Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
6.22K subscribers
2.5K photos
190 videos
6 files
279 links
Official Great Ethiopian Run Telegram Channel.

Call 0116635757 for more details.
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨✨

ለቅዳሜ ሩጫችን ባሉበት ሆነው በሲቢኢ ሱፐር አፕ ይመዝገቡ!

እንዴት🤔?ከላይ ያለውን ቪድዮ ይመልከቱ 👆🏾

📅 ታህሳስ 26 ቀን 2017 ዓ.ም

#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
❤2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🤩ምዝገባ ተጀምሯል!✨

እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨✨

አሁኑኑ የሲቢኢ ብር ፕላስ አፕን ከፍተው ቅዳሜን ከእኛ ጋር በሩጫ ለማሳለፍ ቦታዎን ያስይዙ!!

🎈በገና ድባብ ቅዳሜን ከእኛ ጋር!😍

📅 ታህሳስ 26 ቀን 2017 ዓ.ም

#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
❤4👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሲና በል አሲና ገናዬ
አሲና በል እንጦጦ ሩጫዬ!

የዛሬን እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ እንዲህ አጠናቀናል!
#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
👍8❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🤩💫ገናን በታላቁ ሩጫ ቢሮ እንዲህ አሳልፈናል! እናንተስ ?

መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ ተመኘን !😍💫✨
#ChristmasCelebration #Greatethiopianrun
❤27👍8👏1
ከአንድ ወር በኋላ በሃዋሳ ምድር ላይ እንደምቃለን !ማነው ዝግጁ ?!

በውብ ከተማ በነፋሻማ አየር በሀዋሳ አብረን እንሩጥ! 🏃‍♂️🏃‍♀️🌊

💫✨2017 ሶፊ ማልት ሀዋሳ ሀይቅ ግማሽ ማራቶን ሩጫ🏃‍➡️🏃‍♀️‍➡️

#LakeHawassa #GreatEthiopianRun #Discoverethiopiaclassics
🔥12❤4👍4👏3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለ3️⃣ተኛ ዙር እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ ዝግጁ?!💫

ምዝገባ ሰኞ ጥር 19 2017 ዓ.ም. ጠዋት 12 ሰዓት ላይ በሲቢኢ ብር ፕላስ ይከፈታል ።

✨የማይረሳ ጊዜ በእንጦጦ ፓርክ ያሳልፉ!



#EntotoParkRun #GreatEthiopianRun #CBEBIRR
❤8👍4
ምዝገባ ተጀምሯል!

✨3ተኛውን የእንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ ከእኛ ጋር ለማሳለፍ ይመዝገቡ!⚡️💫

ሩጫ በተፈጥሮ ታጅቦ በእንጦጦ!🏞

እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨✨

  #ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
👍14❤1
🔊 የ2017 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ሩጫ ምዝገባ የፊታችን ሰኞ የካቲት 3 ይጀመራል! 📢

#AllTheWomenWeLove #WomenFirst5km #GreatEthiopianRun #SafaricomEthiopia
❤11👍9
📍እሁድ የ21 ኪ.ሜ. ሯጭ ከሆኑ የመሮጫ መስመሩ ይህን ይመስላል 💫✨

መነሻ - ሎቄ አካባቢ ጋሽ ሁሴን (የአካባቢው ነዋሪ) ቤት ፊትለፊት

መድረሻ- ሱሙዳ ሀውልት

🗓 እሁድ - የካቲት 2 እንገናኝ! ✨

#LakeHawassaHalfMarathon GreatEthiopianRun
👍16❤5
የሴት አትሌቶች ምዝገባ ጀምረናል!

ለ2017 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5 ኪ.ሜ. ላይ በግል መወዳደር ለምትፈልጉ ሴት አትሌቶች ከየካቲት 10 እስከ 25 ድረስ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን::

የምዝገባ ቦታ፡ በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቢሮ (ላምበረት ኮረብታማ ኃይሌ ህንፃ 4ኛ ፎቅ) በአካል በመቅረብ ወይም ቀጥሎ በተዘረዘሩት ስልክ ቁጥሮች በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ።

011-6635757
011-6185841
❤3🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሴቶች ሴቶች!!!📢🔊

የሴቶች ሩጫ ዘንደሮ መጋቢት 7 አንደሚካሄድ ሰምታቹሃል?!👂

የመጀመሪያ 1000 የM-pesa ተመዝጋቢዎች 30 % ቅናሽ ይኖራችኋል!

ዛሬውኑ በሳፋሪኮም ሱቆች እና በM-pesa ተመዝገቢ!

#GreatEthiopianRun #WomenFirst5k #AllTheWomenWeLoveToSee
❤4👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🪧 ለሴቶች ብቻ!!!

2017 ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ውድድር!

ምዝገባ: በተመረጡ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች

መመዝገቢያ ዋጋ: 540 ብር ተ.እ.ታ. ጨምሮ

ዛሬውኑ ተመዝገቢ!!!

ለበለጠ መረጃ
011-6635757
011-6185841

#GreatEthiopianRun #WomenFirst5k #AllTheWomenWeLoveToSee
❤4👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መጋቢት 7 - ቀጠሮሽ ከእኛ ጋር ነው! 😍

ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ውድድር ሚካሄድበት ቀን ነው!!🏃🏼‍♀️🏃🏼‍♀️

በ540 ብር ብቻ በተመረጡ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች እና በሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ሱቆች ተመዝገቢ! 😉

በM-pesa ስትመዘገቢ ደግሞ 30% ቅናሽ! 😉

ዳሽን ባንክ                  ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ

ፒያሳ                             ወሎ ሰፈር
ዘፍመሽ (መገናኛ)           ጀሞ
ጣና (መርካቶ)               ቦሌ መድኃኒዓለም
ልደታ

ለበለጠ መረጃ
011-6635757
011-6185841

#GreatEthiopianRun #WomenFirst5k #AllTheWomenWeLoveToSee
👍1
ለ 2017 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ቅድመ ዝግጅት 💫✨

ስንቃችንን ይዘን በጋራ ዱብ ዱብ እያልን ለውድድራችን እንዘጋጅ! ✨

3ቱንም የልምምድ ጊዜ ሲሳተፉ ለውድድሩ ቀን ተሸላሚ የሚያረጋችሁን ዕጣ ቁጥር ትቀበላላችሁ!🤩✨

📌ወሎ ሰፈር
🗓እሁድ የካቲት 16 ቀን 2016 ዓ.ም
🕐ከጠዋቱ 1፡00 ...... እንገናኝ! 🤩

#GreatEthiopianRun #WomenFirst5k #AllTheWomenWeLoveToSee
🔥1
የዛሬ ሳምንት ከእኛ ጋር ቆንጆ የቅዳሜ ማለዳን ማሳለፍ የማይፈልግ ማን ነው!? 🤔

የፊታችን ሰኞ ማለዳ በ CBE Birr Plus ላይ በመመዝገብ ቅዳሜ ጠዋት እንጦጦ ፓርክ ውስጥ መሮጥ ፣ መራመድ ፣ መዝናናት ይቻላል ☀️

እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨✨

#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✨ውብ ማለዳ ከውብ ሴቶቻችን ጋር!💫

ደማቅ ጠዋት እንዲህ አሳለፍን!🏃‍♀️

ለ 2017 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ቅድመ ዝግጅታችንን ጀምረናል! 💫

#GreatEthiopianRun #WomenFirst5k #AllTheWomenWeLoveToSee #Training
👍7
ከንጋቱ 12፡00 - 12:59 ሰዓት በነጻ ተመዝገቡ!🤩💫

💫ሴቶችዬ ላንቺ ደግሞ የዚህን ወር ሙሉ ለሙሉ በነጻ✨

የካቲት ወር እንጦጦ ሲቢኢ ሩጫ ምዝገባ ነገ ከማለዳው 12፡00 ይጀምራል!

#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
👍3🔥3
✨ዉብ ቅዳሜ ከእኛ ጋር እንድታሳልፉ ምዝገባ ጀምረናል!💫

ለዛዉም እስከ 12፡59 ሰዓት ድረስ ለሚመዘገቡ በነፃ!😲🤩

አሁኑኑ ካሉበት ሆነዉ የሲቢኢ ብር ፕላስ አፕን ከፍተው ቅዳሜን ከእኛ ጋር በሩጫ ለማሳለፍ ቦታዎን ያስይዙ!!🤳💫

እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ🤩✨

#ENTOTO #CBE #GreatEthiopianRun
👍3
✨በወሩ ላይ ድመቂበት!!🤩

💫 ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ውድድርን በማስመልከት እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ ስትሮጪ ላንቺ በነፃ!!💫

✨አሁኑኑ በሲቢኢ ብር ፕላስ አፕ ካለሽበት ሆነሽ ተመዝገቢ!

📅 የካቲት 22 ቀን 2017 ዓ.ም

#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
በማለዳ 🌞 ቃላት የማይገልጹት የእንጦጦን የተፈጥሮ ውበት እና ንፁህ አየር ያጣጥሙ!!!🤩

ቅዳሜ ማለዳዎን እንጦጦ ፓርክ ላይ እየሮጡ ይዝናኑ!

አሁኑኑ ባሉበት ቦታ በሲቢኢ ብር ፕላስ ላይ ይመዝገቡ!

እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ🤩✨

#ENTOTO #CBE #GreatEthiopianRun
👍5❤3