ለ2014 ቶታልኢነርጂስ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል 10ኪ.ሜ. 4 ሳምንታት ሲቀር የሚሰሩ የአካል እንቅስቃሴዎች - የከበሩ ምክሮች ከሃይሌ
ለ10ኪ.ሜ. የሩጫ ውድድር ለመዘጋጀት የሚጠቅሙ ነጥቦች። በኋላ አላስፈላጊ የጅማት እንዲሁም የሰውነት ጉዳትን ለማስቀረት ከአሁኑ ማሟሟቅ ያስፈልግዎታል።
በዚህ ቪድዮ ራስዎን ለታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ያዘጋጁ!
4 weeks remaining for GER- Respected training tips from Haile. Training tips for running the upcoming 10km road race. You have to start warming up/training your body now if you want to do great on the Great Ethiopian Run.
Use this video to get yourself ready for the big race!
#TotalEnergies #2021TotalEnergiesGER10k #GreatEthiopianRun #GER2021 #GreatEthiopianRun2021 #10kraces #training
https://youtu.be/q6v0sxdwE_8

YouTube
WEEK FOUR TRAINING TIPS
The Legend Haile Gebresilassie giving advice on how to approach the Great Ethiopian Run & how to train for it when 4 weeks are remaining.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለ2014 ቶታልኢነርጂስ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል 10ኪ.ሜ. 3 ሳምንታት ሲቀር የሚሰሩ የአካል እንቅስቃሴዎች - የከበሩ ምክሮች ከሃይሌ
ለ10ኪ.ሜ. የሩጫ ውድድር ለመዘጋጀት የሚጠቅሙ ነጥቦች። በኋላ አላስፈላጊ የጅማት እንዲሁም የሰውነት ጉዳትን ለማስቀረት ከአሁኑ ማሟሟቅ ያስፈልግዎታል።
በዚህ ቪድዮ ራስዎን ለታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ያዘጋጁ!
3 weeks remaining for GER- Respected training tips from Haile. Training tips for running the upcoming 10km road race. You have to start warming up/training your body now if you want to do great on the Great Ethiopian Run.
Use this video to get yourself ready for the big race!
#TotalEnergies #2021TotalEnergiesGER10k #GreatEthiopianRun #GER2021 #GreatEthiopianRun2021 #10kraces #training
ለ10ኪ.ሜ. የሩጫ ውድድር ለመዘጋጀት የሚጠቅሙ ነጥቦች። በኋላ አላስፈላጊ የጅማት እንዲሁም የሰውነት ጉዳትን ለማስቀረት ከአሁኑ ማሟሟቅ ያስፈልግዎታል።
በዚህ ቪድዮ ራስዎን ለታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ያዘጋጁ!
3 weeks remaining for GER- Respected training tips from Haile. Training tips for running the upcoming 10km road race. You have to start warming up/training your body now if you want to do great on the Great Ethiopian Run.
Use this video to get yourself ready for the big race!
#TotalEnergies #2021TotalEnergiesGER10k #GreatEthiopianRun #GER2021 #GreatEthiopianRun2021 #10kraces #training
https://youtu.be/fbHM_nqPL4M
ለ2014 ቶታልኢነርጂስ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል 10ኪ.ሜ. 2 ሳምንታት ሲቀር የሚሰሩ የአካል እንቅስቃሴዎች - የከበሩ ምክሮች ከሃይሌ
በዚህ ቪድዮ ራስዎን ለታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ያዘጋጁ!
2 weeks remaining for GER- Respected training tips from Haile. Training tips for running the upcoming 10km road race.

2 Weeks Remaining - Respected Training Tips From Haile
The Legend Haile Gebresilassie giving advice on how to approach the Great Ethiopian Run & how to train for it when 2 weeks are remaining.
https://youtu.be/ewPKr2Qt3y4
ለ2014 ቶታልኢነርጂስ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል 10ኪ.ሜ. 1 ሳምንት ብቻ ሲቀር የሚሰሩ የአካል እንቅስቃሴዎች - የከበሩ ምክሮች ከሃይሌ
በዚህ ቪድዮ ራስዎን ለታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ያዘጋጁ!
Only 1 week remaining for GER- Respected training tips from Haile. Training tips for running the upcoming 10km road race.
Use this video to get yourself ready for the big race!
#TotalEnergies #2021TotalEnergiesGER10k #GreatEthiopianRun #GER2021 #GreatEthiopianRun2021 #10kraces #training
ለ2014 ቶታልኢነርጂስ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል 10ኪ.ሜ. 1 ሳምንት ብቻ ሲቀር የሚሰሩ የአካል እንቅስቃሴዎች - የከበሩ ምክሮች ከሃይሌ
በዚህ ቪድዮ ራስዎን ለታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ያዘጋጁ!
Only 1 week remaining for GER- Respected training tips from Haile. Training tips for running the upcoming 10km road race.
Use this video to get yourself ready for the big race!
#TotalEnergies #2021TotalEnergiesGER10k #GreatEthiopianRun #GER2021 #GreatEthiopianRun2021 #10kraces #training
YouTube
1 Week Remaining - Respected Training Tips From Haile
The Legend Haile Gebresilassie giving advice on how to approach the Great Ethiopian Run & how to train for it when 1 week is remaining.
Our International participants on their morning training with Richard Nerurkar .
#TotalEnergies #2021TotalEnergiesGER10k #GreatEthiopianRun #GER2021 #Ethiopia #Training

Our International participants enjoying their breakfast at Hyatt Regency.
Hyatt Regency Sponsor of 2021 TotalEnergies Great Ethiopian Run International 10KM
#TotalEnergies #2021TotalEnergiesGER10k #GreatEthiopianRun #GER2021 #Ethiopia #Training
Hyatt Regency Sponsor of 2021 TotalEnergies Great Ethiopian Run International 10KM
#TotalEnergies #2021TotalEnergiesGER10k #GreatEthiopianRun #GER2021 #Ethiopia #Training
Our International participants on their morning training .
#TotalEnergies #2021TotalEnergiesGER10k #GreatEthiopianRun #GER2021 #Ethiopia #Training
#TotalEnergies #2021TotalEnergiesGER10k #GreatEthiopianRun #GER2021 #Ethiopia #Training
ለ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. 6 ሳምንታት ሲቀር የሚሰሩ የአካል እንቅስቃሴዎች - የከበሩ ምክሮች ከሃይሌ
ለ10ኪ.ሜ. የሩጫ ውድድር ለመዘጋጀት የሚጠቅሙ ነጥቦች። በኋላ አላስፈላጊ የጅማት እንዲሁም የሰውነት ጉዳትን ለማስቀረት ከአሁኑ ማሟሟቅ ያስፈልግዎታል።
በዚህ ቪድዮ ራስዎን ለታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ያዘጋጁ!
https://youtu.be/qNQ8Ao8lB_k
#GreatEthiopianRun #10k #training #Jog #walk #run

2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. 6 ሳምንታት ሲቀር የሚሰሩ የአካል እንቅስቃሴዎች - የከበሩ ምክሮች ከሃይሌ
ለ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. 6 ሳምንታት ሲቀር የሚሰሩ የአካል እንቅስቃሴዎች - የከበሩ ምክሮች ከሃይሌ
ለ10ኪ.ሜ. የሩጫ ውድድር ለመዘጋጀት የሚጠቅሙ ነጥቦች። በኋላ አላስፈላጊ የጅማት እንዲሁም የሰውነት ጉዳትን ለማስቀረት ከአሁኑ ማሟሟቅ ያስፈልግዎታል።
በዚህ ቪድዮ ራስዎን ለታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ያዘጋጁ!
ለ10ኪ.ሜ. የሩጫ ውድድር ለመዘጋጀት የሚጠቅሙ ነጥቦች። በኋላ አላስፈላጊ የጅማት እንዲሁም የሰውነት ጉዳትን ለማስቀረት ከአሁኑ ማሟሟቅ ያስፈልግዎታል።
በዚህ ቪድዮ ራስዎን ለታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ያዘጋጁ!
👍8👏3
ለ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. 5 ሳምንታት ሲቀር የሚሰሩ የአካል እንቅስቃሴዎች - የከበሩ ምክሮች ከሃይሌ

በዚህ ቪድዮ ራስዎን ለሩጫው ያዘጋጁ!
https://youtu.be/A5kimpJqjKg
#GreatEthiopianRun #10k #training #Jog #walk #run
ለ10ኪ.ሜ. የሩጫ ውድድር ለመዘጋጀት የሚጠቅሙ ነጥቦች። በኋላ አላስፈላጊ የጅማት እንዲሁም የሰውነት ጉዳትን ለማስቀረት ከአሁኑ ማሟሟቅ ያስፈልግዎታል።
በዚህ ቪድዮ ራስዎን ለሩጫው ያዘጋጁ!
https://youtu.be/A5kimpJqjKg
#GreatEthiopianRun #10k #training #Jog #walk #run
YouTube
ለ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. 5 ሳምንታት ሲቀር የሚሰሩ የአካል እንቅስቃሴዎች - የከበሩ ምክሮች ከሃይሌ
ለ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. 5 ሳምንታት ሲቀር የሚሰሩ የአካል እንቅስቃሴዎች - የከበሩ ምክሮች ከሃይሌ
ለ10ኪ.ሜ. የሩጫ ውድድር ለመዘጋጀት የሚጠቅሙ ነጥቦች። በኋላ አላስፈላጊ የጅማት እንዲሁም የሰውነት ጉዳትን ለማስቀረት ከአሁኑ ማሟሟቅ ያስፈልግዎታል።
በዚህ ቪድዮ ራስዎን ለታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ያዘጋጁ!
#GreatEthiopianRun #10k #training…

👍4👏4
ለትልቁ ቀን ካሁኑ እንዘጋጅ!
የ4 ሳምንት ልምምድ ለአባሎቻችን። ለ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለምአቀፍ 10 ኪ.ሜ. ልምምድ የፊታችን እሁድ ይጀመራል።
አባል ላልሆኑ ውስን ቦታ ስላለን እሄንን አጋጣሚ መጠቀም ከፈለጋችሁ ከታች ባለው ቁጥር ደውሉ👇
☎️ +251116635757
☎️ +251116185841
አባል ለመሆን rediate@ethiopianrun.org ጋር ኢሜል ያድርጉ ወይም ደውሉ
#GreatEthiopianRun #Training #SofiMalt #10K

👍10👏2
ልምምዱ በዚህ ሳምንትም ይቀጥላል!
ለአባሎቻችን የ4 ሳምንት ልምምድ ለታላቁ ቀን! በዚህ ሳምንት ልምምዳችን ፒያሳ ቸርችል ጎዳና ላይ ነው!
አባል ላልሆናቹ ውስን ቦታ ስላለ ለመሳተፍ ከፈለጋችሁ ከታች ባለው ቁጥር ደውሉ👇
☎️ +251116635757
☎️ +251116185841
እሁድ እንገናኝ!
#GreatEthiopianRun #Members #Training

👍1
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከአዲስ አበባ ከተማ የወጣቶች ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር ለ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. የ2ኛ ዙር ስልጠና ዛሬ ፒያሳ ቸርችል ጎዳና ላይ አካሂዷል። በርካታ አባላት የተገኙበት የልምምድ ፕሮግራም በስኬት ተጠናቋል!
በሚቀጥለው ሳምንት እንገናኝ!
#GreatEthiopianRun #Week3 #Training
በሚቀጥለው ሳምንት እንገናኝ!
#GreatEthiopianRun #Week3 #Training
👍5
3ተኛ ሳምንት የአባሎች ልምምድ!
ለ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለምአቀፍ 10 ኪ.ሜ የአባሎች ልምምድ በዚህ ሳምንት ከወሎ ሰፈር ኡራኤል በሚወስደው አዲሱ መንገድ "ሰላም አደባባይ" ጋር የሚካሄድ ይሆናል!
ይምጡ እና ይለማመዱ፣ ይዝናኑ ይደሰቱ! እሁድ እንገናኝ!
#GreatEthiopianRun #Members #Training
ለ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለምአቀፍ 10 ኪ.ሜ የአባሎች ልምምድ በዚህ ሳምንት ከወሎ ሰፈር ኡራኤል በሚወስደው አዲሱ መንገድ "ሰላም አደባባይ" ጋር የሚካሄድ ይሆናል!
ይምጡ እና ይለማመዱ፣ ይዝናኑ ይደሰቱ! እሁድ እንገናኝ!
#GreatEthiopianRun #Members #Training
👍5
ነገ በአዲስ አበባ ከንጋቱ 11:30 አንስቶ የሚዘጉ መንገዶች ስለሚኖሩ እሁድ ህዳር 4 ቀን 2015 ዓ.ም. ሊካሄድ የነበረው የአባሎች የ4 ሳምንት ልምምዳችን የማይኖር መሆኑን በትህትና እንገልፃለን!
በቀጣይ ሳምንት ለሩጫው እንገናኝ!
#GreatEthiopianRun #Training #SofiMalt
በቀጣይ ሳምንት ለሩጫው እንገናኝ!
#GreatEthiopianRun #Training #SofiMalt
👍8
ነይ! ቀጣዩን 4 ሳምንት ዱብዱብ እያልን ለ2015 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ሩጫ እንዘጋጅ!
ልምምዱ የፊታችን እሁድ የካቲት 19 ቀን 2015 ዓ.ም. የሚጀመር ይሆናል።
መነሻው ቦሌ አለም ህንፃ ጋር ይሆናል። ከጠዋቱ 12:30 ይድረሱ!
#Training #WomenFirst #5KM

👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✨ውብ ማለዳ ከውብ ሴቶቻችን ጋር!💫
ደማቅ ጠዋት እንዲህ አሳለፍን!🏃♀️
ለ 2017 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ቅድመ ዝግጅታችንን ጀምረናል! 💫
#GreatEthiopianRun #WomenFirst5k #AllTheWomenWeLoveToSee #Training

👍7
ሴቶች አዲስ መረጃ!
ሳምንታዊው የእሁድ ስንቅ ማልት የ4 ሳምንት ልምምድ'ን ነገ ጠዋት በእንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ ላይ የምናደርግ ይሆናል!
እሁድ ልምምድ አይኖረንም!
#GreatEthiopianRun #WomenFirst5k #AllTheWomenWeLoveToSee #ENTOTO #CBE #training

❤2