Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
6.22K subscribers
2.5K photos
190 videos
6 files
279 links
Official Great Ethiopian Run Telegram Channel.

Call 0116635757 for more details.
Download Telegram
የታላቁ ሩጫ አባላት/ጓደኛሞች

ሐምሌ 10፣ 2014 የሚካሄደው የአይ.ኤፍ.ኤች የዱላ ቅብብል ሩጫ ከሚያካትተው የመወዳደሪያ ዘርፎች አንዱ የታላቁ ሩጫ አባላት/ጓደኛሞች ውድድር ነው።

የታላቁ ሩጫ አባላት ለዚህ ውድድር ዝግጁ ናቹ? የቡድን ስራ የሚያበረታታውን ውድድር ላይ ይሳተፉ!

ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ቁጥር ይደውሉ👇
☎️ +251116635757
☎️ +251116185841

#relay #members #runningcommunity
👍3
ልምምዱ በዚህ ሳምንትም ይቀጥላል!

ለአባሎቻችን የ4 ሳምንት ልምምድ ለታላቁ ቀን! በዚህ ሳምንት ልምምዳችን ፒያሳ ቸርችል ጎዳና ላይ ነው!

አባል ላልሆናቹ ውስን ቦታ ስላለ ለመሳተፍ ከፈለጋችሁ ከታች ባለው ቁጥር ደውሉ👇
☎️ +251116635757
☎️ +251116185841

እሁድ እንገናኝ!

#GreatEthiopianRun #Members #Training
👍1
3ተኛ ሳምንት የአባሎች ልምምድ!

ለ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለምአቀፍ 10 ኪ.ሜ የአባሎች ልምምድ በዚህ ሳምንት ከወሎ ሰፈር ኡራኤል በሚወስደው አዲሱ መንገድ "ሰላም አደባባይ" ጋር የሚካሄድ ይሆናል!

ይምጡ እና ይለማመዱ፣ ይዝናኑ ይደሰቱ! እሁድ እንገናኝ!

#GreatEthiopianRun #Members #Training
👍5