Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
6.22K subscribers
2.5K photos
190 videos
6 files
279 links
Official Great Ethiopian Run Telegram Channel.

Call 0116635757 for more details.
Download Telegram
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ  ከአዲስ አበባ ከተማ የወጣቶች ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር ለ2015  ሶፊ ማልት  ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለምአቀፍ 10ኪ.ሜ.  የ2ኛ ዙር ስልጠና ዛሬ ፒያሳ ቸርችል ጎዳና ላይ አካሂዷል። በርካታ አባላት የተገኙበት የልምምድ ፕሮግራም በስኬት ተጠናቋል!

በሚቀጥለው ሳምንት እንገናኝ!

#GreatEthiopianRun #Week3 #Training
👍5