Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
6.24K subscribers
2.51K photos
190 videos
6 files
279 links
Official Great Ethiopian Run Telegram Channel.

Call 0116635757 for more details.
Download Telegram
የመጀመሪያው ሳምንት በስኬት! ✅

👊 ለጤናማ የአኗኗሯችን! ለ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. የመጀመሪያ ዙር ስልጠና ዛሬ በቦሌ አለም ሲነማ ጋር አካሂዷል።

በርካታ አባላት የተገኙበት የልምምድ ፕሮግራም በስኬት ተጠናቋል!

በሚቀጥለው ሳምንት እንገናኝ!

#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun
👍12👏4❤1
ልጆችዎን የዘንድሮ የልጆች ሩጫ ላይ ለማሳተፍ አስበዋል?

ከ11 ዓመት በታች፣ ከ8 ዓመት በታች እና ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህጻናት በሙሉ። መመዝገቢያ ዋጋ: 360ብር ለበለጠ መረጃ 👇 ☎️ +251116635757/+251116633646
Anonymous Poll
80%
አዎ👍
20%
አይ👎
❤13👍1
Elite athletes race for glory🏅, while mass runners run for fun and fitness! 💥

But you could be with the ones that run for a good cause!

HOW?!

It's simple! Dedicate your 10km race to our official fundraising campaign and raise as much money as you can from your friends and family.

To get your Running for a Cause t-shirt head to your Telebirr account and register for the race.

For more information call us
☎️ +251116635757

#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun
👍6
ጨዋታ፣ ደስታ፣ አብሮነት ለጤናማ ህይወት! ❤️

23 ዓመታችንን አብረን ልናከብር ጥቂት ሳምንታት በቻ ቀርቷል! ዝግጅት እንዴት ነው?

በዛሬው ታላቁ ትዉስታችን የ2008 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ነው። ይህ ዉድድር ልዩ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ኩራት የሆነው ሻለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ የመጨረሻው ዉድድሩን ያድረገበት ነበር!

እናተስ ምን ምን ትዉስታዎች አሏችሁ?

ህዳር 9 እንገናኝ!

#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun
❤15👍10
ሰውነትን በልምምድ ማዳበር ጊዜ ይፈልጋል!

ኑ! ከኛ ጋር አንድላይ ዱብዱብ እያልን ለ2016ቱ ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10ኪ.ሜ. ዉድድር እንዘጋጅ!

ለ4 ሳምንት የሚካሄደ የሶፊ ማልት 4 ሳምንት የአካል ብቃት ሥልጠና ይሳተፉ❕

📍 ሥልጠናው የሚካሄደው በቦሌ አለም ሲነማ ሲሆን የፊታችን እሁድ ጥቅምት 18 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 1 ሰዓት ጀምሮ ነው።

እሁድ እንገኛኝ!

ለበለጠ መረጃ 👇
☎️ +251116635757

#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun
❤2👍2
ልምምዳችሁ እንዴት ነው?

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያን በጉጉት እየጠበቃችሁ ነው? ተጨማሪ ምክር እነሆ!

በርቱ! ህዳር 9 እንገናኝ!

የሶስተኛ ሳምንት የአትሌት ሀይሌ የተከበረ ምክር ለማግኘት👇
https://youtu.be/pLkJ0awe7kg?si=AoJ_N7ZX9ELTLZcn

ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹

#የኛ_መገለጫ
❤3👍1