ቀጣይ ሳምንት የት ነን? መስቀል አደባባይ!
ጉዞ ወደ ታላቁ ሩጫ! የመጨረሻው ሳምንት ልምምድ በስኬት ተጠናቋል! ✅
ለ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. የመጨረሻው ዙር ስልጠና ዛሬ በቦሌ አለም ሲነማ ጋር ተካሂዷል።
የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አባላት እና ሌሎች ተሳታፊዎች የተገኙበት የልምምድ ፕሮግራም በስኬት ተጠናቋል!
በሚቀጥለው ሳምንት ለዉድድሩ ሳይሆን ለዋናው ዉድድር ቀን እንገናኝ!
#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun

❤15👍8
🚨 መረሳት የሌለባቸው ነገሮች! 🚨
የግል ተመዝጋቢዎች የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ. ቲሸርት የምትወስዱበት ቀን ደርሷል!
መቼ ነው? 📅 ከህዳር 6 እስክ 8
የት? 🤔 በመረጣችሁት የዳሽን ባንክ ቅርንጫፍ
🔵 ከዳሽን ባንክ ጋር አብረው ይቅደሙ! ማስታወሻ - ህዳር 9 እንገናኝ! 🫶
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን👇
☎️ +251116635757
#የኛ_መገለጫ

❤20👍12
ሰላም የታላቁ ሩጫ ቤተሰቦች! 👋
የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. ቲሸርት የሚያሸልም ጥያቄ ዛሬ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ የምንጠይቅ ስለሚሆን ተዘጋጁ?
መልሶቻችሁን እዚህ ጋር ባለው ሊንክ የምትመልሱ ይሆናል 👇 https://t.me/+Srgz4hf6xRczNTE0
የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. ቲሸርት የሚያሸልም ጥያቄ ዛሬ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ የምንጠይቅ ስለሚሆን ተዘጋጁ?
መልሶቻችሁን እዚህ ጋር ባለው ሊንክ የምትመልሱ ይሆናል 👇 https://t.me/+Srgz4hf6xRczNTE0
👍15❤5
ይመልሱ ይሸለሙ! 👕
ምስሉ ላይ ያሉትን ጥያቄዎች በመመለስ የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. ቲሸርት ያሸንፉ!
🚨ማስታወሻ - በእጣ እድለኛ ለሆኑ 2 መላሾች ይምንሸልም ይሆናል
ህዳር 9 እንገናኝ! 🫶
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ
ምስሉ ላይ ያሉትን ጥያቄዎች በመመለስ የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. ቲሸርት ያሸንፉ!
🚨ማስታወሻ - በእጣ እድለኛ ለሆኑ 2 መላሾች ይምንሸልም ይሆናል
ህዳር 9 እንገናኝ! 🫶
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ
❤12👍11
ዝግጁ ናችሁ?! ሩጫን የአኗኗር ዘይቤያችን እናድርግ!
ታላቁ ሩጫችን 4 ቀን ብቻ ቀርቶታል!
ዱብዱብ ማለቱን አትዘንጉ፣ ህዳር 9 እንገናኝ!🫶
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ
ታላቁ ሩጫችን 4 ቀን ብቻ ቀርቶታል!
ዱብዱብ ማለቱን አትዘንጉ፣ ህዳር 9 እንገናኝ!🫶
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ
👍6❤1
ጤናዎን ይጠብቁ!
ከአፍራን አጠቃላይ ሆስፒታል መልዕክት ለታላቁ ሩጫ ተሳታፊዎች!
የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. የጤና አጋር
ህዳር 9 እንገናኝ!🫶
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ #MedicalTips
ከአፍራን አጠቃላይ ሆስፒታል መልዕክት ለታላቁ ሩጫ ተሳታፊዎች!
የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. የጤና አጋር
ህዳር 9 እንገናኝ!🫶
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ #MedicalTips
👍12❤9
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያን በጉጉት እየጠበቃችሁ ነው? 3 ቀን ብቻ ቀርቶታል!
ዱብዱብ ማለቱን አትዘንጉ! በርቱ! ህዳር 9 እንገናኝ!
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ
ዱብዱብ ማለቱን አትዘንጉ! በርቱ! ህዳር 9 እንገናኝ!
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ
👏12👍1
👟10 ኪ.ሜ. ከየት ወዴት?!
🇪🇹 የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10ኪ.ሜ. የመሮጫ መስመር።
መነሻ እና መድረሻ መስቀል አደባባይ!
ህዳር 9 እንገናኝ! 🫶
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun #CourseMap
🇪🇹 የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10ኪ.ሜ. የመሮጫ መስመር።
መነሻ እና መድረሻ መስቀል አደባባይ!
ህዳር 9 እንገናኝ! 🫶
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun #CourseMap
👍20❤4
በኢትዮጵያ በአይነቱ የመጀመሪያና አዲስ የመሮጫ መተግበሪያ!
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 23ኛ ዙር ውድድር ለተሳታፊዎቹ ከአጋሩ ኢትዮ-ቴሌኮም ጋር በኢትዮጵያ በአይነቱ የመጀመሪያና አዲስ የመሮጫ መተግበሪያ አስተዋወቀ።
ለታላቁ ሩጫ ቅድመ ዝግጅት እና በሩጫው ወቅት የሚጠቀሙበት አካላዊ ብቃትዎን ለመከታተል የሚረዳዎትን መተግበሪያ ቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m የመጀመሪያ ገጽ ላይ ያገኙታል!
ህዳር 9 እንገናኝ! 🫶
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun #RaceTechnology

👍17