Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
6.22K subscribers
2.51K photos
190 videos
6 files
279 links
Official Great Ethiopian Run Telegram Channel.

Call 0116635757 for more details.
Download Telegram
የ2014 ቶታልኢነርጂስ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል 10 ኪ.ሜ. የኮርስ ካርታ

#TotalEnergies #2021TotalEnergiesGER10k #GreatEthiopianRun #GER2021 #Ethiopia #CourseMap
የ2014 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5 ኪ.ሜ ሩጫ የውድድር መስመር

Course Map for the 2022 Safaricom Women First 5km

#Safaricom #2022WomenFirst #GreatEthiopianRun #GER2022 #Ethiopia #CourseMap
👟10 ኪ.ሜ. ከየት ወዴት?!

🇪🇹 የ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለም አቀፍ 10ኪ.ሜ. የመሮጫ መስመር።

መነሻ እና መድረሻ መስቀል አደባባይ!

ህዳር 11 እንገናኝ!

#GreatEthiopianRun #CourseMap
👍13❤4🔥3
👟12ኪ.ሜ. ከየት ወዴት?!

የ2015ቱ ኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ ቦቆጂ ሩጫ የመሮጫ መስመር።

የ12ኪ.ሜ.  ዉድድራችን በቦቆጂ ስታዲየም ጀመሮ የሚያልቅ ይሆናል።

ግንቦት 6  እንገናኝ!
☎️ +251116635757/+251116185841

"Are you ready to tackle the twists and turns?

Check out the official course map for the 2023 Ethio Telecom Great Bokoji Run!

Find your pace and prepare for the ultimate challenge - take a look at the course map for the 2023 Great Bokoji Run!"

#GreatEthiopianRun #CourseMap
👍1
👟10 ኪ.ሜ. ከየት ወዴት?!

🇪🇹 የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10ኪ.ሜ. የመሮጫ መስመር።

መነሻ እና መድረሻ መስቀል አደባባይ!

ህዳር 9 እንገናኝ! 🫶

ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹

#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun #CourseMap
👍20❤4
👟21ኪ.ሜ. ከየት ወዴት?!

የ2016 ሶፊ ማልት ሐዋሳ ሃይቅ ግማሽ ማራቶን የመሮጫ መስመር።

የግማሽ ማራቶን ዉድድር አዲስ በተገነባው የኤርፖርት መንገድ /ሎቄ አካባቢ/ ይጀምራል።

የ8 ኪሎ ሜትር እና የህፃናት ሩጫ መነሻ እና መጨረሻቸው በሀዋሳ ከተማ መሀል ላይ በሚገኘው ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሱሙዳ ሀውልት ፊት ለፊት ነው!

የካቲት 3 እንገናኝ!

☎️ +251116635757/+251116185841

#HawassaBreeze #LakesideRace #GreatEthiopianRun #CourseMap
👍5❤1
ቲሸርት! 👚

ስትመዘገቢ ቲሸርትሽን ለመውሰድ በመረጥሽው የዳሸን ባንክ ቅርንጫፍ ከሐሙስ መጋቢት 5 እስከ ቅዳሜ መጋቢት 7 ቀን 2016ዓ.ም. መታወቂያሽን ይዘሽ በመሄድ ውሰጂ፡፡

የ2016 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ሩጫ

📅 መጋቢት 8 እንገናኝ!

ነይ እንሩጥ!

#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21 #CourseMap #SafaricomEthiopia
👍8❤3
5 ኪ.ሜ. ከየት ወዴት?! 🏃🏾‍♀️🏅

የ2016 ሳፋሪኮም ቀድሚያ ለሴቶች 5 ኪ.ሜ. የመሮጫ መስመር።

መነሻ እና መድረሻ አትላስ ሆቴል!

📅 መጋቢት 8 እንገናኝ!

ነይ እንሩጥ!

#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21 #CourseMap #SafaricomEthiopia
👍15