ጤናዎን ይጠብቁ!
ከአፍራን አጠቃላይ ሆስፒታል መልዕክት ለታላቁ ሩጫ ተሳታፊዎች!
የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. የጤና አጋር
ህዳር 9 እንገናኝ!🫶
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ #MedicalTips
ከአፍራን አጠቃላይ ሆስፒታል መልዕክት ለታላቁ ሩጫ ተሳታፊዎች!
የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. የጤና አጋር
ህዳር 9 እንገናኝ!🫶
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ #MedicalTips
👍12❤9
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያን በጉጉት እየጠበቃችሁ ነው? 3 ቀን ብቻ ቀርቶታል!
ዱብዱብ ማለቱን አትዘንጉ! በርቱ! ህዳር 9 እንገናኝ!
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ
ዱብዱብ ማለቱን አትዘንጉ! በርቱ! ህዳር 9 እንገናኝ!
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ
👏12👍1
👟10 ኪ.ሜ. ከየት ወዴት?!
🇪🇹 የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10ኪ.ሜ. የመሮጫ መስመር።
መነሻ እና መድረሻ መስቀል አደባባይ!
ህዳር 9 እንገናኝ! 🫶
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun #CourseMap
🇪🇹 የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10ኪ.ሜ. የመሮጫ መስመር።
መነሻ እና መድረሻ መስቀል አደባባይ!
ህዳር 9 እንገናኝ! 🫶
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun #CourseMap
👍20❤4
በኢትዮጵያ በአይነቱ የመጀመሪያና አዲስ የመሮጫ መተግበሪያ!
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 23ኛ ዙር ውድድር ለተሳታፊዎቹ ከአጋሩ ኢትዮ-ቴሌኮም ጋር በኢትዮጵያ በአይነቱ የመጀመሪያና አዲስ የመሮጫ መተግበሪያ አስተዋወቀ።
ለታላቁ ሩጫ ቅድመ ዝግጅት እና በሩጫው ወቅት የሚጠቀሙበት አካላዊ ብቃትዎን ለመከታተል የሚረዳዎትን መተግበሪያ ቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m የመጀመሪያ ገጽ ላይ ያገኙታል!
ህዳር 9 እንገናኝ! 🫶
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun #RaceTechnology

👍17
ለታላቁ ሩጫ ከ48 ሰዓታት ያነሱ ጊዜ ቀርቶታል!
የመጨረሻው ጋዜጣዊ መግለጫ በስኬት የተጠናቀቀ ሲሆን ነገ ጠዋት በልጆቹ ሩጫ ቀናችንን የምንጀምር ይሆናል!
መልካም ምሽት!
ህዳር 9 እንገናኝ! 🫶
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun2023
የመጨረሻው ጋዜጣዊ መግለጫ በስኬት የተጠናቀቀ ሲሆን ነገ ጠዋት በልጆቹ ሩጫ ቀናችንን የምንጀምር ይሆናል!
መልካም ምሽት!
ህዳር 9 እንገናኝ! 🫶
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun2023
👍10❤1
🤔 ነገ የት ነን? መስቀል አደባባይ!
ለምን? የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10ኪ.ሜ.
እማይረሳ እና አስደሳች ጊዜ አብረን እናሳልፋለን!
ነገ እንገናኝ!
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun2023
ለምን? የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10ኪ.ሜ.
እማይረሳ እና አስደሳች ጊዜ አብረን እናሳልፋለን!
ነገ እንገናኝ!
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun2023
👍21❤11🔥4
...ኢትዮጵያችን ኑሪ እኛም ባንቺ እንኩራ! 🇪🇹
የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10ኪ.ሜ መክፈቻ ኘሮግራም ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ህዝብ መዝሙር የሚዘምሩልን የእንቁ ዜማ የሙዚቃ ቡድን ናቸው!
ህዳር 9 እንገናኝ! 🫶
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun
የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10ኪ.ሜ መክፈቻ ኘሮግራም ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ህዝብ መዝሙር የሚዘምሩልን የእንቁ ዜማ የሙዚቃ ቡድን ናቸው!
ህዳር 9 እንገናኝ! 🫶
ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹
#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun
❤12👍3
Today was a long day! Here’s a little recap for you all! 👇
👍6❤1