Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
6.24K subscribers
2.51K photos
190 videos
6 files
279 links
Official Great Ethiopian Run Telegram Channel.

Call 0116635757 for more details.
Download Telegram
ለታላቁ ሩጫ ከ48 ሰዓታት ያነሱ ጊዜ ቀርቶታል!

የመጨረሻው ጋዜጣዊ መግለጫ በስኬት የተጠናቀቀ ሲሆን ነገ ጠዋት በልጆቹ ሩጫ ቀናችንን የምንጀምር ይሆናል!

መልካም ምሽት!

ህዳር 9 እንገናኝ! 🫶

ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹

#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun2023
👍10❤1
🤔 ነገ የት ነን? መስቀል አደባባይ!

ለምን? የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10ኪ.ሜ.

እማይረሳ እና አስደሳች ጊዜ አብረን እናሳልፋለን!

ነገ እንገናኝ!

ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹

#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun2023
👍21❤11🔥4
...ኢትዮጵያችን ኑሪ እኛም ባንቺ እንኩራ! 🇪🇹

የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10ኪ.ሜ መክፈቻ ኘሮግራም ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ህዝብ መዝሙር የሚዘምሩልን የእንቁ ዜማ የሙዚቃ ቡድን ናቸው!

ህዳር 9 እንገናኝ! 🫶

ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹

#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun
❤12👍3
Today was a long day! Here’s a little recap for you all! 👇
Photo dump from today’s 2023 End Polio Children Races!

#RaceDay
👍6❤1