Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
6.64K subscribers
2.54K photos
191 videos
6 files
280 links
Official Great Ethiopian Run Telegram Channel.

Call 0116635757 for more details.
Download Telegram
የ2016 አይ ኤፍ ኤች/አ.አ.መ.ባ ዱላ ቅብብል ሩጫ ላይ ያሉት ህግ እና ደንቦች! 📏🏃🏾‍♀️🏃🏾‍♂️

እንዚህን ህግ እና ደንቦች በመከተል ስኬታማ ዉድድር ያሳልፉ! 🏅

እሁድ እንገናኝ!

#Teamwork
👍4
5 ቀናት ብቻ ለዱላ ቅብብሉ ሩጫ!

የ2016 አይ ኤፍ ኤች/አ.አ.መ.ባ ዱላ ቅብብል ሩጫ ውድድር የፊታችን እሁድ የሚካሄድ ይሆናል!

የቡድን ልምምዱ እንዴት እየሄደ ነው?!

እሁድ እንገናኝ!

#IFHRelayRaces #Teamwork
👍3❤1
👉 የ2016 አይ ኤፍ ኤች/አ.አ.መ.ባ ዱላ ቅብብል ሩጫ
📅 ታህሳስ 7 ቀን 2016 ዓ.ም.
📍 ሳርቤት ፑሽኪን አደባባይ

የዘንድሮ አይ.ኤፍ.ኤች የዱላ ቅብብል ሩጫ ላይ በየኪሎሜትሩ ዳገት፣ ቁልቁለት እና ሜዳማ ስለሚሆን ስትዘጋጁ በዚህ መሰረት ይሁን።

1ኛ, 4ተኛ: ኪ.ሜ ቁልቁለት
2ተኛ, 5ተኛ: ኪ.ሜ ዳገት እና ቁልቁለት
3ተኛ, 6ተኛ: ኪ.ሜ ዳገት

ይዘጋጁ፣ ያሸነፉ!

#IFHRelayRaces #Teamwork
👍2❤1
2 ቀን ብቻ ለዱላ ቅብብሉ ሩጫ!

አሁን የዱላ ቅብብል ሩጫ ጊዜ ነው!

የ2016 አይ ኤፍ ኤች/አ.አ.መ.ባ ዱላ ቅብብል ሩጫ ውድድር የፊታችን እሁድ የሚካሄድ ይሆናል!

በተናጥል ሳይሆን በቡድን! እሁድ እንገናኝ!🫶

#IFHRelayRaces #Teamwork
👍3
1 ቀን ብቻ ለዱላ ቅብብሉ ሩጫ!

የነገው ዉድድር ላይ አሸናፊ ለመሆን አንድ ሚስጥር ሹክ እንበላችሁ!🗣😉

"በቡደን ተናበን ከሰራን አሸናፊዎች ነን!"🏅🎉

ነገ እንገናኝ

#IFHRelayRaces #Teamwork
❤1
Hey Team players! 🎉🎉

We had a great time with you all today!

It was a race where teamwork met speed and fun! 🏃💼

Use the link below to see how you all did today! 👇

https://result.greatethiopianrun.org/results/roadrelay/mass


https://result.greatethiopianrun.org/results/roadrelay/elite

#GreatEthiopianRun #IFH #RelayRace #RaceDay
👍9
6 ኪ.ሜ. ለ1 ሰው ሸክሙ ለ6 ሰው ጌጡ 😉

ትላንት የተካሄደው የ2016 አይ ኤፍ ኤች/አ.አ.መ.ባ ዱላ ቅብብል ሩጫ፣ በቡድን ለመስራት እና ወዳጅነትን ለማጠናከር ትልቅ እድል የፈጠረ ልዩ ውድድር ነበር!

ሩጫን የአኗኗር ዘይቤያችን እናድርግ!

#IFHRelayRaces #Teamwork
👍7❤1
ትብብር እና አንድነት በዱላ ቅብብል!

የ2016 አይ ኤፍ ኤች/አ.አ.መ.ባ ዱላ ቅብብል ሩጫ ዉድድር ምን ይመስል ነበር? 👇

https://youtu.be/1MJMJhDiaJ4

#IFHRelayRaces #Teamwork
❤1👍1
🗣ኑ ወደ ሐዋሳ እንሂድ!

በኢትዮጵያ ብቸኛው የሃይቅ ዳር ግማሽ ማራቶን ዉድድር ላይ እንሩጥ!

የ2016 ሶፊ ማልት ሐዋሳ ሃይቅ ግማሽ ማራቶን ሩጫ። የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም. የሚካሄድ ይሆናል።

🚨 የምዝገባው ሂደት በጣም ቀላል ነው! ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን መመዝገብ ይችላሉ!

👉 https://tkbcyqk14kp.typeform.com/to/i0TLVGZs

#HawassaBreeze #LakesideRace #GreatEthiopianRun
👍7
ዱብዱብ ለግማሽ ማራቶኑ!🏃🏾‍♀️🏃🏾‍♂️

Training is your pathway to half-marathon greatness! Here's another helpful tip:⁠

#Tip_1: Long run

Long runs are exactly what the name suggests: they are the longest run of your week. Your long run will increase in distance as your training progresses to help your body and mind prepare for running 21k/13.1 miles

Stay tuned for more tips and inspiration on your journey to the 2024 Sofi Malt Lake Hawassa Half-Marathon!⁠

👉 https://tkbcyqk14kp.typeform.com/to/i0TLVGZs

#HawassaBreeze #LakesideRace #GreatEthiopianRun
👍6🔥6