🟠 ግማሽ ማራቶን በስኬት ለማጠናቀቅ ሚስጥሩ ከገብሱ ነዉ!😉
ከአንደኛው ኪ.ሜ. እስከ 21ኛው እንዲሁም በሌሎቹ ዉድድሮች ፤ ሶፊ ማልት አብሮት ደማቅ ጊዜ ለማሳልፍ ዝግጁ ነው!
እኛ ሐዋሳ ነን አናንተስ?!
የካቲትን ከታላቁ ሩጫ ጋር!
Sofi Malt
#HawassaBreeze #LakesideRace #GreatEthiopianRun #ሚስጥሩ_ከገብሱ

👍4
በግማሽ ማራቶን ጉዞዎ ወይም በሌሎቹ ዉድድሮች ብቸኛው የባንክ አጋራችን ዳሽን ባንክ "ሁልጊዜም አንድ እርምጃ ቀዳሚ" በመሆን አብሮት ነው! 🔵🏃🏾♂️🏃🏾♀️
Stay ahead of the competition with Dashen Bank, powering your financial goals and running strides!
የካቲትን ከታላቁ ሩጫ ጋር!
#HawassaBreeze #LakesideRace #GreatEthiopianRun #AlwaysOneStepAhead

👍4❤1
ኑ ወደ ሐዋሳ! ጉዟችንን በመቀላቀል ሩጫዎ ላይ ተጨማሪ ዓላማ ይጨምሩ ! 🗺🏝
A polio-free world is possible, but we can achieve it only by taking action together!
በጋራ ፣ ፖሊዮን እናጥፋ | Together We End Polio
Race message of the 2024 Sofi Malt Lake Hawassa Half-Marathon
#HawassaBreeze #LakesideRace #GreatEthiopianRun

👍2
🗣 ስምተዋል?!
በኢትዮጵያ በአይነቱ የመጀመሪያና አዲስ የመሮጫ መተግበሪያ ያበረከተልን የቴክኖሎጂ አጋራችን ኢትዮ ቴሌኮም በዘንድሮ የ2016 ሶፊ ማልት ሐዋሳ ሃይቅ ግማሽ ማራቶን ዉድድር ላይ የሚኖሩ ይሆናል!
Run beyond the boundaries of connectivity with Ethio Telecom - Beyond connectivity at the 2024 Sofi Malt Lake Hawassa Half-Marathon!
የካቲትን ከታላቁ ሩጫ ጋር!
Ethio telecom

👍8❤1
📍 Why visit Hawassa?
Discover the charm of Hawassa, our chosen city for the Lake Hawassa Half Marathon!
Nestled in Ethiopia, Hawassa offers natural beauty, rich culture, and warm hospitality.
🌊Lakeside Bliss:
Enchanting Hawassa Lake stretches as far as the eye can see. Take a peaceful stroll while you run along its shores.
🍽 Local Cuisine:
Savor Hawassa's delicious local cuisine! From mouthwatering fish dishes to flavorful spices.
🏛Rich History:
Immerse yourself in the fascinating history of Hawassa! Explore vibrant local markets, filled with traditional crafts and souvenirs that have stories to tell.
Cultural Extravaganza:
Experience the vibrant culture through music, dance, and colorful festivals. Let the city's rhythm captivate you.
🫂Warm Hospitality:
Feel embraced by the genuine warmth and open hearts of Hawassa's people as they share their love for their city.
Visit Hawassa!
#HawassaBreeze #LakesideRace #GreatEthiopianRun📍 Why visit Hawassa?

https://youtu.be/eW28jf0nRT4?si=lOLoyYgaHByZfFT1

YouTube
Visit Hawassa! 2024 Sofi Malt Lake Hawassa Half-Marathon
📍 Why visit Hawassa? Discover the charm of Hawassa, our chosen city for the Lake Hawassa Half Marathon! Nestled in Ethiopia, Hawassa offers natural beauty, ...
👍7❤1
ሐዋሳ 🔜 የ2016 ሶፊ ማልት ሐዋሳ ሃይቅ ግማሽ ማራቶን
Sing with us! 🎶ሐዋሳ ቤሌማ ሲዳማ ቤሌማ!🎶
We can't wait to get going as we are only 2 weeks away from our trip to Hawassa!
በሐዋሳ ቆይታችን ምን የምንሰራ ይሆናል?! 🤔👇
📅 አርብ የካቲት 1 ቀን 2016 ዓ.ም. የባርቢኪው ምሽት ጋሽ ሁሴን ጋር! ♨️
📅 ቅዳሜ የካቲት 2 ቀን 2016 ዓ.ም. ተራራ የመዉጣት ፕሮግራም! የት ብትሉ? ታቦር ተራራ! ⛰ ከዛም በተጨማሪ ለግማሽ ማራቶን ለሚሳተፉ ተሳታፊዎች የፓስታ ዲነር የሚኖር ይሆናል!
📅 እሁድ የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም. የ2016 ሶፊ ማልት ሐዋሳ ሃይቅ ዳር ግማሽ ማራቶን ዉድድር። ከሱ በተጨማሪ፣ የ8 ኪ.ሜ ዉድድር እና የልጆች ሩጫ የሚኖር ይሆናል!
በኢትዮጵያ ብቸኛው የሃይቅ ዳር ግማሽ ማራቶን ዉድድር እንዳያመልጣችሁ!
መልካም ሰኞ፣ መልካም ሳምንት!🫶

👍9
የ2016 ሶፊ ማልት ሃዋሳ ሃይቅ ግማሽ ማራቶን ውድድር ከተለያዩ ሃገራት የሚመጡ ተሳታፊዎችን ለማስተናገድ ተዘጋጅቷል፡፡
ከተሳታፊዎቹ መካከል ከእንግሊዝ፤ ከአሜሪካና አየርላንድ የሚመጡ ተሳታፊዎች ተጠቃሽ ናቸው፡፡
ጋዜጣዊ መግለጫ ጥር 20 ቀን 2016 ዓ.ም. ፡- ለ12ተኛ ጊዜ የሚካሄደው እና በአዲስ ስያሜ የመጣው የሃዋሳ ሃይቅ ግማሽ ማራቶን ውድድር የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም. በውቢቷ ሃዋሳ ከተማ ይካሄዳል፡፡
የዘንድሮው ውድድር ከወትሮው በተለየ ከተለያዩ ሀገራት የሚመጡ ተሳታፊዎች የሚኖሩት ሲሆን ከእንግሊዝ፤ ከአሜሪካ፤ ጆርጅያ፤ አየርላንድ፤ ጀርመን እና ሌሎችም ሃገራት የሚመጡ ተሳታፊዎች የውድድሩ ድምቀት እንደሚሆኑ ይጠበቃል፡፡
ከእንግሊዝ ሃገር የሚመጡት ተሳታፊዎች እና እራሳቸውን ቡድን ጤፍ በማለት የሚጠሩት ስለተሳትፏቸው አስተያየት ሲሰጡ ‘’የቡድን ጤፍ አባላት ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ውድድሩ ላይ ለመሳተፍ እና ስለ ኢትዮጵያ ለአለም ለማሳየት በጉጉት እየጠበቁ ይገኛሉ፡፡ ለዚህ ውድድር ሲመጡ ከልባቸው የሚወዱትንም ሌሎችን የመርዳት አላማ ለማሳካት ጭምር ነው ይህም የሃዋሳ ሃይቅ ግማሽ ማራቶን ውድድር ከሩጫም በላይ እንደሆነ ማሳያም ነው፤፤ ብለዋል፡፡
ከሃገር ውጪ ከሚመጡት ተሳታፊዎች በተጨማሪም ከአዲስ አበባ እንዲሁም ሃዋሳ እና አካባቢዋ የሚመጡ 3000 በላይ ተሳታፊዎች በግማሽ ማራቶን ብቻ ሳይሆን በ8ኪ.ሜ እና በህፃናት ውድድር እሚሳተፉ ይሆናል፡፡
ምዝገባ ሃዋሳ ላይ በሚገኙ የተለያዩ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን እሁድ ከሚካሄደው ሩጫ በተጨማሪ ቅዳሜ ጠዋት የካቲት 2 ቀን በታዋቂው የታቦር ተራራ ላይ ቀለል ያለ የእግር ጉዞ የሚካሄድ ይሆናል፡፡

👍7❤3