Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
6.23K subscribers
2.51K photos
190 videos
6 files
279 links
Official Great Ethiopian Run Telegram Channel.

Call 0116635757 for more details.
Download Telegram
ምዝገባ ተጀመረ📣📣📣

የ2016 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ሩጫ ምዝገባ ተጀምሯል!

ምዝገባ:
በዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች

መመዝገቢያ ዋጋ
490 ብር ተ.እ.ታ. ጨምሮ

አሁኑኑ ተመዝገቢ!😉

#investinwomen #CheersTo21
👍8👎2
ሴቶች ያሉበት ነገር ሁሉ ደማቅ ነው!🎉

የ2016 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ምዝገባ ተጀምሯል!

የተሳታፊ ቁጥሩን ከአመት አመት በመጨመር በአለም አቀፍ ደረጃ ከሚደረጉ ውድድሮች በተሳታፊ ቁጥር ከመጀመሪያዎቹ 3 ውድድሮች ውስጥ የሚጠቀሰው ይህ የሴቶች ብቻ ሩጫ ዘንድሮ 16000 ተሳታፊዎችን ያስተናግዳል፡፡

📹 Sneak Peak of the Registration Launch!
👉 https://youtu.be/sDbViw8Vags?si=rNm3-Lfv1jgey8v6

#investinwomen #CheersTo21
❤3👍1👎1
👟21ኪ.ሜ. ከየት ወዴት?!

የ2016 ሶፊ ማልት ሐዋሳ ሃይቅ ግማሽ ማራቶን የመሮጫ መስመር።

የግማሽ ማራቶን ዉድድር አዲስ በተገነባው የኤርፖርት መንገድ /ሎቄ አካባቢ/ ይጀምራል።

የ8 ኪሎ ሜትር እና የህፃናት ሩጫ መነሻ እና መጨረሻቸው በሀዋሳ ከተማ መሀል ላይ በሚገኘው ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሱሙዳ ሀውልት ፊት ለፊት ነው!

የካቲት 3 እንገናኝ!

☎️ +251116635757/+251116185841

#HawassaBreeze #LakesideRace #GreatEthiopianRun #CourseMap
👍5❤1
👋🏾 What’s up, everyone!

ግማሽ ማራቶኑን በስንት ሰዓት ለመጨረስ አስበዋል? የ2016 ሶፊ ማልት ሐዋሳ ሃይቅ ግማሽ ማራቶን ዉድድር ሲጨርሱ ከወርቅ፣ ከብር እና ነሐስ መስፈርቶቻችን ጋር የሚዛመዱ የማጠናቀቂያ ሰዓት አዘጋጅተናል።

🏃🏾‍♂️ ለወንዶች፡
🥇ከ1 ሰዓት ከ30 በታች
🥈ከ1 ሰዓት ከ45 በታች
🥉ከ2 ሰዓት ከ10 በታች

🏃🏾‍♀️ ለሴቶች
🥇ከ1 ሰዓት ከ45 በታች
🥈ከ2 ሰዓት በታች
🥉2 ሰዓት ከ25 በታች

በነዚህ ሰዓት ለሚጨርሱ ተሳታፊዎቻችን ከሜዳሊያ ባለፈ ከማጠናቀቂያ ሰዓትዎ መስፈርት ጋር የሚዛመድ ባጅ (Sticker) ይሰጥዎታል!

🏅የ2016 ሶፊ ማልት ሐዋሳ ሃይቅ ግማሽ ማራቶን
📆 የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም.
📍 ሐዋሳ

#HawassaBreeze #LakesideRace #GreatEthiopianRun
👍12❤1
📍Touching down in Hawassa with a bang! "WE HAVE ARRIVED!"

The Great Ethiopian Run team is gearing up for an epic race week as we kicked off today with a leadership training session, setting the stage for the 2024 Sofi Malt Lake Hawassa Half-Marathon this Sunday.

Get ready to join the excitement as we unfold a series of pre-race events starting tomorrow! 😉

Goodnight, Great Ethiopian Run family - the countdown to an unforgettable race weekend begins now. 🏃‍♂️🏅

#HawassaBreeze #LakesideRace #GreatEthiopianRun
👍12❤3🔥1
ጨምባላላ እያልን የ2016 ሶፊ ማልት ሐዋሳ ሃይቅ ግማሽ ማራቶንን ከቶኪቻዉ ጋር! 🎤

የካቲት 3 በሀዋሳ ከተማ መሀል ላይ በሚገኘው ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሱሙዳ ሀውልት ፊት ለፊት በመገኘት አሪፍ ጊዜ ያሳልፋ! 🎶🏃🏾🏃🏾‍♀️

🏅የ2016 ሶፊ ማልት ሐዋሳ ሃይቅ ግማሽ ማራቶን
📆 የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም.
📍 ሐዋሳ

#HawassaBreeze #LakesideRace #GreatEthiopianRun
❤6👍2🔥1
Embracing tradition!

Where love, respect, and excitement blend in the fragrant smoke of grilled delicacies.


The warmth of the people shines through at Gash Hussien’s BBQ.

A successful day at the office 🫶

#GreatEthiopianRun #Hawassa #HHM
👍4❤1
🌄🏞 The world woke up, and so did our spirit!

Just 24 hours before the half-marathon, our second pre-race event unfolded early this morning.

A massive shoutout to all the incredible participants who joined us for this epic event!

Stay tuned for more exciting events today! 😉

#HawassaBreeze #LakesideRace #GreatEthiopianRun
❤3👍3