Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
6.22K subscribers
2.5K photos
190 videos
6 files
279 links
Official Great Ethiopian Run Telegram Channel.

Call 0116635757 for more details.
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💫የ2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ ውድድር ቲሸርት መስጠት ጀምረናል! 💫⭐️🤩

በተመረጡ 9 የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች እያስተናገድን እንገኛለን! 🙌
👍20👏6❤1
ዛሬ በተካሄደው ጋዜጣዊ መግለጫ የ2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዝግጅት እና የቀጣዩን ዓመት ውድድር የዳሰሰ ነበር።

የክብረወሰን ባለቤትዋ ሩት ቼፕንጌቲች በመካከላችን ተገኝታ ልምዷን አካፍላናለች።

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍14❤6🔥1👏1🤩1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም! 👋👋

ሶፊ ማልት በብቁ ልምምድ መልካም ሩጫ ይመኛል! እርስዎ ተዘጋጅተዋል?🏃‍♀️🏃‍♂️

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍6❤4🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጤናዎን እንደጠበቁ በሕዳር 8 እንድንገናኝ አፍራን አጠቃላይ ሆስፒታል ይመኛል! በሩጫ ቀን ከጎንዎት ሆኖ በጤና ዘርፍ አስፈላጊውን ነገር ሁሉ አሟልቶ ይጠብቃችኋል።

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍9❤3
የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህጻናት እያልን ነገ ከልጆቻችን ጋር እንሮጣለን! የተመጣጠነ ምግብ ልጆችን መመገብ ትውልድን መንከባከብ ነው።

የወተት ተዋፅኦ የልጆችን ጥርስ እና አጥንት ጠንካራ ይደርጋል :: 🐄

2017 ዩኒሴፍ የልጆች ሩጫ ✨✨
❤9
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለውድ ተሳታፊዎቻችን ዳርማ የተሳካ ሩጫ እንዲሆን ይመኛል!

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍9❤3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን አደረሰን!✨✨
ፋብ አጋርነቱን እየመሰከረ መልካም ሩጫ ይመኛል🤗

💫 2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ  💫⭐️🤩

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍12
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
💫 ለ2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ አብራችሁን ናችሁ?💫⭐️🤩

ዩኒሴፍ እናንተን ይጠይቃል 🏃‍♀️🏃‍♂️

#sofimalt #Foreverychild #Nutrition #Creatingmemories  #Greatethiopianrun
👍7❤4
እንግዶቻችንን ተቀብለን ጀምረናል! ፀሐይ አብራ ሩጫችንን ለማድመቅ ወጥታለች! የልጆች ሩጫ ቢሆንም የወላጆችም የደስታ ቀን ነው 🥰🙌

የጥራጥሬ እና የቅባት እህሎች

ልጆች ሀይል እና ጤናማ እድገት እንዲኖራቸው ያደርጋሉ::

2017 ዩኒሴፍ የልጆች ሩጫ 💫👧🧒✨

#Unicef #children #races #Foreverychild #Nutrition #raceday #Greatethiopianrun
❤14👍2👏1