በየዓመቱ ትናፍቁናላችሁ! 🤗🏃♀️🏃♂️
✨2024 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜን ሙሉ ላደረጋችሁልን ተሳታፊዎች በሙሉ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ልባዊ ምስጋና ያቀርባል🙏 💫💫
የከርሞ ሰው ይበለን ❤
#sofimalt #foreverychild #nutrition #creatingmemories #greatethiopianrun

👍15❤4🤩3
✨የ2018 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ ሩጫ የተመዝጋቢ ብዛት ከግማሽ አልፏል! 💫💫
ባለእድል 5,000 ቀድሞ ተመዝጋቢዎች በተመሳሳይ ዋጋ ምዝገባቸውን እያካሄዱ ነው! እርስዎ ከእነሱ መሀል ነዎት? አሁኑኑ በቴሌ ብር ተመዝግበው በ25ተኛ ዓመታችን የታሪክ ተካፋይ ይሁኑ 🏃♀️🏃♂️
#sofimalt #25th #greatethiopianrun

❤11👍6🔥5
✨የ2025 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ ሩጫ የቀዳሚ 5,000 ተመዝጋቢዎች እድል ዛሬ ይዘጋል💫💫
ምዝገባዎትን አከናውነዋል? 🏃♀️🏃♂️
#sofimalt #greatethiopianrun
ምዝገባዎትን አከናውነዋል? 🏃♀️🏃♂️
#sofimalt #greatethiopianrun
👍14❤1🔥1
የቡድን ስራዎትን ፈትነውት ያውቃሉ? የ2017 አይ ኤፍ ኤች/አክራ የዱላ ቅብብል ሩጫ ምዝገባ ተጀምሯል!
📅 ታህሳስ 6 ቀን 2017 ዓ.ም
💫 ስድስት ወይም ከስድስት በታች የቡድን አባላት እንቀበላለን 💫⭐️🤩
ለአንድ ሰው 500 ብር ብቻ!
የምዝገባ ቦታ
📍 ላምበረት ሃይሌ ግራንድ ሆቴል አጠገብ: ኮረብታማ ኃይሌ ህንጻ 4ተኛ ፎቅ
ለተጨማሪ የምዝገባ አማራጭ ስልክ
☎️ 0116 63 57 57
☎️ 0116 18 58 41
#IFH #Greatethiopianrun

👍7❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ2017 አይ ኤፍ ኤች /አክራ የዱላ ቅብብል ውድድር ምዝገባ ክፍት ነው! ቡድንዎን ለይተዋል?
📅 ታህሳስ 6 ቀን 2017 ዓ.ም
💫 ስድስት ወይም ከስድስት በታች የቡድን አባላት እንቀበላለን 💫⭐️🤩
ለአንድ ሰው 500 ብር ብቻ!
የምዝገባ ቦታ
📍 ላምበረት ሃይሌ ግራንድ ሆቴል አጠገብ: ኮረብታማ ኃይሌ ህንጻ 4ተኛ ፎቅ
ለተጨማሪ የምዝገባ አማራጭ ስልክ ቁጥር
☎️ 0116 63 57 57
☎️ 0116 18 58 41
#IFH #Greatethiopianrun
📅 ታህሳስ 6 ቀን 2017 ዓ.ም
💫 ስድስት ወይም ከስድስት በታች የቡድን አባላት እንቀበላለን 💫⭐️🤩
ለአንድ ሰው 500 ብር ብቻ!
የምዝገባ ቦታ
📍 ላምበረት ሃይሌ ግራንድ ሆቴል አጠገብ: ኮረብታማ ኃይሌ ህንጻ 4ተኛ ፎቅ
ለተጨማሪ የምዝገባ አማራጭ ስልክ ቁጥር
☎️ 0116 63 57 57
☎️ 0116 18 58 41
#IFH #Greatethiopianrun
👍8❤2
በቡድን ሮጠን የአንድነት መንፈሳችንን እናጠንክር!!🏃🏼🏃🏼♀️
2017 አይ ኤፍ ኤች/አክራ የዱላ ቅብብል ሩጫ የተለያዩ ዘርፎችን በአንደንት በማሳተፍ በስራ ገበታችሁ/ቦታችሁ ታደርጉት የነበረውን ተናቦ መሰራት፣በጋራ ለአንድ አላማ ወደፊት መጓዝን እና ሌሎች ልምዶቻችሁን ከስራ አካባቢያችሁ ወጣ ብላችሁ ፈታ ዘና በማለት ሌላ ልምድ የምታገኙበት ደንቅ የወድድር መድረክ ነው።
ዛሬውኑ በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቢሮ መተው ይመዝገቡ!

❤5
ዛሬ በተካሄደው የእንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ ጋዜጣዊ መግለጫ:
"የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ይደግፋል። ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጋር ባንካችን የብዙ ጊዜ አብሮነት እና ድጋፍ አለው።''
"በእንጦጦ በየወሩ ወጣቶችን በነፋሻማ ስናስሮጥ በምክንያት ነው። እናቶቻችንንም የስራ እድል እየሰጠን ነው።"
ምዝገባው ወረቀት አልባ በሆነው ሲቢኢ ብር አፕሊኬሽን መሆኑን አቶ ደረጄ ጉፋ (CBE EXECUTIVE VICE PRESIDENT) አስታውሰዋል።
እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨✨
#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun

👍2
እንኳን ለእንጦጦ ወርሀዊ ሩጫ አደረሰን በማለት ንግግራቸውን ወ/ሮ ሂሩት ካሳ (ከአዲስ አበባ ቱሪዝም ቢሮ) ከፍተዋል።
ይሄ ሩጫ እንዲቀጥል ላደረገው ባንክ እናመስግነው ለከተማው ነዋሪ ተገናኝቶ አካላዊ እና አዕምሮውን እንዲያድስበት እና ከተማውን በደንብ እንዲያውቅበት እድል እንደሚሰጥ ገልጸዋል።
እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨✨
#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
ይሄ ሩጫ እንዲቀጥል ላደረገው ባንክ እናመስግነው ለከተማው ነዋሪ ተገናኝቶ አካላዊ እና አዕምሮውን እንዲያድስበት እና ከተማውን በደንብ እንዲያውቅበት እድል እንደሚሰጥ ገልጸዋል።
እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨✨
#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
👍2
''እንጦጦን እንድንቀጥል ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን።''
"ተፈጥሮ ማሽተት እና ማሰብ እጅግ ደስ ይላል። በተፈጥሮ ያሉ ነገሮች ሁሉ የሚቆይበት ቦታ ነው። ደግመን በእንጦጦ ለመሮጥ እጅግ ደስተኞች ነን።"
ዳግማዊት አማረ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዋና ስራ አስኪያጅ
እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨✨
#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
"ተፈጥሮ ማሽተት እና ማሰብ እጅግ ደስ ይላል። በተፈጥሮ ያሉ ነገሮች ሁሉ የሚቆይበት ቦታ ነው። ደግመን በእንጦጦ ለመሮጥ እጅግ ደስተኞች ነን።"
ዳግማዊት አማረ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዋና ስራ አስኪያጅ
እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨✨
#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
❤5👍3🤩1
የእንጦጦ እናቶችን ያማከለ ሩጫን ለመሮጥ ዝግጁ ነን። 👵😍✨
እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫን በተመለከተ ዛሬ በተካሄደው ጋዜጣዊ መግለጫ የሩጫው የምዝገባ ቀን ሰኞ ህዳር 23 ቀን ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ የሚካሄድ ሲሆን ምዝገባው በሲቢኢ ብር አፕሊኬሽን መሆኑ ተገልጿል።
ለመመዝገብ 100 ብር ብቻ ሲሆን ባለን ውስን ቦታ በዕለቱ ተመዝግበው የእንጦጦን ከፍታ በሩጫችን ይፈትሹ 😍

👍7❤1