Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
6.22K subscribers
2.5K photos
190 videos
6 files
279 links
Official Great Ethiopian Run Telegram Channel.

Call 0116635757 for more details.
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ2017 አይ ኤፍ ኤች /አክራ የዱላ ቅብብል ውድድር ምዝገባ ክፍት ነው! ቡድንዎን ለይተዋል?

📅 ታህሳስ 6 ቀን 2017 ዓ.ም

💫 ስድስት ወይም ከስድስት በታች የቡድን አባላት እንቀበላለን 💫⭐️🤩

ለአንድ ሰው 500 ብር ብቻ!

የምዝገባ ቦታ
📍 ላምበረት ሃይሌ ግራንድ ሆቴል አጠገብ: ኮረብታማ ኃይሌ ህንጻ 4ተኛ ፎቅ

ለተጨማሪ የምዝገባ አማራጭ ስልክ ቁጥር
☎️ 0116 63 57 57
☎️ 0116 18 58 41

#IFH #Greatethiopianrun
👍8❤2
በቡድን ሮጠን የአንድነት መንፈሳችንን እናጠንክር!!🏃🏼🏃🏼‍♀️

2017 አይ ኤፍ ኤች/አክራ የዱላ ቅብብል ሩጫ የተለያዩ ዘርፎችን በአንደንት በማሳተፍ በስራ ገበታችሁ/ቦታችሁ ታደርጉት የነበረውን ተናቦ መሰራት፣በጋራ ለአንድ አላማ ወደፊት መጓዝን እና ሌሎች ልምዶቻችሁን ከስራ አካባቢያችሁ ወጣ ብላችሁ ፈታ ዘና በማለት ሌላ ልምድ የምታገኙበት  ደንቅ የወድድር መድረክ ነው።

ዛሬውኑ በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቢሮ መተው ይመዝገቡ!

የምዝገባ ቦታ
📍 ላምበረት ሃይሌ ግራንድ ሆቴል አጠገብ: ኮረብታማ ኃይሌ ህንጻ 4ተኛ ፎቅ

ለተጨማሪ የምዝገባ አማራጭ ስልክ ቁጥር
☎️ 0116 63 57 57
☎️ 0116 18 58 41

#IFH #Greatethiopianrun
❤5
ዛሬ በተካሄደው የእንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ ጋዜጣዊ መግለጫ:

"የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ይደግፋል። ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጋር ባንካችን የብዙ ጊዜ አብሮነት እና ድጋፍ አለው።''

"በእንጦጦ በየወሩ ወጣቶችን በነፋሻማ ስናስሮጥ በምክንያት ነው። እናቶቻችንንም የስራ እድል እየሰጠን ነው።"

ምዝገባው ወረቀት አልባ በሆነው ሲቢኢ ብር አፕሊኬሽን መሆኑን አቶ ደረጄ ጉፋ (CBE EXECUTIVE VICE PRESIDENT) አስታውሰዋል።

እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨✨

#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
👍2
እንኳን ለእንጦጦ ወርሀዊ ሩጫ አደረሰን በማለት  ንግግራቸውን ወ/ሮ ሂሩት ካሳ (ከአዲስ አበባ ቱሪዝም ቢሮ) ከፍተዋል።

ይሄ ሩጫ እንዲቀጥል ላደረገው ባንክ እናመስግነው ለከተማው ነዋሪ ተገናኝቶ አካላዊ እና አዕምሮውን እንዲያድስበት እና ከተማውን በደንብ እንዲያውቅበት እድል እንደሚሰጥ ገልጸዋል።

እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨✨

#ENTOTO #CBE   #Greatethiopianrun
👍2
''እንጦጦን እንድንቀጥል ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን።''

"ተፈጥሮ ማሽተት እና ማሰብ እጅግ ደስ ይላል። በተፈጥሮ ያሉ ነገሮች ሁሉ የሚቆይበት ቦታ ነው። ደግመን በእንጦጦ ለመሮጥ እጅግ ደስተኞች ነን።"

ዳግማዊት አማረ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዋና ስራ አስኪያጅ

እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨✨

#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
❤5👍3🤩1
የእንጦጦ እናቶችን ያማከለ ሩጫን ለመሮጥ ዝግጁ ነን። 👵😍✨

እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫን በተመለከተ ዛሬ በተካሄደው ጋዜጣዊ መግለጫ የሩጫው የምዝገባ  ቀን ሰኞ ህዳር 23 ቀን ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ የሚካሄድ ሲሆን ምዝገባው  በሲቢኢ ብር አፕሊኬሽን መሆኑ ተገልጿል።

ለመመዝገብ 100 ብር ብቻ ሲሆን ባለን ውስን ቦታ በዕለቱ ተመዝግበው የእንጦጦን ከፍታ በሩጫችን ይፈትሹ 😍

እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨✨

#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
👍7❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በእንጦጦ ከፍታ አብረውን ይሮጣሉ?🤩⛰🍃

ለእንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ በሲቢኢ ብር ለመመዝገብ እንዴት እናድርግ?✨✨

የሚከተለውን ቪድዮ ተከታትለው በመጪው ሰኞ ጠዋት 12:00 ምዝገባዎትን ባለን ውስን ቦታ ያካሂዱ!

👉 የምዝገባ ብር 100 ብር ብቻ!

ለበለጠ መረጃ
☎️ 0116 63 57 57
☎️ 0116 18 58 41

#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
❤4👍2
የእንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ ምዝገባ አሁን ክፍት ነው!!!

ጊዜው ከማለፉ በፊት ቦታዎን ያስይዙ!!

ለመመዝገብ 👇
ሲቢኢ ብር ስልክዎት ላይ ይጫኑ

ታላቅ ሩጫ በኢትዮጵያ x ሲቢኢ

እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ

Registration for Entoto Park CBE Run now OPEN!!!

Reserve your place before it's too late!!

To Register 👇
Go to CBE Birr

Great Ethiopian Run x CBE
Entoto Park CBE Run

#greatrun #CBE #EntotoParkCBERun #Ethiopia #run
👍11🤩1
በከፍታ ቦታ (እንደ እንጦጦ 3,200ሜ እና ከዛ በላይ በሚገኙ ተራራማ ቦታዎች) መሮጥ የተሻለ የኦክሲጅን አቀባበል ÷ የሳንባ ጤና ለማሻሻል እንዲሁም ለአቅም መጎልበት ያበቃል። ጥቅሙ ይሄ ብቻ ነው ተብሎ ባይጠቀስም ተጨማሪ እርዳታ አለው!

የእንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫን ከመዝናናት ባለፈ እንጠቀምበት ✨❤️🏃‍♀️🏃‍♂️

እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨✨

#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
❤6👍2
የጋራ ሩጫ! 🏃‍♀️🏃‍♂️
የጋራ ውጤት! ⭐️
የጋራ ቀን! 🤗

የ2017 አይ ኤፍ ኤች/አክራ የዱላ ቅብብል ሩጫ ✨

#IFH #Greatethiopianrun
👍6❤4
እንጦጦ ተራራን መሮጥ እና መሄድ አንድ አይደለም! ⛰ 🦅

ወደ እንጦጦ መሄድ ማለት ተፈጥሮን ማወቅ ነው። በእንጦጦ መሮጥ ደግሞ ተፈጥሮን ከማወቅ በላይ መተዋወቅ ነው 😍🌳☁️🏃‍♀️🏃‍♂️

እንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ✨✨

#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
❤11
ከቡድንዎ ፈጣን ማን ነው? 😱
በታህሳስ 6 አብረን እናያለን 😁

የ2017 አይ ኤፍ ኤች/አክራ የዱላ ቅብብል ሩጫ ✨

#IFH #Greatethiopianrun
🤩4👍1
በከፍታ እና በዝቅታ እግራችንን በእንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ እንፈትን ✨✨
↗️↘️↗️↘️
መግቢያ- በሱሉልታ በር
በቦታው መድረሻ ሰዓት - ከጠዋቱ 1:00
የሩጫ መነሻ ሰዓት - ከጠዋቱ 2:00
በቦታው ሲገኙ ማንነትዎን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝዎትን ያረጋግጡ ☑️
ለሩጫ ተገቢውን ልምምድ አድርገው እንደ አሞራ አየር ለመቅዘፍ ይዘጋጁ! 🦅

#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
❤3👍1
የሚተላለፍ ስኬት! 💪💪💪
እኔ ወደ እኛ የሚቀየርበት የሩጫ ዕለት ❤️

የ2017 አይ ኤፍ ኤች/አክራ የዱላ ቅብብል ሩጫ ✨

#IFH #Greatethiopianrun
❤1
ነገ የእንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ ለማካሄድ ከመገኘትዎ በፊት የሚከተሉትን መረጃዎች ይያዙ!
መግቢያ - በሱሉልታ በር
ቦታው መድረሻ ሰዓት - ከጠዋቱ 1:00
የሩጫ መነሻ ሰዓት - ከጠዋቱ 2:00
ማንነት የሚገልጽ መታወቂያ እንዳይረሱ! ☑️

#Entotoparkrun #CBE #Greatethiopianrun
👍2❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የእንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫ እኮ ነገ ነው!✨✨

በቅዳሜ ጠዋት የእንጦጦን አየር እየተነፈስን 5 ኪ.ሜ እንሩጥ 😍

ለበለጠ መረጃ:
0116 63 57 57
0116 18 58 41

#ENTOTO #CBE #Greatethiopianrun
👍6❤1👏1