የጌታ ጸጋ ከኹላችኹ ጋር ይኹን።
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
በቃለ እግዚአብሔር አንባቢያን ማህበር/ ደቡብ ምዕራብ ክልል፣ በጅማ ከተማ ሲደረግ የነበረው ክልላዊ የተማሪ መሪዎች ጉባኤ በጌታ ጸጋ በብዙ ድል ተጠናቋል። ስለ ኹሉ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይኹን። በእነዚህ ቀናት፣ የ1ኛ ቆሮንቶስ መጽሐፍን ያጠናን ሲሆን፣ ስልታዊ ትምህርቶችንም ወስደናል፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ዘዴን እና የቤተሰብ ቡድን እንዲሁም ተልዕኳዊ ትምህርቶችን ለተማሪዎች ሰጥተናል። በዚህ ፕሮግራም ከ 11 ከተሞች የተማሪ መሪዎች ተሳትፈዋል።
#መከተል_መታነጽ_ማገልገል
#ቃለ_እግዚአብሔር_አንባቢያን_ማህበር_ጅማ

❤5
#ፎፋ_ሃይስኩል_ክርስቲያን_ተማሪዎች
የቃለ እግዚአብሔር አንባቢያን ማህበር እግዚአብሔር ለኃይስኩል ተማሪዎች ያለውን የልብ ሃሳብ ያገለግላል። በጌታ ጸጋ የተማሪዎች ህብረትን በእግዚአብሔር ቃል እውነት በማነጽ እያገለገልን፣ ህብረቶችን እያደራጀን እያገለገልን እንገኛለን።
#ኑ_አብረን_እናገልግል!
#ኢየሱስን_እየተከተሉ_በእግዚአብሔር_ቃል_እየታነጹ_ማህበረሰባቸውን_የሚያገለግሉ_ተማሪዎች_ማየት

❤3🏆1
የጌታ ፀጋ ከኹላችን ጋር ይኹን።
የቃለ እግዚአብሔር አንባቢያን ማህበር እግዚአብሔር ለኃይስኩል ተማሪዎች ያለውን የልብ ሀሳብ ያገለግላል። እግዚአብሔር ረድቶን በሳጃ ከተማ የኃይስኩል ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረትን አስጀምረናል። ለዚህም ማስጀመሪያ ፕሮግራም ጥቅምት 3/2019 በርሆቦት ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ተደርጓል። ጌታ ረድቶናል!!!
ይህን አገልግሎት አብረን እንድናገለግል ጥሪያችን ነው!!
የቃለ እግዚአብሔር አንባቢያን ማህበር/ ደቡብ ምዕራብ ክልል/ ጅማ
#ኢየሱስን_እየተከተሉ_በእግዚአብሔር_ቃል_እየታነፁ_ማህበረሰባቸውን_የሚያገለግሉ_ተማሪዎችን_ማየት

❤4💯2