LinkUp Addis
25.5K subscribers
11.6K photos
434 videos
26 files
4.25K links
LinkUp Addis is a digital media company based in Addis Ababa, Ethiopia. Primarily focusing on events and entertainment, LinkUp Addis serves as the leading entertainment media platform for all Ethiopians.

Contact us at @LinkupAddisOfficial
Download Telegram
Partners Content

መቼም ስለ አዲሱ የቴክኖ ካሞን 40 ስልክ የካሜራ ብቃት ሰምታችኋል፡፡

በበተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በካሞን 40 ብቻ የተነሱ አጅግ አስገራሚ ፎቶዎችን መመልከት የሚችሉበት፣ ስልኩን በቅርበት ማየት እና መሞከር የሚችሉበት፣ የቴክኖ ምርቶችን እና በርካታ ሽልማቶች የሚያሸልሙ ጨዋታዎችን የሚጫዎቱበት እና በሙዚቃ ዝግጅት ፈታ ዘና ሚሉበት ትልቅ ኤግዝቢሽን ተዘጋጅቷል።

ይሄ ሁሉ ጥቅምት 1 ከቀኑ 7 ሰዓት ጀምሮ እስከ አመሻሽ ሳሊተምህረት መንገድ የተባበሩት አደባባይ በሚገኘው በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር ለናንተ በቴክኖ ኢትዮጵያ ተዘጋጅቷል፡፡

ኑ ተዝናኑ፣ ተሸለሙ ሀገራችሁን በፎቶ ይመልከቱ ቅዳሜ ጥቅምት 1 አይቀርም!

#TecnoCamon40Series #FlashSnap #TecnoAI

@tecno_et