ማንችስተር ዩናይትድ ET🇪🇹
1.15K subscribers
9 photos
2 videos
ይህ ስለ ታላቁ 🏆ማንችስተር ዩናይትድ 🏆
24ሰዓት በአማርኛ ብቻ የሚዘገብበት ቻናል ነው።

🔝ስለ ዝውውሮች♻️
🔝የጨዋታ ትንተና📻
🔝ጎሎች📺
🔝የጨዋታ ውጤት ከየስታዲየሙ🏟
🔝ታሪኮች🎞
🔝ትኩስ🔥 ትኩስ🔥 ዜናዎች እናደርሳለን📄
Download Telegram
ማታ ስለ ቼልሲ" ለኔ ከቼልሲ መጫወት በጣም አስደሳች ነገር ነው አሁንም እዛ ብዙ ጓደኞች አሉኝ ፍራንክን አውቀዋለሁ የቡድን አጋሬ ነበር እንደ አሰልጣኝም እንደ ተጫዋችም ምን ያህል ምርጥ እንደ ነበር አውቃለሁ በጣም ከባድ ሚሆን ይመስለኛል ምክንያቱም ብዙ ምርጥ አዳዲስ ተጫዋቾች አላቸው እኛም እነሱን ስንገጥም ዝግጁ መሆናችንን እርግጠኛ መሆን አለብን ልክ እንዳለፋት ሁለት ጨዋታዎች በዛ መንገድ ከተጫወትን በእርግጠኝነት እናሸንፋለን።

@Manchester_UnitedET
@Manchester_UnitedET
ላምፓርድ ስለ ዩናይትድ" እንደማስበው ሊጉ ተገማች አደለም ሁሉንም ጨዋታዎች ማየት ትችላለህ ትልልቅ ቡድኖች ብዙ ግብ አስተናግደዋል እኛም ከነሱ ውስጥ ተጠቃሽ ነን እንደማስበው ግን ዩናይትድ በጣም ጥሩ ቡድን ነው ባለፈው አመትም ስንገጥማቸው ይሄን ተመልክተናል ዛሬ ምንገጥማቸውም ዋጋ ሰጥተን ነው።

@Manchester_UnitedET
@Manchester_UnitedET
ፈርዲናንድ ስኮልስ ማርሻል ላይ በሰነዘረው ትችት እንደማይስማማ ገለፀ "አንዳንዴ በግራ በኩል በስፋት ይጫወት ነበር በዚህ ቦታ ላይ ጥሩ ጊዜ አሳልፏል እናም ያለውንም ዋጋ አሳይቷል በዩናይትድ ቤት ወጣት 9 ቁጥር እንደ መሆኑ ታላቅነቱን ማሳየት ቀላል አይደለም እናም ይህንን ማድረግ ችሏል በግራ ክንፍ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ነበረው በውድድር አመት ያለውን ቋሚ አቋም ደረጃ ከፍ ማድረግ አለበት እናም እንደዚህ ተመሳሳይ አቋም የሚያሳይበትን የውድድር አመት እየፈለገ ነው
ያለፈውን የውድድር አመት እሳት ሆኖ ነው የጨረሰው ሁላችንም ትልቅ ዋጋ ያላቸውን ጎሎች እንደሚያስቆጥር እናውቃለን በጨዋታዎች ውስጥ ተሳታፊ ለመሆን የማይዋዥቅ ብቃት ማሳየት አለበት ይህን ካደረገ " እኔ የማንችስተር ዩናይትድ 9 ቁጥር ነኝ " ማለት ይችላል በዚህ የውድድር አመት የዩናይትድ የጎል አካውንቱን መክፈት አለበት በሶስት የፕርሜሊግ ጨዋታ ጎል ማስቆጠር አልቻለም
ኦክቶበር 4 ዩናይትድ በቶትንሀም ሲሸነፍ በቀይ ስለወጣ ከ3 ጨዋታ ቅጣት ውስጥ አንዱን አሳልፏል ።

@Manchester_UnitedET
@Manchester_UnitedET
ኦውን ሀርግሬቭስ አሌክስ ቴሌስ ከሉክ ሾው የተሻለ ድንቅ ተጨዋች መሆኑን ሲገልፅ

" ቴሌስ ጥሩ ተጨዋች ነው ድንቅ የማጥቃት ክህሎት አለው አሲስቶችን ያደርጋል ጨዋታውን ከፍና ዝቅ ያደርጋል በአንፃራዊነት በክንፍ ተጨዋችነት ቢጫወት ይስማማዋል ምክንያቱም በመከላከሉ ድንቅ አይደለም አሲስቶችን በማድረግ ያስመዘገበው ቁጥር ከፍ ያለ ነው ውሳኔ ላይ ጎበዝ ነው ለዩናይትድ ጥሩ ጭማሪ ነው ዘመናዊ ተመላላሽ ነው ሉክ ሾው ባለፈው የውድድር አመት ምርጥ በነበረበት ጊዜ ጥሩ ነገር አሳይቶናል በሶስት ተከላካይ በግራ በኩል ሲጫወት ደግሞ የበለጠ የተስማማው ቦታ ይመስላል።

@Manchester_UnitedET
@Manchester_UnitedET
ሽማይክል" የሚመስለው ከኃላ በሶስት ተከላካይ ነበር መሀሉ ላይ ደሞ አምስት ግን እንደ እውነታው ከኃላ አምስት ነበሩ ከነሱ ፊት ደሞ ሁለቱ ፍሬድና ማክቶሚናይ በጣም ትልቅ ድል ነበር እንደማስበው በጣም ስንፈልገው የነበረ ነገር ነበር እንደማስበው አሁንም ገና የሽግግር ጊዜ ላይ ነን አንዳንድ ልናይ የማንፈልጋቸውን ውጤቶች ልናይ እንችላለን አንዳንዶቹ አስደንጋጭም ሊሆኑ ይችላሉ ይህ ድል ግን በራስ መተማመንን ይሰጣቸዋል ገና በጣም ወጣት ስብስብ ነው ልምድ ካለው አሰልጣኝ ጋር ግን ቢሆንም ይህንን በአራት ቀናት ውስጥ ከቼልሲ እና ከሌብዚክ ጋር መድገም አለብን።

@Manchester_UnitedET
@Manchester_UnitedET
👕 በዛሬው ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች አድርገውት የሚገቡት ማልያ

🔴ማን ዩናይትድ 🆚 ቼልሲ 🔵

@Manchester_UnitedET
@Manchester_UnitedET
🔴 የማንችስተር ዩናይትድ አሰላለፍ

ማን.ዩናይትድ ከ ቼልሲ | 1:30

@Manchester_UnitedET
@Manchester_UnitedET
🔵 የቼልሲ አሰላለፍ

ማን.ዩናይትድ ከ ቼልሲ | 1:30

@Manchester_UnitedET
@Manchester_UnitedET
📨 ዛሬ የጨዋታ ቀን ነው

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

⛳️ 6ኛ ሳምንት ጨዋታ

🔴ማን ዩናይትድ 🆚 ቼልሲ🔵

📆ዛሬ ቅዳሜ ጥቅምት 14

⏰ ከምሽቱ 1:30

🏁 የመሃል ዳኛ 'ማርቲን አትኪንሰን'

🏟ስታዲየም "ኦልድ ትራፎርድ"

@Manchester_UnitedET
@Manchester_UnitedET
ጨዋታ ልጀመር 10 ይቀራል
ጨዋታ ተጀምሯል
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ስድስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ:

⏰ 2ኛ ደቂቃ

🔴 ማንችስተር ዩናይትድ 0-0 ቼልሲ 🔵

🏟 ኦልድትራፎርድ ስቴድየም
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿7ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

⏰ ተጠናቀቀ

🔴ማን.ዩናይትድ 0⃣ - 1⃣ አርሰናል ⚪️
⚽️#ኦባሜያንግ PK 69'

🏟 ኦልድ ትራፎርድ
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 18 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have an owner.
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 9 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have an owner.