🗣️ፔድሮ ኔቶ፦
ለኔ ሊዮኔል ሜሲ በታሪክ ከሁሉም ስፖርተኞች የላቀው ነው።
ከሜሲ ቀጥሎ ማይክል ጆርዳን እና ታይገር ዉድስን አስቀምጣለሁ።🥶
ምንጭ sky sports
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
ለኔ ሊዮኔል ሜሲ በታሪክ ከሁሉም ስፖርተኞች የላቀው ነው።
ከሜሲ ቀጥሎ ማይክል ጆርዳን እና ታይገር ዉድስን አስቀምጣለሁ።🥶
ምንጭ sky sports
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤25
ሊዮ ነገ ምሽት ከስፔኑ ንጉስ እና ንግስት ጋር እራት ይመገባል አርብ ደሞ የልዕልቷን ሽልማት ይቀበላል
Diario Ole
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
Diario Ole
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤23😎2
🇵🇹 47 የጎል አስተዋጽኦ — የሮናልዶ የ2008 ፕራይም ዓመት
🇵🇹 65 የጎል አስተዋጽኦ — የሮናልዶ የ2017 ፕራይም ዓመት
ሁለቱ ዓመታት ተደምረው = 112 የጎል አስተዋጽኦ
🇦🇷 ሊዮ ሜሲ በፈረንጆቹ 2012 ብቻ 113 የጎል አስተዋጽኦ አስመዝግቧል! 🥶
የሊዮ ሜሲ የ2012 የውድድር ዘመን አፈጻጸም ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ሁለት ምርጥ የክፍለ-ዘመን ዓመታት ውጤት በላይ ነው! የማይታመን! 😳😱
#Messi #GOAT

❤17
🚨🇦🇷 ሰበር ዜና፡
ሊዮኔል ስካሎኒ እስከ 2030 የዓለም ዋንጫ ድረስ የአርጀንቲና ዋና አሰልጣኝ ሆነው አዲስ ውል ለመፈራረም ተስማምቷል።
በመስከረም ወር የተላከው ሀሳብ ተቀባይነት አግኝቷል፣ ዝርዝሮቹ እየተስተካከሉ እና ለመፈረም ጊዜው አሁን ነው።
ስካሎኒ እሺ ብሏል፣
Fabrizio Romano
@Messi_Fans_et
ሊዮኔል ስካሎኒ እስከ 2030 የዓለም ዋንጫ ድረስ የአርጀንቲና ዋና አሰልጣኝ ሆነው አዲስ ውል ለመፈራረም ተስማምቷል።
በመስከረም ወር የተላከው ሀሳብ ተቀባይነት አግኝቷል፣ ዝርዝሮቹ እየተስተካከሉ እና ለመፈረም ጊዜው አሁን ነው።
ስካሎኒ እሺ ብሏል፣
Fabrizio Romano
@Messi_Fans_et
❤14
የእግር ኳስ ሕያው አፈ ታሪክ የሆነው ሊዮኔል መሲ በዛሬው ዕለት በስፔን ኦቪዬዶ ከተማ በሚገኘው ታዋቂው "ዩሮስታርስ ሆቴል ዴ ላ ሬኮንኩስታ ማረፊያውን ያደርጋል! 🌟
ይህ ባለ 5-ኮከብ የቅንጦት ሆቴል የከተማዋ አንጸባራቂ ታሪካዊ ምልክቶች አንዱ ተደርጎ ይወሰዳል።
ከዚህም በላይ ሆቴሉ በየዓመቱ princess of the Asturia awards አሸናፊዎችን እና የስፔን ንጉሣዊ ቤተሰቦችን በታላቅ ክብር የሚያስተናገድ ታዋቂ ስፍራ ነው። 👑🏨

❤12
ሰበር ዜና 🥶
🚨✨ የእግር ኳስ ንጉሡ ወደ ስፔን አቀና! 🐐🇪🇸
ሊዮኔል ሜሲ ዛሬ ጠዋት ስፔን መድረሱ ተሰምቷል! ✈️
የስፔኑን ክቡር Princess of Asturias Sports Award ለመቀበል ወደዚያ ያቀናው ሊዮ፣ ከንጉሥ ፌሊፔ 6ኛ እና ከንግሥት ሌቲዚያ ጋር ልዩ የእራት ግብዣ ይኖረዋል! 👑🍽️
ምንጭ ታማኙ The Touchline

❤15
የእግር ኳስ አፈ ታሪክ የሆነው ሊዮኔል ሜሲ የክብር እንግዳ ሆኖ የሚገኝበትን የፈረንጆቹ የ2026 Princess of Asturias Award ለመቀበል የስፔኗ ኦቪኤዶ ከተማ ገብቷል። 👍
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤10
የኮሪያው ታዋቂ የሙዚቃ ባንድ BTS በእግር ኳሱ አፈ ታሪክ በሊዮኔል ሜሲ የክብር ማሊያ!
ትላንት በአርጀንቲና ኮንሰርት ነበር እና የሜሲ Celebration ሁሉ ሲያሳዩ ነበር እነዚህ ዘፋኞች ዛሬ ሙሉ ሚዲያው ስለ እነዚህ ልጆች እያወራ ነው 🙏
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
ትላንት በአርጀንቲና ኮንሰርት ነበር እና የሜሲ Celebration ሁሉ ሲያሳዩ ነበር እነዚህ ዘፋኞች ዛሬ ሙሉ ሚዲያው ስለ እነዚህ ልጆች እያወራ ነው 🙏
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤14
❤16