🎇ሜሲን ከሌላ ጋር ማወዳደር በምድር ላይ ወንጀል ሲሆን በሰማይ ቤት ደግሞ ሃጥያት ነው✨
➤ሊዮኔል ሜሲ ዛሬ ንጋት እጅግ አስደማሚ ብቃቱን አሳይቷል።
➤ሜሲ በጨዋታው ላይ 3️⃣ ተከላካዮችን ወደ ፈጣሪያቸው በመሸኘት፣ የአመቱ ምርጥ ጎል ልትሆን የምትችል፣ እጅግ አስደናቂ እና ምትሃታዊ ጎል አስቆጥሯል።
➤ሜሲ በጨዋታው ላይም እጅግ አስደናቂ አሲስት ማድረግ ችሏል።
➤ንጉሱ በጨዋታው ላይ ባሳየው ምርጥ ብቃት የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል።
➤የእግርኳሱ ሊቅ በእግርኳስ ታሪክ 4️⃣2️⃣8️⃣ አሲስቶችን በማድረግ የመጀመሪያው እና ብቸኛው ተጫዋች መሆን ነው።
➤የእግርኳስ አምላክ በእግርኳስ ታሪክ 1️⃣3️⃣6️⃣5️⃣ ጎሎች ላይ ተሳትፎ ያደረገ የመጀመሪያው እና ብቸኛው ተጫዋች ሆኗል
➤አርጀንቲናዊው የአለም ገዢ በእግርኳስ ህይወቱ 9️⃣3️⃣7️⃣ ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።
➤ሊዮኔል ሜሲ በሜዠር ሊግ ሶከር 2️⃣6️⃣ ጎሎችን አስቆጥሮ፣ 1️⃣3️⃣ አሲስቶችን አድርጓል።
➤በአጠቃላይ ባደረጋቸው 3️⃣0️⃣ ጨዋታዎች 3️⃣9️⃣ ጎሎች ላይ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል።
➤በ2️⃣6️⃣ ጎሎች የሜዠር ሊግ ሶከር ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ነው።
➤በ1️⃣3️⃣ አሲስቶች የሜዠር ሊግ ሶከር ከፍተኛው አሲስት አድራጊ ነው።
➤ሙሉ ስሙ ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ ኩሲቲኒ ይባላል።
➤ነገርግን እንዲህ ብላችሁ መጥራት ትችላላችሁ፦
➤በእግርኳስ ታሪክ የምንጊዜም ምርጡ ተጫዋች ብላችሁ መጥራት መብታችሁ ነው።
ጋዜጠኛ ብሌን ተመስገን ✍️
SHARE @Messi_fans_et

❤10🥰3
🇦🇷👑 Lionel Messi is the clear favourite to win the MLS Golden Boot and MLS MVP award!
⚽️ 26 goals 🥇
🎯 13 assists 🥇
🤝 39 G/A 🥇
⭐ 8.39 rating 🥇
😮 24 big chances created 🥈
🎯 6 free-kick goals 🥇
GOAT! 🐐
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
⚽️ 26 goals 🥇
🎯 13 assists 🥇
🤝 39 G/A 🥇
⭐ 8.39 rating 🥇
😮 24 big chances created 🥈
🎯 6 free-kick goals 🥇
GOAT! 🐐
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤18
ሊዮኔል ሜሲ በድንቅ ብቃት ኢንተር ሚያሚን ወደ ድል መርቷል — የኮንካካፍ ሻምፒዮንስ ካፕ ተሳትፎም ተረጋግጧል! 🐐🩷✨
በሜጀር ሊግ ሶከር (MLS) የውድድር ዘመን መገባደጃ ወሳኝ ጨዋታ ኢንተር ሚያሚ በጊሌት ስታዲየም ኒው ኢንግላንድ ሬቮሉሽንን 2 ለ 1 በማሸነፍ አስደናቂ የግብ መመለስ (Comeback) አስመዝግቧል።
ኒው ኢንግላንድ በ53ኛው ደቂቃ በዳንኤል ጋዝዳግ ግብ መሪ መሆን ቢችልም፣ የ39 ዓመቱ አርጀንቲናዊ አስማተኛ ሊዮኔል ሜሲ በ69ኛው ደቂቃ ለጀርመን በርተራሜ ድንቅ አቻ አድራጊ ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል።
በመቀጠልም በ83ኛው ደቂቃ በተከላካዮች መሃል ድንቅ የማታለል ጥበብ በማሳየት የማሸነፊያዋን ግብ ራሱ ከመረብ በማሳረፍ የጨዋታው ኮከብ (Icon of the Match) ሆኖ አጠናቋል።
ይህ ድል ኢንተር ሚያሚን በ59 ነጥብ የደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ ያስቀመጠው ሲሆን፣ ክለቡ የ2027ቱን የኮንካካፍ ሻምፒዮንስ ካፕ (CONCACAF Champions Cup) ተሳትፎውን በይፋ እንዲያረጋግጥ አስችሎታል።
ሜሲ በሊጉ ያስቆጠራቸውን ጎሎች ብዛት ወደ 26 በማሳደግ የወርቅ ጫማውን ፉክክር በበላይነት እየመራ ይገኛል።
ከጨዋታው በኋላ ወደ 1,000 የሙያ ዘመን ግቦች ለመድረስ 63 ጎሎች ብቻ ስለመቅረታቸው ለቀረበለት ጥያቄ ሜሲ
ሲመልስ፦ "ዋነኛ ግቤ ቡድኔን ማገዝ እና ድጋሚ የኤምኤልኤስ ሻምፒዮን መሆን ነው፤ ግቦች በሂደት ራሳቸው ይመጣሉ" በማለት የግል ክብረወሰን ከቡድን ስኬት እንደማይበልጥበት በተግባር አሳይቷል።
በተጨማሪም የኢንተር ሚያሚ ስብስብ የ2025 የኤምኤልኤስ ዋንጫ ድላቸውን የሚያዘክር ልዩ የሻምፒዮና ቀለበት (Championship Ring) በቅርቡ እንደሚቀበሉ ታውቋል።

❤16
🚨🚨🎙️| ሃሪ ኬን ምን እንደሚጎለዉ ሲጠየቅ፡
"የሜሲን የግራ እግር ማግኘት ብችል ኖሮ... እኔን ማቆም እጅግ በጣም ከባድ ይሆን ነበር!" 🐐
[lequipe]
"SHARE" || @Messi_Fans_et

❤20
በእግር ኳስ ታሪክ ከፍጹም ቅጣት ምት (Penalty) ውጭ ከፍተኛ ጎል ያስቆጠሩት ተጫዋቾች ፦
🇦🇷 ሊዮኔል ሜሲ — 822 ጎል
🇵🇹 ክርስቲያኖ ሮናልዶ — 801 ጎል
ሜሲ ከሮናልዶ በ160 ያነሱ ጨዋታዎች ተጫውቷል!
" SHARE " | @Messi_Fans_et
🇦🇷 ሊዮኔል ሜሲ — 822 ጎል
🇵🇹 ክርስቲያኖ ሮናልዶ — 801 ጎል
ሜሲ ከሮናልዶ በ160 ያነሱ ጨዋታዎች ተጫውቷል!
" SHARE " | @Messi_Fans_et
❤14😁3
ሜሲ በ መጨረሻ 26 ቱ ውስጥ ተካተተ !!
ሜሲ ❤️ በ ፊፋ ፕሮ የአመቱ ምርጥ 11 ውስጥ ለመካተት በመጨረሻ 26 ውስጥ መካተት ችሉዋል ::
ይሄ በመላ አለም በሚገኙ የተመረጡ 19,806 ተጨዋቾች ምርጫ መሰረት የሚከናወን ሂደት ነው ::

❤9
The date is November 2. It’s 2005.
An 18-year-old Lionel Messi has scored his very first Champions League goal.
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
An 18-year-old Lionel Messi has scored his very first Champions League goal.
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤8
🐐✨ "እንዲህ ዓይነት ትህትና የሚታየው በሜሲ ብቻ ነው!" — ጆን ቴሪ
የቼልሲው ሌጀንድ ጆን ቴሪ ስለ ሊዮኔል ሜሲ
"ከባርሴሎና ጋር ስንጫወት ልጄ የሜሲን ፊርማ የያዘ ማልያ ለመነኝ። ጨዋታው ሲያልቅ ወደ እርሱ ሄጄ ጠየቅሁት፤ ምንም ሳያመነታ በፈገግታ ሰጠኝ።"
"ነገር ግን ፊርማ ማድረጉን መርሳቴ ታውሶ ወደ መልበሻ ክፍል ስመለስ የቡድን አጋሮቹ ሄደው ነበር፤ እርሱ ግን ቆሞ ጠበቀኝ! 'ልጅህ እንዳያዝን እና አንተም ዛሬ ማታ ከቤት ውጪ እንዳታድር ብዬ ነው' ብሎ ፈረመልኝ።"
ቴሪ አያይዞም፦ "በመላው
የሙያ ሕይወቴ እንደ ሜሲ ያለ ትሁት ተጫዋች አይቼ አላውቅም።
በታሪክ ምርጡ፣ ከዚህም በላይ እጅግ የላቀ ትህትና የተላበሰ!" ❤️🐐

👍9❤6
🇦🇷✨ "ከቤንች ሆነው ማየት ራሱ ትልቅ ዕድል ነው!" —ኒኮ ፓዝ ስለ ሊዮኔል ሜሲ
"እንደ ሜሲ ካለ ተጫዋች አጠገብ ስትሆን፣ ከሚያደርገው ነገር ሁሉ ለመማር ትሞክራለህ። በእንቅስቃሴዎቹ፣ በውሳኔዎቹ እና በተለይም ኳስን በሚመታበት መንገድ ላይ ትኩረት ታደርጋለህ።"
"እንደ ተጫዋች እርሱ በታሪክ ምርጡ ነው። በታላላቅ እና ወሳኝ ሰዓቶች ላይ ሁልጊዜም ብቃቱን አሳይቷል።
ከቤንች ሆነው ማየት ራሱ ትልቅ ደስታ ነበረው።"

❤10👍1
❤15