🔥10❤1
❤16🔥1
እንዴት አደራችው ንጉሳዊያን የሜሲ አድናቂዎች
በሰላም ያሳደረን አምላክ በሰላም ያውለን 🙏
መልካም ዕለተ ሰንበት 🙏
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
በሰላም ያሳደረን አምላክ በሰላም ያውለን 🙏
መልካም ዕለተ ሰንበት 🙏
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤14
❤7
ዛሬ የጨዋታ ቀን ✅
የMLS ጨዋታ
ኒው ኢንግላንድ ከ ኢንተር ሚያሚ
⏰ ለሊት 9:00
🏟 ጂሌት ስታድየም
ንጉሱ 100% አለ ✅
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
የMLS ጨዋታ
ኒው ኢንግላንድ ከ ኢንተር ሚያሚ
⏰ ለሊት 9:00
🏟 ጂሌት ስታድየም
ንጉሱ 100% አለ ✅
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤6🔥1
🚨 ይህን ያውቁ ኖሯል?
የዓለማችን የምንግዜም ምርጡ ተጫዋች ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ ባለፉት 44 ዓመታት ውስጥ በታላቋ የብራዚል ብሔራዊ ቡድን ላይ ሃትሪክ (3 ጎል) ማስቆጠር የቻለ ብቸኛው ተጫዋች ነው! 🇦🇷🔥
🗓 የጨዋታው ማስታወሻ፡
ይህ የማይረሳ እና በታሪክ ማህደር ውስጥ የተጻፈው የሁለቱ ሀገራት የሱፐር ክላሲኮ ፍልሚያ የተካሄደው በአሜሪካ በሚገኘው ታዋቂው ሜትላይፍ ስታዲየም (MetLife Stadium) ነበር።
🎯 የጨዋታው ውጤት፡
ሜሲ ቡድኑን በመምራት አርጀንቲና የዘመኑን ታላቅ ጨዋታ 4 ለ 3 በሆነ ጠባብ ውጤት በብራዚል ላይ አሸናፊ እንድትሆን አድርጓል!
የዛሬ 14 ዓመት ገደማ የተመዘገበው ይህ ድንቅ ታሪክ አሁንም ድረስ በማንም ተጫዋች አልተሰበረም።

❤17
🚨 ሊዮኔል ሜሲ በቢጫ ካርድ ብዛት ምክንያት ከMLS ጨዋታ አይታገድም!
ሜሲ በዚህ የውድድር ዘመን 5 ቢጫ ካርዶችን ቢያገኝም፣ MLS ልዩ የሆነ የፌር ፕሌይ ህግ አለው።
ተጫዋች 5 ተከታታይ ጨዋታዎችን ያለ ቢጫ ካርድ ካሳለፈ፣ ከቢጫ ካርድ ቆጠራው አንዱ ይሰረዛል።
ሜሲም ይህንን ህግ በተደጋጋሚ ስለተጠቀመ እገዳ አይጠብቀውም! 🐐

👍11❤3🥰2
በ2026 የኮፓ ዋንጫ ድምፅ አሰጣጥ ላይ ለአልጄሪያዊው ተስፈኛ ኮከብ ኢብራሂም ማዛ ድምፅ የሰጠው ብቸኛው ሰው ሊዮኔል ሜሲ ነበር! 🇩🇿🐐💙
ሜሲ ማዛን በድምፅ መስጫ ዝርዝሩ 3ኛ አስቀምጦታል፤ ከላሚን ያማል እና ፓው ኩባርሲ በኋላ። ያ አንድ ድምፅ ለባየር ሌቨርኩዘኑ ወጣት አንድ ነጥብ አስገኝቶት፣ በአጠቃላይ 9ኛ እንዲያጠናቅቅ አግዞታል። 👏
🇪🇸 1ኛ — ላሚን ያማል
🇪🇸 2ኛ — ፓው ኩባርሲ
🇩🇿 3ኛ — ኢብራሂም ማዛ
ሜሲ ብቻ ነው በምርጥ 3 ውስጥ ያስገባው! 👀
SHARE||@messi_fans_et