Ethio Messi fans/ኢትዮ ሜሲ
6.49K subscribers
4.41K photos
124 videos
12 files
84 links
እንኳን ደህና መጣችሁ በዚህ ቻናል
ታላቁ ተጫዋች የእግርኳስ ንጉስ ስለሆነው
👉ብዙ ክብሮች ኖሮት ስለ ራሱ እኔ እንዲህ ነኝ ብሎ ለማይለው
👉ብዙዎች ሪከርድ ሲያሳዱ እሱ ግን ሪከርድ የሚያሳደው
👉እግርኳስ ምን አይነት እንደሆነ ላሳየን

ስለ Lionel Messi ብዙ የሚተነተንበት ቻናል ነው ስለተቀላቀላችሁን እናመሰግናለን
Owner: @onajonah
Download Telegram
ጠያቂው

ላንተ ምርጥ ሶስት ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?


ዶኩ ፦ ሜሲ 🇧🇷 ሮናልዶ ናዛሪዮ እና ሮናልዲንሆ

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤12🔥3
ፋብሪዚዮ ሮማኖ ሜሲ ከኒዌልስ ኦልድ ቦይስ ጋር ተያይዞ ስለ ተሰራጨው የውሰት ዝውውር መረጃ እንዲህ ብሏል

ሊዮኔል ሜሲ ወደ የልጅነት ክለቡ ኒዌልስ ኦልድ ቦይስ በውሰት (loan) ሊሄድ ነው የሚለው መረጃ ሙሉ በሙሉ ከእውነት የራቀ ነው።

በሜሲ እና በኒዌልስ ኦልድ ቦይስ አመራሮች መካከል ምንም አይነት ውይይት ወይም ድርድር አልተካሄደም።

ሜሲ እና ቤተሰቡ በሚያሚ ህይወታቸው በጣም ደስተኛ እና ረጋ ያለ ኑሮ እየመሩ ይገኛሉ።

ሜሲ ከኢንተርሚያሚ ጋር እስከ 2028 የሚያቆየው ውል ያለው ሲሆን፣ ይህንኑ ኮንትራቱን አክብሮ የማጠናቀቅ ፍላጎት አለው።

በአሁኑ ወቅት ትኩረቱን በኢንተርሚያሚ ጨዋታዎች እና ወጣት ታላላቅ ተስፋዎችን በሚደግፈው ሁለተኛው የሜሲ ካፕ (Messi Cup) ውድድር ማጠናቀቂያ ላይ አድርጓል።

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤12👍1
ታዋቂው እንግሊዛዊ ተዋናይ ፓትሪክ ስቲዋርት ከሊዮኔል ሜሲ ጋር የተገናኘበትን አስደናቂ ታሪክ ሲያጫውት፦

ባለቤቴ ፈጽሞ እግር ኳስ አትወድም ነበር፤ ነገር ግን ሜሲ የሚጫወትበትን ውበት ካየች በኋላ የጨዋታው አፍቃሪ ሆነች።

ባለቤቴ ሜሲን ካየች በኋላ እግር ኳስ ማፍቀር ጀመረች፤ በዝግጅቱ ላይም ላገናኛት ቃል ገብቼ ነበር።

በዝግጅቱ ቀን እኔ ሚስቴን ይዤ ከፊት ለፊት ወንበር ነበርኩ፣ ዝግጅቱ ሲያልቅ "እኔ ፓትሪክ ስቲዋርት ነኝ!" እያልኩ ጠንካራውን ጥበቃ ጥሼ በሩጫ ወደ እነሱ አቀናሁ።

ሜሲን ስደርስበት ዞር ብሎ በደማቅ ፈገግታ ተቀበለኝ፤ ሚስቴንም ከእሱ ጋር አገናኘኋቸውና ፎቶ አነሳዋት።

የሚገርመው የሜሲ ባለቤት ራሷ መጥታ ከእኔ ጋርም ፎቶ መነሳት ፈለገች!

ይህ ሁሉ የተከናወነው ከዓመታት በፊት ቢሆንም፣ አሁንም በዚያ ውብ ስሜት ውስጥ ነኝ።

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤12
🚨 በይፋ ተረጋገጠ!

​ካርሎስ ቴቬዝ ሊዮኔል ሜሲን በታኅሣሥ 20 በሚካሄደው የጡረታ (የስንብት) ጨዋታው ላይ በይፋ እንደሚገኝና እንደሚሳተፍ አረጋግጧል! ✅🇦🇷

ጡረታ የሚወጣው ቴቬዝ ነው 🙂

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤13👍1
ሊዮኔል ሜሲ በባሎን ዲኦር (Ballon d'Or) ታሪክ የሜጀር ሊግ ሶከር (MLS) ተጫዋች ሆኖ ሽልማቱን ማሸነፍ የቻለ ብቸኛው ተጫዋች ነው።

ምንም እንኳን የ2023ቱ ሽልማቱ የተሰጠው በ2022/23 የውድድር ዘመን አፈፃፀሙ እና በ2022 የዓለም ዋንጫ ድሉ ላይ ተመስርቶ ቢሆንም፤ ሽልማቱን በይፋ ሲቀበል ግን የኢንተር ማያሚ ተጫዋች ነበር! 🐐✨

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤14
ኤንዞ ከአንድ ቲቪ ፕሮግራም ጋር ባደረገው ቆይታ ጥያቄ ተጠይቆ ነበር መልሱን ከታች ታገኛላችው 👇

🤝 ከሜሲ ውጪ አብሮት ከተጫወታቸው ምርጡ ተጫዋች?

🗣️ ጁልያን አልቫሬዝ

🧒 በልጅነቱ እንደ እሱ መሆን የምትመኘው የነበረው ተጫዋች?

🗣️ ሊዮኔል ሜሲ

⚽ የአለማችን ምርጡ ንጹህ አጥቂ (Striker) ?

🗣️ ሀሪ ኬን 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

🛡️ የአለማችን ምርጡ ተከላካይ?

🗣️ ከባድ ጥያቄ ነው!... ክርስቲያን ሮሜሮ

🧤 ምርጡ ግብ ጠባቂ ?

🗣️ David Raya


🎯 ህይወትህ በፍጹም ቅጣት ምት ላይ ቢመሰረት, ማን እንዲመታው ትፈልጋለህ?

🗣️ ሊዮኔል ሜሲ

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤13
ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ፣ ከስፔን ጋር የተደረገው የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ወደ ቅጣት ምቶች ቢያመራ አርጀንቲና ታሸንፍ እንደነበር ተናግሯል፦

«ወደ ቅጣት ምቶች ብንሄድ እናሸንፍ ነበር። ሁሉም ያንን ያስብ ነበር፤ እነሱም እንኳ ያስቡ ነበር! “እዚህ ማሸነፍ አለብን፤ ወደ ፍፁም ቅጣት ምቶች መሄድ አንችልም” ሲሉ ሰማኋቸው።

«ያ ቀን የእኔ ቀን እንደሆነ ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነበርኩ። ኳሱ ከእጅህ አልፎ እንደማይገባ በውስጥህ የምታውቅበትን ስሜት ታውቃለህ? ከጨዋታው በኋላ ከእነሱ ግብ ጠባቂዎች አንዱ “እንደ እድል ሆኖ በተጨማሪ ሰዓት አሸነፍን” አለኝ።»

SHARE||@messi_fans_et
❤9
ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ 🗣️

«ዛሬ ከስፔን ጋር ብንጫወት፣ እናሸንፋቸው ነበር።»

SHARE||@messi_fans_et
❤16
🌕✨ ሊዮኔል ሜሲን በባሎንዶር 1ኛ አድርገው የመረጡት ሀገራት።

🇦🇷 አርጀንቲና
🇧🇾 ቤላሩስ
🇧🇷 ብራዚል
🇨🇳 ቻይና
🇦🇪 የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ
🇵🇦 ፓናማ

" @Messi_Fans_et
👏14❤7
🚨 ሊዮኔል ሜሲ ለኮፓ ትሮፊ የሰጠው ድምጽ!

1. ላሚን ያማል
2. ፓው ኩባርሲ
3. ኢብራሂም ማዛ

© @Messi_Fans_et
❤15
እንዴት ዋላችው ንጉሳዊያን 👑

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤10😎1
መናፍስቱ በልድድም ላይ 🐐👑

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤15
🗣 ጋዜጠኛው፦ "እኔ ከሜሲ ጋር ተጫውቻለሁ፤ የአንተ አባት ደግሞ ከማራዶና ጋር ተጫውቷል። ሁለታችሁ ተከራክራችሁ ታውቃላችሁ❓"

💬 ማካሊስተር፦ "አዎ፣ ብዙ ተከራክረናል! አባቴ መጀመሪያ 'ማራዶና ነው' ይል ነበር፤ ነገር ግን ሜሲ ባሳየው ድንቅ ብቃት በመጨረሻ አባቴ ራሱ 'ሜሲ ከሁሉ የተሻለው ነው' ብሎ መቀበል ግድ ሆኖብታል—እንደዚህ ያለ ተጫዋች ዳግመኛ አይፈጠርም።"

📱 ጋዜጠኛው፦ "አሁን ለሜሲ መደወል ትችላለህ❓"

😂 ማካሊስተር፦ "ኦው! አሁንማ በጣም ስራ በዝቶበታል!" 🤭

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤13
ሊዮኔል ሜሲ 👑

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤14
ሜሲ ❤️ 🤝ሉቾ ❤️

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤12