🐐 የሮሜሮ አስተያየት ከሜሲ በኋላ ስለሚመጣው ትውልድ፦
"እንደ ሊዮ ሜሲ ያለ ሌላ ተጫዋች መምጣት ከባድ ነው።
ነገር ግን እኛ እንደ ቤተሰብ የተሳሰረ ድንቅ ቡድን አለን፤ ሊዮ ያስቀመጠልን አርአያ በመከተል ብሔራዊ ቡድናችንን ሁልጊዜም በከፍታ ላይ ለማቆየት እንሰራለን!" 🇦🇷✨
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
"እንደ ሊዮ ሜሲ ያለ ሌላ ተጫዋች መምጣት ከባድ ነው።
ነገር ግን እኛ እንደ ቤተሰብ የተሳሰረ ድንቅ ቡድን አለን፤ ሊዮ ያስቀመጠልን አርአያ በመከተል ብሔራዊ ቡድናችንን ሁልጊዜም በከፍታ ላይ ለማቆየት እንሰራለን!" 🇦🇷✨
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤10
ስለ ሜሲ 10 ቁጥር ማሊያ ቀጣይ ተረካቢ ማን ነው ተብሎ የተጠየቀው ሮሜሮ እንዲህ ሲል ይመልሳል
እንደ ሊዮ ያለ ሌላ ተጫዋችም 10 ቁጥር ማልያ ባለቤት በቀላሉ አይመጣም።
እንደ እሱ ያለውን ብቃት የሚያሳይ እና አርጀንቲናዊ የሆነ ሌላ ተጫዋች እንዲመጣ እንመኛለን፤ ነገር ግን የእሱን ያህል ተጽዕኖ ማሳደር እጅግ ከባድ ነው።"

❤11
በለንደን በተደረገው የባሎን ዲኦር ስነ-ስርዓት ላይ በአካል ያልተገኘው ሊዮኔል ሜሲ፣ የቀድሞ አሸናፊዎች በቪዲዮ ሲታዩ በአዳራሹ ውስጥ ከማንም በላይ የላቀ እና ከፍተኛ ጭብጨባን አግኝቷል!
የሜሲ ተወዳጅነት ጊዜና ቦታ የማይወስነው፣ ሁልጊዜም በልብ ውስጥ የሰረጸ መሆኑን ሌላ ማሳያ። 👏🔥
— L'Équipe
የሜሲ ተወዳጅነት ጊዜና ቦታ የማይወስነው፣ ሁልጊዜም በልብ ውስጥ የሰረጸ መሆኑን ሌላ ማሳያ። 👏🔥
— L'Équipe
❤9
ሊዮኔል ሜሲ፣ ሉዊስ ስዋሬዝ እና ሮድሪጎ ዲ ፓውል በሂደት ላይ ባለው የ "Messi Cup" ቱርናመንት ላይ በአንድነት ተገኝተዋል! 🤩⚽️
ከሜዳ ውጪም የማይነጣጠሉት እነዚህ ጓደኛሞች፣ በወጣቶች ቱርናመንት ላይ በመገኘት ድባቡን ልዩ አድርገውታል!
ፈገግታ 🤝እውነተኛ የጓደኝነት
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
ከሜዳ ውጪም የማይነጣጠሉት እነዚህ ጓደኛሞች፣ በወጣቶች ቱርናመንት ላይ በመገኘት ድባቡን ልዩ አድርገውታል!
ፈገግታ 🤝እውነተኛ የጓደኝነት
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤6
ዛሬ የጨዋታ ቀን👿[ 𝐌𝐚𝐭𝐜𝐡 𝐃𝐚𝐲 ]😈
ዛሬ MLS ⚡ጨዋታ መርሃግብር !
♏ Inter Miami 🆚 FC Cincinnati ♑
📆 | ዛሬ ሐሙስ ጥቅምት 19 / 2019
⏰ | ሌሊት 8:30
🏟 | Nu stadium
ድል ድል ለንጉሱ ቡድን! ❤️
100% ንጉሱ 🐐✅
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
ዛሬ MLS ⚡ጨዋታ መርሃግብር !
♏ Inter Miami 🆚 FC Cincinnati ♑
📆 | ዛሬ ሐሙስ ጥቅምት 19 / 2019
⏰ | ሌሊት 8:30
🏟 | Nu stadium
ድል ድል ለንጉሱ ቡድን! ❤️
100% ንጉሱ 🐐✅
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤10
🇨🇳የ2026 ባሎንዶር አሸናፊን ለመምረጥ የቻይና ተወካይ የሰጠው ድምፅ፡
🇺🇸 1. ሊዮኔል ሜሲ
🇫🇷 2. ኦስማን ዴምቤሌ
🇪🇸 3. ሮድሪ
🇩🇪 4. ሃሪ ኬን
@Messi_Fans_et
🇺🇸 1. ሊዮኔል ሜሲ
🇫🇷 2. ኦስማን ዴምቤሌ
🇪🇸 3. ሮድሪ
🇩🇪 4. ሃሪ ኬን
@Messi_Fans_et
👏11❤3
Ethio Messi fans/ኢትዮ ሜሲ
🇨🇳የ2026 ባሎንዶር አሸናፊን ለመምረጥ የቻይና ተወካይ የሰጠው ድምፅ፡ 🇺🇸 1. ሊዮኔል ሜሲ 🇫🇷 2. ኦስማን ዴምቤሌ 🇪🇸 3. ሮድሪ 🇩🇪 4. ሃሪ ኬን @Messi_Fans_et
🚨🇧🇾 የቤላሩስ ጋዜጠኛ ባሎንድኦር ድምፅ
1. Lionel Messi
2. Rodri
3. Harry Kane
4. Erling Haaland
5. Kylian Mbappé
6. Khvicha Kvaratskhelia
7. Ousmane Dembele
8. Declan Rice
9. Michael Olise
10. Jude Bellingham
@Messi_Fans_et
1. Lionel Messi
2. Rodri
3. Harry Kane
4. Erling Haaland
5. Kylian Mbappé
6. Khvicha Kvaratskhelia
7. Ousmane Dembele
8. Declan Rice
9. Michael Olise
10. Jude Bellingham
@Messi_Fans_et
👏7❤1
ልብ የሚሰብር አሳዛኝ ዜና!
የሊዮኔል ስካሎኒ እናት የሆኑት ኢዩላሊያ ማርዜቲ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
በዚህ አስቸጋሪ እና ሰዓት ጥልቅ ሐዘናችንን እየገለጽን፤ ለሊዮኔል ስካሎኒ እና ለቤተሰቡ መጽናናትን እንመኛለን።
ነፍሳቸውን በሰላም ያሳርፍልን! ❤️🙏

💔20😭3❤1
እንደ ሚዲያ ዘገባዎች ከሆነ፣ ሱፐር ባሎን ዲ’ኦር በ2027 በታሪክ ለሁለተኛ ጊዜ ብቻ ሊሰጥ ይችላል፤ እና ሊዮኔል ሜሲ ለማሸነፍ ትልቅ ዕድል አለው!
ሱፐር ባሎን ዲ’ኦር ለመጨረሻ ጊዜ በ1989 ለአርጀንቲናዊው አልፍሬዶ ዲ ስቴፋኖ 🇦🇷 ተሰጥቶ ነበር። እሱም ባለፉት ሦስት አስርተ ዓመታት ውስጥ ከሁሉም የተሻለው የእግር ኳስ ተጫዋች ተብሎ ተመርጦ ነበር።
ምንጭ፦ leoparadizo
SHARE||@messi_fans_et
ሱፐር ባሎን ዲ’ኦር ለመጨረሻ ጊዜ በ1989 ለአርጀንቲናዊው አልፍሬዶ ዲ ስቴፋኖ 🇦🇷 ተሰጥቶ ነበር። እሱም ባለፉት ሦስት አስርተ ዓመታት ውስጥ ከሁሉም የተሻለው የእግር ኳስ ተጫዋች ተብሎ ተመርጦ ነበር።
ምንጭ፦ leoparadizo
SHARE||@messi_fans_et
❤17
ሜሲ ሲንሲናቲ ጋር በነበሩት አምስት ጨዋታዎች አስደናቂ ስታቲስቲክስ አስመዝግቧል፦
🏟️ 5 ጨዋታዎች
⚽ 4 ጎሎች
🅰️ 6 አስሲስቶች (10 የጎል አስተዋፅኦ!)
✅ 3 ድሎች
➖ 2 አቻ
በየጨዋታው በአማካይ 2 የጎል አስተዋፅኦዎች! 🤯
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
🏟️ 5 ጨዋታዎች
⚽ 4 ጎሎች
🅰️ 6 አስሲስቶች (10 የጎል አስተዋፅኦ!)
✅ 3 ድሎች
➖ 2 አቻ
በየጨዋታው በአማካይ 2 የጎል አስተዋፅኦዎች! 🤯
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤13
ሜሲ በዚህ ዓመት ያስመዘገበው ቁጥር
🏟️ 45 ጨዋታዎች
⚽ 40 ጎሎች
🅰️ 20 አስሲስቶች
በ45 ጨዋታዎች ውስጥ 60 የጎል እና የአሲስት አስተዋጽኦ🤯🔥
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
🏟️ 45 ጨዋታዎች
⚽ 40 ጎሎች
🅰️ 20 አስሲስቶች
በ45 ጨዋታዎች ውስጥ 60 የጎል እና የአሲስት አስተዋጽኦ🤯🔥
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤16🔥1
🗣 ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወይም ሜሲ❓
🗣 ካርሎስ ቴቬዝ፡- "ለኔ ሜሲን እመርጣለሁ ሜሲ ተፈጥሯዊ ችሎታ ስለሆነ ያለው ነገሮችን የሚያደርግበት መንገድ ለማመን ይከብዳል ።
"ክርስቲያኖ ግን በልምምድ ላይ በእያንዳንዱ ሰከንድ ወይም ስራ ላይ ያለማቋረጥ እንደሚሰለጥን እናይ ነበር፣ እኔ ግን ሜሲ እንደ ሮናልዶ ወጥሮ ልምምድ ሲሰራ አይቼ አላውቅም ሜሲ ቀላል ልምምድ ሰርቶ ግን በሜዳ ላይ 10 እጥፍ ሰርቶ ያሳይሃል ልዩነታቸው ይሄ ነው።”

❤14👏4
ውሎ እንዴት ነው ንጉሳዊያን እስቲ አንድ አንድ መረጃዎችን ላጋራችው 👍 እንደተለመደው ላይክ ሼር እያደረጋችው ተከታተሉን 🙏
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤14👍3