Ethio Messi fans/ኢትዮ ሜሲ
6.53K subscribers
4.41K photos
124 videos
12 files
84 links
እንኳን ደህና መጣችሁ በዚህ ቻናል
ታላቁ ተጫዋች የእግርኳስ ንጉስ ስለሆነው
👉ብዙ ክብሮች ኖሮት ስለ ራሱ እኔ እንዲህ ነኝ ብሎ ለማይለው
👉ብዙዎች ሪከርድ ሲያሳዱ እሱ ግን ሪከርድ የሚያሳደው
👉እግርኳስ ምን አይነት እንደሆነ ላሳየን

ስለ Lionel Messi ብዙ የሚተነተንበት ቻናል ነው ስለተቀላቀላችሁን እናመሰግናለን
Owner: @onajonah
Download Telegram
በእግርኳስ ዓለም የማይጠገበው ሊዮ ሜሲ እና የቅርብ ጓደኛው ሮድሪጎ ዲ ፓውል ከቤተሰቦቻቸው ጋር በመሆን በታላቁ የ #MessiCup መክፈቻ ስነ-ስርዓት ላይ ተገኝተዋል 📸

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤16
"በዓለም ዋንጫው ወቅት የሚሲ አባት በጤና እክል ውስጥ ነበሩ። እንዲያም ሆኖ ግን ሚሲ በዓለም ዋንጫው ላይ ድንቅ ብቃቱን አሳይቷል።"

[ፋብሪዚዮ ሮማኖ ]

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤17
🗣 ፋብሪዚዮ ሮማኖ :-

"ለእኔ በቅደም ተከተል 3ቱ ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው ተጫዋቾች ሃሪ ኬን ፣ ላሚን ያማል እና ኪሊያን ምባፔ ናቸው። ሜሲን አራተኛ ወይም አምስተኛ ልናይ እንችላለን።"

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤10😢4
ሜሲ 📸😁

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤23👏2
የ2026 ባሎንዲኦር TOP 10 ደረጃ  !

🇬🇧 ሃሪ ኬን 🏆🌟

2ኛ 🇫🇷 ኪሊያን ምባፔ
3ኛ 🇪🇸 ላሚን ያማል
4ኛ 🇪🇸 ሮድሪ
5ኛ 🇦🇷 ሊዮኔል ሜሲ. 🐐
6ኛ 🇬🇪 ክቪቻ ክቫራትስኬሊያ
7ኛ 🇫🇷 ኦስማን ዴምቤሌ
8 ኛ 🇳🇴 ኤርሊንግ ሃላንድ
9 ኛ🇫🇷 ሚካኤል ኦሊሴ
10 ኛ 🇪🇸 ፋቢያን ሩይዝ


@Messi_Fans_et
❤16
ይገባሀል ማኛው ስለ ሚቻል 👑

እንኳን ደስ አለህ ኬን ❤️

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤22
ሀሪ ኬን 🤝 ሜሲ 👑🐐

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤25👍2
በ 39 አመቱ ሊዮ ሜሲ 5ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል።

@Messi_Fans_et
👏26❤6
እንዴት አመሻችው የንጉሱ ቤተሰቦች እስቲ የተወሰነ መረጃ ስለ ንጉሱ ካለ ላጋራችው ተከታተሉን 🙏

ላይክ ሼር እያደረጋችው ተከታተሉን 🙏 እንዳትረሱ
❤5
የሁልጊዜም የዓለማችን ምርጡ ተጫዋች ሊዮኔል ሜሲ ከሲንሲናቲ ጋር ለሚደረገው ጨዋታ የመጨረሻ ልምምዱን በስኬት አጠናቋል።

በልምምድ ስፍራው የነበረው ፍጹም ትኩረት እና ዝግጁነት ነገ በሜዳ ላይ ሌላ አስደናቂ ትዕይንት እንደምናይ ማረጋገጫ ነው! 🪄✨

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤11🙏1
🇦🇷 ህይወትህ በፍጹም ቅጣት ምት ላይ ቢሆን ኖሮ ማን እንዲመታው ትመርጥ ነበር❓


ክርስቲያን ሮሜሮ :- ሊዮ ነው እንዲመታው የምመርጠው!" 🐐✨

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤14
ክርስቲያን ሮሜሮ ስለ ባሎን ዲኦር

"ባሎን ዲኦር በግለሰብ ብቃት ላይ ብቻ የተመሰረተ ይሁንታ ቢኖረው ኖሮ፣ ለሊዮ 20 ጊዜ ሊሰጡት ግድ ይላቸው ነበር፤

ነገር ግን ለአለም አሰልቺ ስለሚሆንባቸው ሌሎች መስፈርቶችን ማውጣት ጀመሩ!"

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤15👍2
ጋዜጠኛው፦ "ውሳኔው በእጅህ ሆኖ፤ ባሎን ዲኦሩን ለሌላ ተጫዋች እንጂ ለሜሲ እንዳትሰጥ ቢነገርስ? ማንን ትመርጣለህ?"

ክርስቲያን ሮሜሮ፦ "ሜሲን።"

ጋዜጠኛው፦ "ሜሲን መምረጥ የተከለከለ ቢሆንስ?"

ክርስቲያን ሮሜሮ፦ "መመረጡ ቢከለክልም እንኳ… ለእሱ እሰጠዋለሁ!" 🤩👑

ለታላቁ ንጉሥ ያለው ፍጹም አክብሮት እና ፍቅር ❤️

ኩቲ ❤️ሮሜሮ

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤19
🐐 "ሱፐር ባሎን ዲኦር ለሜሲ ቢሰጥ 100% ሁሉም ድምጽ የእሱ ይሆናል!" — ክርስቲያን ሮሜሮ

"ዛሬ ላይ ባሎን ዲኦር ከማርኬቲንግ፣ በኢንስታግራም ተከታዮች ብዛት ወይም ከማን ጋር በጥሩ ሁኔታ ከመናገር ጋር የተያያዘ መስሎ ይታየኛል...

ነገር ግን በሜዳ ላይ ሊዮ የሚያደርገውን ነገር ስትመለከት ከማንም ጋር ማወዳደር አይቻልም።"

"እንደ ላሚን ያማል፣ ኪሊያን ኤምባፔ እና ሀሪ ኬን ያሉ ድንቅ ተጫዋቾች አሉ፤ ነገር ግን ሊዮ የሰራውን እና ያሳየውን ተጽዕኖ ከሌላ ከማንም ተጫዋች አይቼ አላውቅም!" 🇦🇷✨

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤15
🐐 "እሱ የእግር ኳስ ታሪክ ንጉሥ ነው!" — ክርስቲያን ሮሜሮ

"ሜሲ አሁንም በሚያስደንቅ ቅርጽ እና የመጫወት ጥማት ላይ ይገኛል፤ ከሁሉም በላይ ግን ከቤተሰቡ ጋር ህይወቱን ሲደሰትበት ማየት ያስደስተኛል።"

"እግር ኳስን እንደ ተንታኝ ሆኔ በጥልቀት ስመለከተው… ሊዮኔል ሜሲ የጠቅላላው የእግር ኳስ ታሪክ ፍጹም ታላቁ ተጫዋች ነው!" 🇦🇷

SHARE @Messi_fans_et
SHARE @Messi_fans_et
❤12👍2