የስፔን ንጉሣዊ ቤተሰብ የሚያዘጋጀውን ታላቁን «ፕሪንስ ኦፍ አስቱሪያስ የስፖርት ሽልማት በ2026 ዓ.ም ማሸነፉ ይፋ ሆኗል!
ይህ ክብር ከሜዳ ላይ አስደናቂ ብቃቱ እና ከሰበሰባቸው ዋንጫዎች ባሻገር፤ በጎ አድራጎታዊ ሥራዎቹ፣ ስፖርታዊ ጨዋነት እና ለዓለም ማኅበረሰብ ያበረከተው ታላቅ አርአያነት የሚሸለምበት ነው።
SHARE @Messi_fans_et

❤8🔥1
❤7
100 ላይክ ያንሰዋል ይሄ ፖቶ ❤️
እረ ንጉሱ ዛሬ 🔥🔥🔥🔥🔥🐐
እረ ዛሬ እዩልኝ ልባቡን 🔥
እረ ንጉሱ ዛሬ 🔥🔥🔥🔥🔥🐐
እረ ዛሬ እዩልኝ ልባቡን 🔥
❤38
❤9🥰1
ፓው ኩባርሲ ስለ እግር ኳስ ንጉሥ ሊዮኔል ሜሲ የተናገረው
የሜሲ ስም መነሳት ለሁሉም የእግር ኳስ አፍቃሪዎች የማይረሱ እና ድንቅ ትዝታዎችን የሚቀሰቅስ መሆኑን ገልጿል።
"ለእኔ ለዘላለም ከኛ ጋር ቢቆይ ኖሮ እንመኝ ነበር፤ ምክንያቱም የእሱን ተሰጥኦ ሁልጊዜ ማየት እንፈልጋለን።
የኛን ክለብ ማልያ በመልበሱም እጅግ አመስጋኝ ነኝ" በማለት አድናቆቱን ገልጿል።
ሜሲ ለባርሴሎና ላበረከተው አስተዋጽኦ እና ላስመዘገበው ታላቅ ታሪክ ተገቢውን ትልቅ የክብር ጨዋታ (Testimonial Match) ማድረግ ውብ እንደሚያስፈልግ አፅንዖት ሰጥቷል።

👍6❤3
ባርሳ IG 📸
በሜዳውም ሆነ ከሜዳ ውጭ የማይረሳ አሻራ ያሳረፈው ልዩ ተሰጥኦህ የሚገባው እና ተገቢው እውቅና የተሰጠው ሲሆን፤ በላቀ ብቃትህ፣ ለስፖርቱ ባለህ ቁርጠኝነት እና በአብሮነት መንፈስህ ለዓለም አቀፍ እግር ኳስ ምሳሌ አድርጎሃል።
ኤፍሲ ባርሴሎና የሕይወትህ እና የታሪክህ ዋና አካል በሆነበት፣ በስኬቶች የተሞላ ድንቅ የሙያ ጉዞ ነው።
ይህ የማይበጠስ ትስስር የክለቡ ቅርስ አካል ነው፤ ከክለባችን ጋር ያለህ ቀጣይነት ያለው ቁርኝትም ለዘላለም የኩራት ምንጭ ሆኖ ይቀጥላል።"
💙❤️ ኢሞርታል ሌዮ! 🐐

❤12🥰1
🚨 የአስቱሪያስ ልዕልት ሊዮኖር ስለ ታላቁ እግር ኳስኛ ሊዮኔል ሜሲ የተናገረችው
"በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ ያሉ ልዩነቶችንና ክፍተቶችን ሁሉ አጥፍቶ ሰዎችን በአንድ የጋራ ስሜትና ፍቅር የሚያስተሳስር ነገር ቢኖር፣ እርሱም ታላላቅ የስፖርት ስኬት ነው! በመላው ዓለም እንዲህ ዓይነቱን የጋራ ስሜትና ደስታ መቀስቀስ የሚችል ሌላ ምንም ዓይነት ክስተት አለ ብዬ አላስብም።
አንዲት የግብ ቅጽበት... ሁሉም በጉጉት የሚጠብቃት ያች አንዲት አጋጣሚ ሁሉንም ነገር በውስጧ አጠቃልላ ትይዛለች።
እናም በዛሬው ዕለት በዚህ አቻ በማይገኝለት የሜሲ ድንቅ የታሪክ ጉዞ ላይ ብርሃን ማብራታችን እጅግ ተገቢ ነው!
እርሱ የላቀው የአርጀንቲና እግር ኳስ ፍጹም መገለጫ ነው! ጨዋታውን ቀድሞ የማንበብና በቅጽበታት ውስጥ ትክክለኛውን ውሳኔ የማሳለፍ ብቃቱ... አስቸጋሪና አስደናቂ የሆኑ ነገሮችን ሁሉ ቀላል አድርጎ እንዲታዩ አድርጓቸዋል።
ከሁሉም በላይ ግን የቡድኑን ጥቅም ከራሱ ግላዊ ስሜትና ከ 'እኔነት' በላይ በማስቀደድ እውነተኛ የቡድን ጨዋታ መንፈስ ምን እንደሆነ ለአለም አሳይቷል!"
👑 የታላቅነት እና የትህትና መገለጫው ሊዮኔል ሜሲ!

❤10
🗣 ፔድሪ:
"ለአንድ ዓመት ብቻም ቢሆን ከሊዮ ሜሲ ጋር በመጫወቴ እደለኛ ነኝ።
"ከሱ ጋር ለረጅም ጊዜ ብጫወት ደስ ይለኝ ነበር።"😇

❤13
🚨 የስፔን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሉዊስ ደላ ፉዌንቴ ስለ ሊዮኔል ሜሲ የተናገሩት
"ሊዮኔል ሜሲ በእስፖርቱ ታሪክ ውስጥ እያስቀመጠ ያለው አሻራ እና ውርስ እጅግ ልዩና ድንቅ ነው! በስፖርታዊ ጨዋነትም ሆነ በሰብአዊ እሴቶቹ ለብዙዎች ትልቅ አርአያና ምሳሌ የሚሆን ታላቅ ስፖርተኛ ነው።"
ምንጭ Mundo deportivo