የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት
3.93K subscribers
1.64K photos
72 videos
3 files
240 links
Online ሞዴሊንግ መማሪያ ቻናል
👣የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት 👣
በቻናላችን የሚሰጡ ትምህርቶች
👉Modeling
👉fashion design
👉Camera Man
👉psychology
👣እቤቶ ሆነው ይማሩ ይወቁ
ሀሳብ አስተያየት ካሎት እዚ ላይ ያስቀምጡልን
👇👇
@NEW_GENERATION_MODEL_Bot

Online ሞዴሊንግ መማሪያ ቻናል👣
Download Telegram
የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት pinned «ለነገ ቀረፃ ተጨማሪ 3 ወንዶችን እና 2 ሴት ወጣቶችን እንፈልጋለን @Musiye»
Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ፕሮዳክሽን ማናጀር
#መሀመድ_ኦሼ_(ሙሴ)
ሎኬሽን እና ካስቲንግ
#Hawine_Promotion
Tsge royal LEKA LEKA - ፅጌ ሮያል ለካ ለካ New Ethiopian music video music 2026...
https://youtube.com/watch?v=DfePDl8DUEI&si=4NKYVy6Oq0XwjdTj
Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ለነገ የታዋቂ ሰው ክሊፕ ቀረፃ ላይ 4 ወንዶችን እና 2 ሴቶችን እንፈልጋለን።
@Musiye @Yehawinelij
@HawineArtPromotion
🍌1
Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ ማታ ይለቀቃል
ፕሮዳክሽን ማናጀር ፦ መሀመድ ኦሼ (ሙሴ)
ሎኬሽን እና ካስቲንግ፦ ሀዊኔ ፕሮሞሽን
❤1
Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ለከነገ ወዲያ (ዕሮብ) የበዓል ማስታወቂያ ቀረፃ 2 ወጣት ሴቶች ይፈለጋሉ።

🌎 የቀረፃው ቦታ፦ ፒያሳ
🌗ቀን፦ የፊታችን ዕሮብ
🕰 ሰዓት ከጥዋቱ 2:00
💵ክፍያ፦ ለአባላት 3500 ብር

#መስፈርት

👉ዕድሜ፦ ከ18_23
👉ቁመት፦ . . . .
👉አለባበስ፦ የሃበሻ ቀሚስ ያላቸው

ፊላጎቱ ያላችሁ ሁላችሁም በውስጥ ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣አድራሻ ይላኩልን በተጨማሪም
ከዚህ በፊት የሰራችሁትን ስራ እና ትወና ወይም ሞዴሊንግ ከተማራችሁ አሳውቁን።

👍ከእኛ ጋር ለመስራት ሞዴሊንግ መማር እና የስራ ልምድ ግዴታ አይደለም።
👍ከኛ ጋር በቀጣይነት እና በቋሚነት ለመስራት አባል መሆን ብቻ በቂ ነው።
👍ጀማሪ ሞዴሎችን እና ተዋናዮችን እናበረታታለን።

#ማሳሰቢያ

አጭበርባሪዎች እና አታላዮች እየበዙ ስለሆነ ተጠንቀቁ! ሀዊኔ ፕሮሞሽን ወይም መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) ከዚህ ስር ከተቀመጡት user names እና ስልኮች ወጪ ሌላ እኛን እንደማይወክል በጥብቅ እናሳስባለን።

ስራዎቻችንን ለማየት ቻናላችንን ይጎብኙ ለወዳጆትም ሼር ያድርጉ @HawineArtPromotion

አድራሻችን
@HawinePromotionAdmin
@YeHawineLij
@Musiye
0973123088_0913649094_0921625129

✌️ሁሉም ስልኮች እና user names የአንድ ሰው ስለሆነ ባንዱ ብቻ ይጠቀሙ።

መልካም ዕድል
❤1🤮1
2ሤት ለመገናኛ ቅርብ የሆነች  እድሜ 20+ 25  ፎቶ ላኩ
@mastwal2121
🤮1
Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Clip_casting_call

በቅርቡ ለሚሰራ የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ አንዲት ጠይም ሴት ሞዴል ለሜይን ካሰት እና 8 ጠያይም ወጣቶች ይፈለጋሉ።

#መስፈርት

👉ዕድሜ፦ ከ18_28
👉ቁመት፦ ከ1.55 ጀምሮ
👉ከለር፦ ጠይም
👉ቢቻል አፍሮ ፀጉር እና ኦልዲስ Outfit

ፊላጎቱ ያላችሁ ሁላችሁም በውስጥ ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣አድራሻ ይላኩልን በተጨማሪም

ከዚህ በፊት የሰራችሁትን ስራ እና ትወና ወይም ሞዴሊንግ ከተማራችሁ አሳውቁን።
👍ከእኛ ጋር ለመስራት ሞዴሊንግ መማር እና የስራ ልምድ ግዴታ አይደለም።
👍ከኛ ጋር በቀጣይነት እና በቋሚነት ለመስራት አባል መሆን ብቻ በቂ ነው።
👍ጀማሪ ሞዴሎችን እና ተዋናዮችን እናበረታታለን።
#ማሳሰቢያ
አጭበርባሪዎች እና አታላዮች እየበዙ ስለሆነ ተጠንቀቁ! ሀዊኔ ፕሮሞሽን ወይም መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) ከዚህ ስር ከተቀመጡት user names እና ስልኮች ወጪ ሌላ እኛን እንደማይወክል በጥብቅ እናሳስባለን።
ስራዎቻችንን ለማየት ቻናላችንን ይጎብኙ ለወዳጆትም ሼር ያድርጉ @HawineArtPromotion
አድራሻችን
@HawinePromotionAdmin
@YeHawineLij
@Musiye
0973123088_0913649094_0921625129
✌️ሁሉም ስልኮች እና user names የአንድ ሰው ስለሆነ ባንዱ ብቻ ይጠቀሙ።
መልካም ዕድል
ስራ .......

      
የስራው አይነት የቲክቶክ እና የተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ መንቀሳቀስ

ተፈላጊ:- ሴት
መስፈርት:- ቆንጆ መልክ ቆንጆ አቋም እንዲሁም ለሶሻል ሚዲያ ንግግር የምትችል እንዲሁም ደፋር ተጫዋች የማስታወቂያ ድምፅ ዳንስ የምትችል መሆን አለባት

ደምወዝ:- 25000
መስፈርት የምታማሉ name picture and phone ላኩ @Melak2020
Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ሶሻል ሚዲያ ላይ ሆስት ሆኖው መስራት የሚችሉ 2 ሴቶችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👉ዕድሜ፦ ከ18_25
👉ከለር፦ ቀይ ወይም የጠይም ቆንጆ
👉አንዷ ሙስሊም መሆን አለባት
👉ካሜራ ፊት ለረጅም ሰዓት የማውራት ክሎት እና በራስ መተማመን ያላቸው

@Musiye

0973123088
❤1
Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#urgent_Clip_casting_call

ነገ ለሚሰራው የታዋቂ አርቲስት የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ አንዲት ሴት ሞዴል ለMain Cast እንፈልጋለን።

🌎 የቀረፃው ቦታ፦ አዲስ አበባ
🌗 የቀረፃው ሰዓት፦ ከጥዋቱ 1:00 ጀምሮ ሙሉ ቀን
💴 ክፍያ፦ ክሊፕ ኢንዱስትሪው ላይ ባለው የሞዴል ዋጋ

#መስፈርት

👉ዕድሜ፦ ከ18_28
👉ቁመት፦ ከ1.60 ጀምሮ
👉ቆንጆ የሆነች እና አሪፍ አቋም ያላት

ፊላጎቱ ያላችሁ ሁላችሁም በውስጥ ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣አድራሻ ይላኩልን በተጨማሪም

ከዚህ በፊት የሰራችሁትን ስራ እና ትወና ወይም ሞዴሊንግ ከተማራችሁ አሳውቁን።
👍ከእኛ ጋር ለመስራት ሞዴሊንግ መማር እና የስራ ልምድ ግዴታ አይደለም።
👍ከኛ ጋር በቀጣይነት እና በቋሚነት ለመስራት አባል መሆን ብቻ በቂ ነው።
👍ጀማሪ ሞዴሎችን እና ተዋናዮችን እናበረታታለን።

#ማሳሰቢያ

አጭበርባሪዎች እና አታላዮች እየበዙ ስለሆነ ተጠንቀቁ! ሀዊኔ ፕሮሞሽን ወይም መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) ከዚህ ስር ከተቀመጡት user names እና ስልኮች ወጪ ሌላ እኛን እንደማይወክል በጥብቅ እናሳስባለን።
ስራዎቻችንን ለማየት ቻናላችንን ይጎብኙ ለወዳጆትም ሼር ያድርጉ @HawineArtPromotion
አድራሻችን
@HawinePromotionAdmin
@YeHawineLij
@Musiye

0973123088_0913649094_0921625129

✌️ሁሉም ስልኮች እና user names የአንድ ሰው ስለሆነ ባንዱ ብቻ ይጠቀሙ።
መልካም ዕድል
❤1🍌1
Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#urgent_Clip_casting_call

ሀዊኔ ፕሮሞሽን ከኤፊ ፕሮዳክሽን ጋር በመሆን ዕሮብ ለሚሰራው የታዋቂ አርቲስት የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ መምሸት የሚችሉ 15 ወንድና ሴት ወጣቶችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👉ዕድሜ፦ ከ17_33
👉ቀረፃው ከሰዓት ጀምሮ ስለሚመሽ መምሸት የሚችሉ
👉አዳዲስ ቢሆኑ ይመረጣል

ፊላጎቱ ያላችሁ ሁላችሁም በውስጥ ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣አድራሻ ይላኩልን በተጨማሪም

ከዚህ በፊት የሰራችሁትን ስራ እና ትወና ወይም ሞዴሊንግ ከተማራችሁ አሳውቁን።
👍ከእኛ ጋር ለመስራት ሞዴሊንግ መማር እና የስራ ልምድ ግዴታ አይደለም።
👍ከኛ ጋር በቀጣይነት እና በቋሚነት ለመስራት አባል መሆን ብቻ በቂ ነው።
👍ጀማሪ ሞዴሎችን እና ተዋናዮችን እናበረታታለን።

#ማሳሰቢያ

አጭበርባሪዎች እና አታላዮች እየበዙ ስለሆነ ተጠንቀቁ! ሀዊኔ ፕሮሞሽን ወይም መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) ከዚህ ስር ከተቀመጡት user names እና ስልኮች ወጪ ሌላ እኛን እንደማይወክል በጥብቅ እናሳስባለን።
ስራዎቻችንን ለማየት ቻናላችንን ይጎብኙ ለወዳጆትም ሼር ያድርጉ @HawineArtPromotion
አድራሻችን
@HawinePromotionAdmin
@YeHawineLij
@Musiye

0973123088_0913649094_0921625129

✌️ሁሉም ስልኮች እና user names የአንድ ሰው ስለሆነ ባንዱ ብቻ ይጠቀሙ።
መልካም ዕድል
❤3🍌1
Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ለነገ ረፋድ 4 ሰዓት አያት አካባቢ ለምናደርገው የክሊፕ ቀረፃ ላይ ተጨማሪ 5 ወጣት ወንዶችን እንፈልጋለን።
@Musiye
❤1🍌1
የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት pinned «ለነገ ረፋድ 4 ሰዓት አያት አካባቢ ለምናደርገው የክሊፕ ቀረፃ ላይ ተጨማሪ 5 ወጣት ወንዶችን እንፈልጋለን። @Musiye»
Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Commercial_casting_call #አስቸኳይ_ማስታወቂያ

ሰኞ ረፋድ ለሚሰራ የጁስ ማስታወቂያ ቀረፃ ላይ 2 ህፃናት እና 2 ሴት ወጣቶችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👉ዕድሜ ለህፃናት፦ ከ7_9
👉ለወጣት ሴቶች፦ ከ19_22
👉ትወና የሚሞክሩ

መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር ላኩልኝ

@Musiye   @YeHawineLij @HawinePromotionAdmin

0973123088/0913649094
🤮1
Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Music_Clip_Casting_Call

ሰሞኑን ለምንሰራው የሙዚቃ ክሊፕ ላይ አንዲት Main Cast ሞዴል እና 5 ወጣቶችን እንፈልጋለን።

🌎የቀረፃ ቦታ፦ ለሞዴሏ ባሌ ተራራዎች እና አዲስ አበባ፣ለ5ቱ ወጣቶች፦ አዲስ አበባ
🌗 የቀረፃ ቀንና ሰዓት፦ የፊታችን ሳምንት exact ቀኑን የምናሳውቅ ይሆናል
💴 ክፍያ፦ በስምምነት

#መስፈርት_ለሞዴሏ

👉ዕድሜ፦ ከ18_21
👉የጠይም ቆንጆ
👉አሪፍ አቋም ያላት
👉ለ3 ቀን ባሌ ስራ ላይ መቆየት የምትችል
👉ትወና ላይ አሪፍ የሆነች

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉና ፊላጎቱ ያላችሁ ታች ከምቀመጡት ሊንኮች ባንዱ ብቻ
5 የተለያዩ ፎቶዎች፣ሙሉ ስም፣አድራሻ፣ዕድሜ፣ቁመት ላኩልኝ።

@Musiye   @YeHawineLij @HawinePromotionAdmin

ስለኛ ለማወቅ እና ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማየት 👇    @HawineArtPromotion

👍 ጀማሪ ተዋናዮችን እና ሞዴሎችን እናበረታታለን!
👍ይህንን የስራ ዕድል ለወዳጅ ጎደኛዎ ሼር በማድረግ የዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያድርጓቸው።

መልካም ዕድል !
❤1👎1
FALCON PRODUCTION 🎬
የሶሻል ሚዲያ አስተዳዳሪ እና የቪዲዮ ካሜራ ባለሙያ

🎬 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦
በTikTok፣ Instagram፣ YouTube እና የማስታወቂያ እና ፕሮሞሽን አገልግሎት።
የቪዲዮ ቀረጻ እና ፕሮፌሽናል ኢዲት።
የHuman Hair ሞዴሊንግ እና ማስተዋወቅ።
የሶሻል ሚዲያ ይዘት ፈጠራ እና ማስታወቂያ።

📱 የሶሻል ሚዲያ አድራሻዎቻችን፦
Instagram: NATI_MASS12
Telegram: NATIMASS2212
TikTok: @falcon_p12

📞 ለተጨማሪ መረጃ ያግኙን፦
0985 21 98 06
0906 82 91 63

ለማስታወቂያ እና ፕሮሞሽን ስራዎች ስልክ ቁጥራችሁን እና ፎቶዎቻችሁን በመላክ ከእኛ ጋር መስራት ትችላላችሁ።

FALCON PRODUCTION – ፈጠራ፣ ጥራት እና ባለሙያነት
❤1