@Opportunity_4_All
#ሰበር_ዜና_ከሴፍላይት 🔔
💡አዲስ እና በአይነቱም ልዩ የሆነ የሬድዮ እና ፖድካስት መድረክ ልንጀምር መሆኑን ስናሳውቃችሁ እጅግ ደስ እያለን ነው። #በጣምበቅርብ ጊዜ ልዩ ልዩ ታሪኮችን ፣ አንቂ ቃለመጠይቆችን እና ከዋና ባለሞያዎችና አርአያ-ሰቦች ጋር የሚከሸኑ ጥንቁቅ ይዘት ያላቸው ስራዎችን ለእናንተ ውድ ቤተሰቦቻችን እናደርሳለን።
💡💭ይህ ጊዜ የተለየ ይሆናል ፤ ❝እኮ እንደምን❓❞ ቢሉ፦
👉 ተወዳጆቹ የSafe Light አንደበቶች በራሳቸው ዲጅታል ራድዮ እና የፖድካስት ልሳን ፡ ከያሉበት ሆነው በሞባይል ስልክዎ ላይ በማንኛውም ቦታ እና በማንኛውም ጊዜ (24/7) ሊያገኙት የሚችሏቸውን ምርጥ ምርጥ አዝናኝ ፣ አበረታች ፣ አስተማሪ እና አሻጋሪ የመልቲሚዲያ ተሞክሮዎችን ከግሩም ቆይታዎች ጋር እያዘጋጀን #ሁሉንም_በአንድ መሶብ <-> 📡በRADIO LIGHT📻 ጀባ ማለታችን ልንጀምር በመሆኑ ነው ።
💡ከእውቀት ጋር አዘማኝ ፣ አልኽቆታዊ እይታዎችን በስፋት የሚቀርብበት በጉጉት የሚጠበቀው ላይት-ፖድካስት (#Light_Podcast) እንደወጣ ከሚታደሙን የመጀመሪያዎቹ መካከል ለመሆን በይፋዊ የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን ላይ ይከተሉን ።
#Inspire
#Empower
#Transform
|Instagram|LinkedIn|Facebook
#RadioLight #Comingsoon
#LightRadioEthiopia
#SL2023 #SafeLight2023
#NewDimension
#SafeLightEthiopia
#YoungAfricans
#LeadEthiopia
#YoungAfricandiplomats
#BlackLeaders
#Transform2032 #Model2053
#Agenda2063 #SLCommunity

👇JOIN OUR COMMUNITY👇|Instagram|LinkedIn|Facebook
#RadioLight #Comingsoon
#LightRadioEthiopia
#SL2023 #SafeLight2023
#NewDimension
#SafeLightEthiopia
#YoungAfricans
#LeadEthiopia
#YoungAfricandiplomats
#BlackLeaders
#Transform2032 #Model2053
#Agenda2063 #SLCommunity
👍11❤2👏1