Opportunity 4 All
23.8K subscribers
5.09K photos
38 videos
69 files
8K links
Endless Possibilities, Today and Tomorrow.

Reach out via @PrimeTD @Solmaz

Est. 2019
Download Telegram
@Opportunity_4_all
#SAFE_LIGHT_UPDATE 🔔

💡ሁሌም በኩነቱ እጅግ አጓጊ እና ተጠባቂ የሆነው MeetUp Addis ፡ በያዝነው መጋቢት ወር (እ.ኤ.አ) ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በልዩ ሁኔታ ለማክበር ፡ #ከሶስትድንቅ ሴት የማህበራዊ ስራ ፈጣሪዎች እና አስደናቂ ስኬት ባለቤቶች ጋር እናንተን ለማገናኘት ቀን ቆርጧል።

💡እንግዶቹ  ❝በማህበራዊ ስራ ፈጣሪነትና የቢዝነስ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ : አቅኚ ሴት መሪዎችን ማክበር❞ በሚል መነሻ ሀሳብ ተመሥርተው ይናገራሉ ፣ ግሩም ታሪካቸውንና ልምዶቻቸውን የሚያካፍሉንም ይሆናል።

• ፌቨን ፀሃዬ፦ የCHAKA ORIGINS ዋና ስራ አስፈፃሚ እና መስራች፣
•  ሚሚ ለገሰ፦ የተኪ ወረቀት ቦርሳዎች ኢንደስትሪ ተባባሪ መስራች እና ስራ አስኪያጅ፣
• ረቂቅ በቀለ፦ የGREEN SCENE ENERGY ዋና ስራ አስፈፃሚ፨

❗️❗️ውስን ቦታዎች ስለቀሩ
#በቀላሉአሁኑኑይመዝገቡ❗️❗️

📥ቦታዎን አሁኑኑ ለመያዝ:
(ሙሉ ስምዎን እና ስልክ ቁጥርዎን ይላኩልን👇) info@socialenterpriseethiopia.org

🗳የክብር ስፖንሰር፦ British Council Ethiopia

💡አድራሻ: #ብሪቲሽካውንስልኢትዮጵያ👉https://goo.gl/maps/wZCw3iSGD6hRr2jy5

📆መቼ: March09
ሐሙስ | የካቲት-30 |2015ዓ.ም

💡 #InspireEmpowerTransform 💡

#MeetupAddis2023
#BuildingfutureEthiopia
#EnhancingJobCreation
#SocialEnterpriseEthiopia
#Enhancingjobsethiopia
#BorderlessAfrica
#AfricanEnterpreneurs
#WomanEnterpreneurs
#Pioneerwomanenterpreneurs
👍11❤1👏1