Opportunity 4 All
23.8K subscribers
5.09K photos
38 videos
69 files
8K links
Endless Possibilities, Today and Tomorrow.

Reach out via @PrimeTD @Solmaz

Est. 2019
Download Telegram
#OPPORTUNITY_UPDATE ⚠️
#beforeLunch 🛎

መልካም አጋጣሚ ለስራ ፈጣሪዎች🛎

💡ለዉጥ የሚያመጣ የንግድ ተቋም የመፍጠር ፍላጎት ያሎት ኢትዮጵያዊ 🇪🇹፣ ሩዋንዳዊ🇷🇼 ወይም ኬንያዊ🇰🇪 የስራ ፈጣሪ ከሆኑ እንኳን ደስ አሎት ይህ ልዩ እድል ለእርስዎ ነው።

#ጃሲሪ የአንድ አመት መሉ በሙሉ የገንዘብ ድጋፍ የተደረገለትን ክህሎትን ስራ ላይ የማዋል ፕሮግራም ይዞሎት መቷል።

ታዲያ የፈጠራ ክህሎት የታከለበት ከፍተኛ እድገት የሚያመጣ የንግድ ተቋም ለመገንባት ፍላጎት እና ቁርጠኝነት ካሎት ይህ ልዩ አጋጣሚ ለእርሶ ነው።

❗️ አሁኑኑ ይመዝገቡ👇❗️

https://docs.google.com/forms/d/1-6Sb3FvyAGjbEetuu1qMf5cNHyzsKRIfAKiXmCG24wQ/edit

    #InspireEmpowerTransform
        💡Join Our Community 💡

🌐 www.Safelightet.org

#SafeLight #JASIRI
#empoweringyoungenterpreneurs
#Leadership #TalentInvestor
#SDG #Transform2032
#Agenda2063 #Model2053
#entrepreneurs #Ethiopia

@Opportunity_4_All
👍5