Opportunity 4 All
23.8K subscribers
5.09K photos
38 videos
69 files
8K links
Endless Possibilities, Today and Tomorrow.

Reach out via @PrimeTD @Solmaz

Est. 2019
Download Telegram
@Opportunity_4_All

Fellowship Opportunities to attend the Ethiopia Internet Development Conference 2020.
Deadline: 14 February 2020

Please use the link below to apply.
https://lnkd.in/df6HNA4
#EIDC2020 #internet #Internetservices
@Opportunity_4_All

#Ethiopia #internet #students

በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ተማሪዎች በኮቪድ19 ወይም ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የመደበኛ ትምህርታቸው መስተጓጎሉ ይታወቃል፡፡ በዚህ ምክንያት በተለይ የኮምፒውተር እና ኢንተርኔት አገልግሎት ማግኘት ያልቻሉ የዝቅተኛ ማህበረሰብ ክፍል ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በበይነ መረብ (internet) የሚሰጡ አማራጭ የትምህርት መከታተያ ዘዴዎችን መጠቀም ባለመቻላቸው ይበልጥ ተጎጂ እየሆኑ ይገኛል:: የእነዚህን ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ችግር በመጠኑም ለመቀነስ የነፃ ዋይ ፋይ የኢንተርኔት አገልግሎት ለተማሪዎች ተደራሽ ለማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ለገሃር አካባቢ ከእድገት በህብረት ትምህርት ቤት ሀ ብለን ጀምረናል:: እንቀጥላለን...

#ያስፈልጋልኢትዮጵያ
#Yasfelgalethiopia
Https://Www.Yasfelgalethiopia.org