ሀገር ማለት ሰው ነው ......ሀገሬንም እወዳለሁ ካላችሁ...... ..ማንም ሰው በደም ዕጦት እንዳይሞት የበኩላችንን እንድናረግ ጥሪአችንን እናስተላልፋለን ሰለዚህም መጋቢት 23 ከ ጠዋቱ 2 ሰዓት እስከ 12.30 በ ቀይ መስቀል (ስታዲየሙ አካባቢ ) በምናደርገው የ ደም ልገሳ ፕሮግራም ላይ ከ ወዳጅ ዘመዶ ጋር ይንዳይቀሩ እናሳስቦታለን ......
#RC_Abugida
#love
#Respect
#lotsandlotsoflove
#RC_Abugida
#love
#Respect
#lotsandlotsoflove