ROTARACT EVENT
2.49K subscribers
1.32K photos
6 videos
107 links
Are you a Rotaractor? Or
Are you asspired youth to Join Rotaract?

You have come to the right place -
Stay updated on every upcoming events of Rotaract clubs in Ethiopia and feel free to Join one.

Share us your club’s events using @RotaractEventBot
Download Telegram
ሰውን 'ሚያህል የአለማችን ልዩ ፍጥረትጊዜ የማይወስድ እርዳታን በማጣት፡ የራሱ ሕይወት፡ የሌሎች ተስፋ ሲጠፋ ማየት ያመኛል። ሐዘን ማየት ያመኛል፡ ድብርት ማየት ያመኛል፡ ከሁሉም በላይ መሆን ያለበት ነገር ሳይሆን ቀርቶ ሞት ሲከተል ማየት ያመኛል። ሰውን መርዳት ይፈልጋሉ? ለእርሶ ሳይሆን ለሌሎች ልዩነት በመፍጠር ሕይወትዎ ምን ማለት መሆኑን ማሳወቅ ይፈልጋሉ?  እንግዲያውስ፡ በዕለተ እሁድ መጋቢት 23፥ 2010 ዓ.ም. አዲስ አበባ ስቴድየም ኣካባቢ በሚገኘው የብሔራዊ የደም ባንክ አገልግሎት ከጠዋቱ 2፥30 ጀምሮ እስከ ምሽቱ 12፥00 ድረስ እናንተን ለማስተናገድ ደፋ ቀና እያልን እንጠብቆታለን። እንዳይቀሩብን። የእርሶ 20 ደቂቃ ለሆነ ሰው ህይወትን ትመልሳለች።
.
#ያመኛል
#rolleupyoursleeves
#determined
#enormouslove
#RCAbugida
#Ethiopia
👍1