SOI-አለምባንክG1
614 subscribers
244 photos
6 videos
388 files
9 links
Alembank branch
Download Telegram
መልዕክት ለ ወላጆች
የማክበር ሠላታችንን እያቀረብን በ ነገዉ ዕለት(16/08/18) መምህራን የሶስተኛዉ ሩብ ዓመት የዉጤት ጥንክር የሚሰሩ በመሆኑ ትምህርት ቤት ዝግ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
የማክበር ሠላምታችንን እያቀረብን
የትምህርት ቤታችን መስራችና ባለቤት የሆኑት የአቶ ዘላለም ተስፋዬ ወላጅ እናት በህክምና ሲረዱ ቆይተዉ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ በ መሆኑም መምህራን እና የአስተዳደር ሠራተኞች ወደ ቀብር ስነስርዓት ስለሚሄዱ በዛሬዉ ዕለት 20/08/2018 ዓ.ም ተማሪዎች የግማሽ ቀን የትምህርት ቤት ቆይታ ብቻ የሚኖራቸዉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
መላዉ የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ ለ አቶ ዘላለም እንዲሁም ለቤተሰቦቻቸዉ መፅናናት እዲሰጥልን እንመኛለን!
ሰላም ዉድ ወላጆች
ከሰኞ ግንቦት 24/9/2018  ዓ/ም እስከ ረቡዕ 26/9/2018  ዓ/ም ትምህርት ቤቱ ዝግ ሆኖ የሚቆይ መሆኑን እናሳውቃለን።
Forwarded from School of Indiana(Alembank Branch) (Anteneh Getachew)
🔔ማሳሰቢያ!
ለመጀመሪያ ደረጃ (1-8) ተማሪ ወላጆች በሙሉ!

በቅድሚያ የከበረ ሠላምታችንን እናቀርባለን፡፡

የ1ኛ ተርም የመጀመሪያ  ወርክ ሽት ጥያቄዎች  ከታች በተቀመጠው ቴሌግራም ሊንክ ተደራሽ አድርገናል፡፡  ከተማሪው/ዋ የክፍል ደረጃ አንጻር በተቀመጠው ሊንክ በመግባት እና ጥያቄውን በማውረድ ለልጅዎ እንዲሰጡ እና ተማሪው/ዋ ጥያቄዎቹን በወረቀት በመስራት ለመምህራን እንዲያስረክቡ እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗 

Grade -1 https://t.me/SOIWORKSHEET/2
Grade -2 https://t.me/SOIWORKSHEET/3
Grade -3 https://t.me/SOIWORKSHEET/6
Grade -4 https://t.me/SOIWORKSHEET/7
Grade -5 https://t.me/SOIWORKSHEET/8
Grade -6 https://t.me/SOIWORKSHEET/14
Grade -7 https://t.me/SOIWORKSHEET/22
Grade -8 https://t.me/SOIWORKSHEET/23

🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗

ማሳሰቢያ
1. የመልሶቹ ማስረከቢያ ቀን በመምህራን የሚገለጽላቸው ይሆናል፡፡

2. ተማሪዎቹ የራሳቸውን መልስ ብቻ ሠርተው ማስረከብ አለባቸው፡፡ ከሌላ ምንጭ ወይም ተማሪ መኮረጅ ውጤት ያሳጣል፡፡
3. መልሶቹን በተቀመጠው የግዜ ገደብ መሠረት ማስረከብ ግዴታ ነው፡፡
4. የጥያቄዎቹ መልስ ወረቀት ላይ በእርሳስ (ከ1ኛ-4ኛ ክፍል) ወይም በእስኪሪብቶ (ከ5ኛ-8ኛ ክፍል) (በእጅ)በመጻፍ ብቻ መጻፍ አለባቸው፡፡
5. በኮምፒዩተር ወይም  በሌላ ዲጂታል መንገድ ተጽፎ እና ፕሪንት ተደርጎ የሚቀርብ መልስ ተቀባይነት የለውም፡፡
6. ወላጆች ተማሪዎቹ ጥያቄውን ኮፒ ለማድረግ ብቻ ስልካችሁን እንዲጠቀሙ እንዲሁም በአጠቃቀማቸው ዙሪያ ጥብቅ ቁጥጥር እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
  

 የስኩል ኦፍ ኢንዲያና የምዘና ኮሚቴ
ለበለጠ መረጃ
@SOIWORKSHEET
                 20/01/2019
Forwarded from Tagess Getachew
School of Indiana Home of Visionaries To: G1-4 parents
                                  Date: October 26, 2026
Subject: Accessing Your Child’s Academic Results – Online Portal Login Credentials
Dear Parents/Guardians,
We have sent your child's login credentials (username and password) to access the online result portal. You can log in using the link below:
Link: https://www.schoolofindianaofficial.com/
Remark: If any subject results are not yet displayed, they are being finalized and will be uploaded shortly.
                                                                                                       The school
ቀን 25/02/ 2019 ዓ/ም
መልዕክት ለተማሪ ወላጆች በወር ለመትከፍሉ ወላጆች ብቻ
ጉዳዩ የትምህርት አገልግሎት ክፍያን ይመለከታል የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የትምህርት አገልግሎት ክፍያ በወር የምትከፍሉ ወላጆች የህዳር ወር ክፍያ የሚጀምረዉ መስከረም 25/02/2019ዓ/ም እስከ 05/03/2019 ዓ/ም መሆኑን እያሳወቅን ከተጠቀሰዉ ቀናት ዉጭ የምትከፍሉ ወላጆች በቀን በሚሰላ ብር 10 ቅጣት የሚኖረዉ መሆኑን እናሳዉቃለን ::
ማሳሳብያ  ክፍያ የምትከፍሉት ከዚህ በፊት በተጠቀማቹህበት  የተማሪ ኮድ ብቻ  ነዉ
                     ሒሳብ ክፍል
ቀን፡ 26/02/2019
መልዕክት ለ ወላጆች
ጉዳዩ፡ የ ስፖርት ልብስ እና ቱታን ይመለከታል
ቀደም ብለን ባሳወቅነዉ መልዕክት መሰረት የስፖርት እና ቱታ አልባሳትን ቀደም ብላችሁ የከፈላችሁ ወላጆች እንድትወስዱ ማሳወቃችን ይታወሳል። በዚህም መሰረት ወላጆች ትምህርት ቤት በ መገኘት በ መዉሰድ ላይ የምትገኙ ሲሆን አልባሳቱን መጠቀም የምትችሉት ከዚህ በሆላ ትምህርት ቤቱ በሚያስቀምጠዉ ቀናት እና ፕሮግራም ብቻ መሆኑን አዉቃችሁ ቀጣይ መልዕክት እስከምናስተላልፍ  በትዕግስት እንድትጠባበቁ እናሳስባለን።
 ትምህርት ቤቱ