St.Paul's Hospital Millennium Medical College
22.1K subscribers
3.67K photos
39 videos
23 files
583 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
ቢሊ ግርማ የ3ኛ ዓመት የሕክምና ተማሪ ናት። ትምህርት በኮቪድ 19 ሳቢያ ሲዘጋ እሷ ስራ አልፈታችም፡፡ ለኮሮና ሕክምና የሚያገለግል የፌስ ሺልድ በግልዋ አየሰራች ለገበያ ማቅረብ ጀምራለች፡፡ ለኮሌጃችንም በቁጥር 50 ያህል አበርክታለች።
እናበረታታት፡፡ የፌስ ሺልድዋንም ገበያ እናፈላልግላት ፡፡
ነጻ የዓይን ቅድመ ምርመራ
እድሜያቸው ከ3ወር እስከ 15 ዓመት የሚገኙ ልጆች የዓይን ቅድመ ምርመራ
ከታህሳስ ------እና ታህሳስ-----2013 (ቅዳሜና እሁድ)
ከጠዋቱ 2፡30-----8፡30 ጀምሮ
በኮሌጁ የዓይን ሕክምና ማዕከል ይሠጣል፡፡
በትናትናው እለት የጤና ሚንስቴር የሕክምና አገልግሎት ዳይሬክተር ዶክተር ያዕቆብ ሰማን ለDW በኮቪድ 19 ዙሪያ ቃለ ምልልስ ሰጥተዋል፡፡ እኛም የቃለ ምልልሱን እጥርጥር እንዲህ አቅርበናል፡፡

-በአሁን ሰዓት በተለይ አዲስ አበባ ውስጥ ብዙ ሰዎች ወደ ጽኑ መታመም እየገቡ ነው።

-ሕሙማን ተቀብሎ ለማስተናገድ፤ በተቻለ አቅም በማሽን መረዳት ያለባቸው ሰዎች እንዲረዱ ለማድረግ ላለፉት ሁለት ሳምንታት ገደማ በጣም እየታገልን ነበር። ነገር ግን አሁን ከአቅም በላይ እየሆነ ነው፡፡ ነጻ የሚሆን ማሽን እስከሚገኝ ድረስ ማሽን የሚጠብቁ ብዙ ሰዎች እየመጡ ነው፡፡

የጽኑ ሕሙማን ጉዳይ ግን በዚሁ ከቀጠለ ችግሩ ሲከፋ ለመደበኛ ሕክምና የተደለደሉ የአተነፋፈስ እገዛ ማድረጊያ ማሽኖችን ለኮቪድ ሕሙማን እስከ መመደብ ሊያደርስ ይችላል።
በኃላም በመደበኛ የጤና ግልጋሎቶች ላይ ተጽእኖ ሊያሳድር ይችላል፡፡

"አሁን አሁን ጽኑ ሕሙማን ክፍል ከሚገቡ ሰዎች ውስጥ ከ70 በመቶ ገደማ በላይ የሚሆኑት ከ55 አመት በላይ ያሉ ሰዎች ናቸው፡፡ብዙዎቹ የጤና ምርመራ ሰለማያደርጉ ስኳር ወይም ደም ግፊት ቢኖርባቸው አየውቁም፡፡ በበሽታው ሲያዝ ቶሎ በጽኑ የመታመም ዕድሉ ከፍተኛ ነው፡፡

"ማሕበረሰቡ ኮቪድ የለም ወደሚል ድምዳሜ እየመጣ ነው።

ማስክ ያላደረጉ ሰዎች በጣም በብዙ ስብሰባዎች [ሲሳተፉ] ሚዲያዎቻችን ቀርጸው ያስተላልፋሉ። በባንክ፣ ሆቴል፣ ምግብ ቤት ያለ ማስክ አገልግሎት ይሰጣል። አግባብ አይደለም፡፡ የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ የመጠቀም ባህል የመቀነስ አዝማሚያ በጣም ይታያል፡፡ ይህም አሳሳቢ ነው፡፡

ከዚህ ቀደም አዲስ አበባ ውስጥ ማስክ የመጠቀም ባህል ከአንድ ወር በፊት ወደ 78 በመቶ ገደማ ነበረ። አሁን ከ55 በመቶ በታች እየወረደ ነው። ክልሎች አካባቢ እስከ 30 አንዳንዴም 20 በመቶ የሚሆንባቸውም ከተሞች አሉ።
SPHMMC
Meet the newly graduated Pediatricians .
የቅድመ ምርመራው የተዘጋጀው በመድሃኒት በመነጽር ህክምና ወይም በቀዶ ጥገና መፍትሄ ማግኘት ላልቻሉ ሕጻናት ብቻ ነው፡፡፡ህክምናው ዓይነስውርነትንና የዕይታ ዕክሎችን ለመከላከልና የተዘጋጀ ልዩ የነጻ ምርመራ ፕሮግራም ነው።
ውድ ወላጆችና አሳዳጊዎች በተጠቀሰው የዕድሜ ክልል ያሉ ምንም ዓይነት የዓይን ምርመራ አድርገው የማያቁ ወይም ችግር ኖሮባቸው ህክምና ያላገኙ ልጆቻችሁን ይዛችሁ ኑ፡፡
ምርመራው የዕይታ ችግርን፡ ዓይነስውርነትን እንዲሁም የልጆችን ዕይታ ማስተካከል ነው፡፡ (ከዚህ በፊት ህክምና ሲያገኙ የነበሩና ክትትል ያላቸውን ልጆች አያካትትም።)
የኢትዮጵያ ነርሶች ማህበር በቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ኮቪድ-19 አንከብካቤ ማአከል አገልግሎት በመስጠት ላይ ላሉ ነርሶች የምስጋና እና የእውቅና ምሥክር ወረቀት ሰጠ።
የማህበሩ ሊቀመንበር አቶ ተሻገር ካሣዬ በዚህ ለእውቅና በተዘጋጀው መርሀግብር ላይ እንደተናገሩት የብዙዎች የዜጎችን ሕይወት ለመታደግ የኮሌጁ ነርሶች ትልቅ መሥዋትዕነት ከፍለዋል ብለዋል ብለዋል። ይህም ትልቅ አርዓያነት ላለው የገዘፈ ሙያዊ ምግባር የኢትዮጵያ ነርሶች ማህበር እውቅና ሰጥቷል ብለዋል።
#MerryChristmas

Grateful to all the #HealthHeroes working hard over the holiday season to keep us all healthy & safe.

THANK YOU!!
Merry Christmas!

Grateful to all the Health Heroes working hard over the holiday season to keep us all healthy & safe.

THANK YOU!!
#MerryChristmas

Wishing you a very happy & healthy Christmas to you and all your loved ones!
Congratulations!
Dr.Abraham Fessehaye , obstetrician and gynecologist at St. Paul's Hospital Millennium Medical College launched his second book ( a fiction novel) on December 31, 2020.
A story of a strong woman, an immensely successful model, who passes through the challenges of COVID-19 pandemic with a major health problem accompanied by repeated misfortunes. She survives triple tragedy.
It is also a story about a risk-taker physician who spearheads the efforts made to let her survive her near fatal health problem. And a notorious criminal is in the middle of the story. Available in Addis Ababa @ Book Site shopes- 4 Killo on the way to Piazza @ ELSI TOWER and @ Bole in front of Brass Hospital
It is also available to buy on Amazon.
እንድናገለግልዎ
ማስክዎን ያድርጉ!!#SPHMMC_COVID _19
በኢትዮጵያ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች የሚያዙና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በየጊዜው እየጨመረ ነው::

ጤናማ ያልሆነ የአናኗር ዘይቤ በኢትዮጵያ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች የሚያዙና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እንዲያሻቅብ ማድረጉ ተገለጸ።
ከፍተኛ የደም ግፊት፣ የስኳር ሕመም፣ ስር የሰደደ የመተንፈሻ አካል ችግር፣ ካንሰር፣ የልብ ህመም፣ የደም ስር ችግሮችና የመሳሰሉት ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች መካከል የሚጠቀሱ ናቸው፡፡

በእነዚህና መሰል ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች ሳቢያ በዓለም ላይ በየዓመቱ 41 ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች ህይወታቸውን እንደሚያጡ የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ ያመለክታል።
ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች ከሚሞቱ ሰዎች መካከል ደግሞ 15 ሚሊዮን የሚሆኑት ዕድሜያቸው በ30 እና 69 ዓመት መካከል የሚገኙ መሆኑን መረጃው ያሳያል።

በዓለም ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች ከሚመዘገበው ሞት 85 በመቶ የሚሆነው እየተከሰተ ያለው ዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ባላቸው ሀገራት ነው።
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የስኳር ህክምና ስፔሻሊስት ዶክተር ሲሳይ ስርጉ እንደሚሉት ጤናማ ያልሆነ የአኗኗር ዘይቤ ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች መጨመር ምክንያት ነው።
ትንባሆና የአልኮል ውጤቶችን አብዝቶ መጠቀም፣ የሰውነት ክብደት መጠን መጨመርና በቂ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች አጋላጭ መሆናቸውንም ይናገራሉ።
በኢትዮጵያ በየአመቱ ከሚመዘገበው የሟቾች ቁጥር በስኳር፣ ደም ግፊትና መሰል ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ43 ነጥብ 3 በመቶ በላይ ሆኗል።
በተለይ የስኳር ህመምን በወቅቱ አለመታከም ለሌሎች በሽታዎች የሚያጋልጥ መሆኑን የጠቆሙት ዶክተር ሲሳይ፣ በተደረጉ ጥናቶች ጤናማ ያልሆነ የስኳር መጠን በአዋቂዎች ብቻ 6 በመቶ መድረሱን ገልጸዋል።
“የስኳር ሕመምን ለመከላከል ቀድሞ በመመርመር ማወቅ ይገባል” ያሉት ዶክተር ሲሳይ፣ በአገሪቱ 60 በመቶ የስኳር ታማሚዎች በወቅቱ ወደ ህክምና የማይመጡ መሆኑንም አመላክተዋል።
የስኳር ህመም ፈጥኖ ካልታከመ ለዓይነ ስውርነት፣ ለኩላሊት፣ ለነርቭና ለሌሎች ሕመሞች ሊያጋልጥ እንደሚችልም ነው ያመለከቱት።
ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን በመከተል ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን መከላከል እንደሚቻል የገለጹት የጤና ባለሙያው፣ ለበሽታዎቹ አጋላጭ ከሆኑ ዋና ዋና መንስኤዎች መጠንቀቅ እንደሚገባም መክረዋል።
የትምባሆ እና የአልኮል ውጤቶችን አለመጠቀም፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማዘውተር፣ እንደ አትክልት እና ፍራፍሬ ያሉ ምግቦችን መመገብ በማዘውተር ጤናማ መሆን ይቻላል ብለዋል።https://www.ena.et/?p=115179
ፍሬ ከናፍር / Verbatim
ለ MPH ለተመዘገባችሁ አመልካቾች በመሉ፡- t.me/spmmc
የመግቢያ ፈተና፡- ጥር 22 ቀን 2021 ዓም ( ቅዳሜ)
ሰዓት፡ -3፡30 (ጠዋት)
ቦታ፡ መድኃኒያለም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት

ማሳሰቢያ፡-ተፈታኞች መታወቂያ ወረቀት እና ለምዝገባ የከፈሉበትን ደረሰኝ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-976 ይጠይቁ!

መልካም እድል!
#Hero#Gynecology&ObstetricsPhysician#SafeMotherhoodMonth

In this Safe Motherhood Month, we would like to recognize
Dr Solomon Kumbi, an Obstetrician and Gynecologist who has made significant contributions to maternal healthcare services.

Dr Solomon Kumbi is an associate professor and senior consultant with 34 years of teaching, clinical and research works. Though he was born in Harar, he served the Northern, Eastern and Central parts of Ethiopia at different clinical and administrative capacities. He has multiple and diverse publications on reputable journals most of which focus on safe abortion, family planning, adolescent health, quality of SRH and GBV which are areas of women health that remain a challenge to the global community. He has a unique and rich skill mix of advanced training spanning from clinical epidemiology, biostatistics, and intensive bioethics, human subject protection to good clinical practice at Upsala, Liptizg and the John Hopkins University.
With what he is well-equipped and passionate about, he has led and was a team member in the development of more than 30 national and international guidelines and curricula to mention some: Guideline and Management of Sexual Assault, Human Right code of Ethics for Reproductive Health Workers Practicing in Ethiopia, Post Abortion Care Training Manual for Health Assistants and Junior Nurses, Active management of third stage of labor, quick reference guideline for health care provider, ESOG-ACCESS/USAID-Constellate futures 1st and 2nd edition and Technical and Procedural Guidelines for Safe Abortion Services in Ethiopia, and the list goes on.
We would like to recognize Dr Solomon Kumbi,, during this Safe Motherhood Month, for his great contributions to the improvement of maternal healthcare at the national level.
Thank you, Dr Solomon!