ማስታወቂያ
ለአዲስ ተመዝጋቢዎች በሙሉ
ምዝገባን አስመልክቶ የሚነሱ ማንኛውንም ጥያቄዎች በሚከተለው አድራሻ የሪጅስትራር ጽ/ቤትን ማግኘት ይቻላል።
email: registrar@sphmmc.edu.et
በኦን ላይን ምዝገባ ለሚያጋጥም የቴክኒክ ችግር በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች የባለሙያ ምክር ያግኙ።
+251118965125/+251911421162
ማሳሰቢያ : ማንኛውም ተመዝጋቢ በኦንላይን ብቻ ነው መመዝገብ የሚችለው ።
መልዕክቱን Share ያድርጉ።
በቴሌግራም t.me/spmmc

የዛሬ መጋቢት 26 የኮቪድ ሪፖርት
t.me/spmmc
👉 27 ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል‼️
👉 1,878 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል ‼️
👉 857 ሰዎች በፅኑ ህክምና ላይ ናቸው‼️
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6,962 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1,878 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 215,189 ደርሷል።
ርቀታችንን መጠበቅ፣ እጃችንን በተደጋጋሚ መታጠብ፣ እንዲሁም የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ አንርሳ!

እንደምን አደራችሁ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ወዳጆች!
=========================
በወሊድ ጊዜ እና ተያዥ የጤና ችግር ሳቢያ ደም ለሚያስፈልጋቸው እናቶች የተዘጋጀው የደም ልገሳ ፕሮግራም ዛሬ ሦስት ሰዓት ይጀምራል። ፦
ቦታው በአምስተኛው በር አካባቢ በሚገኘው የቀድሞ ቶታል ወይም ሴና ካፌ አጠገብ ነው።
አሁንም የደም እጥረት አለ። በተለይ ኦ(O) የደም ዓይነት ያላችሁ መጥታቻሁ ደማችሁን ለወገናችሁ እንድትለግሱ እንጠይቃለን ።
ወጣት በጎ ፈቃደኞች :
ታዋቂ ሰዎች
የቲክሻህ ቤተሰቦች ተገኝተው ደም እንደሚለግሱ ከወዲሁ አሳውቀውናል ። እናመሰግናለን ።
ኑ ለእናቶች ደም እንለግስ!
አደራ ! ርቀታችንን መጠበቅ፣ እጃችንን በተደጋጋሚ መታጠብ፣ እንዲሁም የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ አንርሳ!
ቀናችሁ ያማረ ይሁን፤ ብሩክ ቀን ይሁንላችሁ! ጤና ሁኑልን!
መልካም ቀን!

የዶር ሊያ ታደሠ መልዕክት
በዚህ "የዓለም የጤና ሰራተኞች ሳምንት" ፣ ለጤና ሰራተኞቻችን ሁሉ ያለኝን ክብር እና ምስጋና፣ ማቅረብ እፈልጋለሁ፡፡ በመላ አገሪቱ ያሉ የጤና ባለሙያዎቻችን እና ሰራተኞቻችን፣ እኛ ጤና እንድንሆን፣ እኛ በጎ እንድንሆን፣ ከልባቸው ይጥራሉ፣ ሌት ተቀን ይደክማሉ፡፡ በማህበረሰቡ ውስጥ፣ በጤና ተቋማት ፣ በመጠለያ ጣብያዎች፣ ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች እና በሌሎችም አደገኛ ቦታዎች፣ ለደህንነታቸው ሳይሳሱ፣ ዘወትር ስለሚለፉ፣ ከልቤ አመሰግናቸዋለሁ፡፡
በተለይም በዚህ አደገኛ የወረርሽኝ ወቅት፣ ለህብረተሰቡ የምትሰጡት አገልግሎት እና የምታሳዩት ቁርጠኝነት፣ የተለየ ክብር ይገባዋል፡፡ ጥረታችሁ የበለጠ እንዲሳካ ወደፊትም፣ በምንችለው ሁሉ እንደምንደግፋችሁ እና ከጎናችሁ እንደምንቆም፣ ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ!
የጤና ባለሙያዎችንና ሰራተኞቻችን ለመደገፍ ሁላችንም ቀላል የኮቪድ19 መከላከያ መንገዶችን ሳንሰለች እንተግብር!
On this World Health Workers Week, we express our gratitude to our health workers. Our Health workers across the entire nation are diligently working and striving to make sure we stay healthy and safe, dedicating themselves to providing care in health facilities, communities, IDP sites, conflict areas, and more.
Your hard work, service, and devotion to your community, especially during this unprecedented pandemic, is well recognized. We also take this opportunity to escalate our determination to make sure that you are supported for your efforts. You are greatly appreciated!
In support of our health workers, let us all follow simple CoVID 19 protocols.
D/r Lia Tadesse
Minister of Health
#WHWWeek

አስቸኳይ - [ Emergency Call ]
🚨 የኦ (O) የደም ዓይነት ያላችሁ 🚨
#Ethiopia | ኢትዮጲያ በባንክ ያላት የኦ (O) የደም ዓይነት ለሚቀጥሉት 7 ቀናት ብቻ የሚበቃ ነው።
የኦ (O) የደም ዓይነት የደም ዓይነት ባለቤት የሆናችሁ እባካችሁ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ 5ኛ በር አካባቢ በመምጣት ደም በመለገስ የወገኖቻችሁን ህይወት ታደጉ !

ወድ የ2013 አመልካቾች
ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች አስፈላጊውን ማመልከቻ አሟልታችሁ ለፈተናው የተመረጣችሁ ናችሁ፡፡ ስለዚህ እሁድ ሁለት ሰዓት በመድሓኒያለም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ ለፈተና ስትመጡ ማስክ፡ ሳኒታይዘር መያዛችሁን አረጋግጡ፡፡ ሞባይል ስልክ ይዞ ወደፈተና መግባት ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡ መልካም ዕድል!
https://sphmmc.edu.et/2013md/MD%202013%20Online%20Registered.htm
ከዚህ በታች ያለው ሊንክ ላይ ያሉ ተማሪዎች ደግሞ ዶክመንት ያላሟሉና የፈተና ቀን ሙሉ ዶክመንት ይዘው ካልቀረቡ መፈተን ማይችሉ ናቸው::
https://sphmmc.edu.et/incompletefiles/MD%202013%20Online%20Registered.htm

የዛሬ የኮቪድ ሪፖርት
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 7,487 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1,851 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል።
👉 33 ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል‼️
👉 1,851 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል ‼️
👉 895 ሰዎች በፅኑ ህክምና ላይ ናቸው‼️
አደራ ! ርቀታችንን መጠበቅ፣ እጃችንን በተደጋጋሚ መታጠብ፣ እንዲሁም የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ አንርሳ!
t.me/spmmc
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 7,487 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1,851 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል።
👉 33 ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል‼️
👉 1,851 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል ‼️
👉 895 ሰዎች በፅኑ ህክምና ላይ ናቸው‼️
አደራ ! ርቀታችንን መጠበቅ፣ እጃችንን በተደጋጋሚ መታጠብ፣ እንዲሁም የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ አንርሳ!
t.me/spmmc
የዛሬ ኮቪድ ሪፖርት ዛሬ።
በኢትዮጵያ የፅኑ ታማሚዎች ቁጥር 971 ደረሰ ።
ልብ ይበሉ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ስጋት መሆኑን ቀጥሏል ፤
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 8,083 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1,741 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
👉 28 ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል።
👉 1,741 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል።

#Ethiopia_COVID_Fact
Very_devastating
Here are the facts, COVID in the first 10 days of April .
*In the first 10 days of April 2021, a total of 20,666 confirmed cases have been identified. Comparison of the number of confirmed cases in the first 10 days of last month (10,806) shows a marked (91%) increase.
*A total of 14, 468 cases have been admitted to both treatment centers and HBIC with a daily average of 1447. This is also a marked increase compared to 6,099 daily admission (average 610) in the first 10 days of March.
*Daily facility death has remarkably increased in early April. A total of 275 deaths were observed in the first 10 days of April (i.e. 28 deaths daily on average). This figure was just 101(i.e. 10 deaths daily on average) in the first 10 days of March.
*The number of critical cases being supported by a mechanical ventilator have continued to increase in April to a record level. This is likely straining the national capacity of ICUs. Some regions are running out of ICU beds
*The number of healthcare workers infection and admission to HBIC has increased in April.
Cumulatively, 2,859 HCW infections, 27 deaths (CFR of 0.9%) and recovery rate of 90% have been reported so far since the start of the pandemic.
Yakob Seman:Director ,Medical Service,FMOH

የዛሬ የኮሮና ሪፖርት
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 7,601 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1,568 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
@ 22 ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል።
@ 1,568 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል።
@ 967 ሰዎች በፅኑ ህክምና ላይ ናቸው።