ለሕክምና ትምህርትፈላጊዎች በሙሉ፡
ምዝገባው በኦንላይን ብቻ ነው የሚካሄደው፡፡ ስለዚህ የምዝገባው ማስፈንጠሪያ ከዚህ በታች የተመለከተው ነው፡፡
መልካም ዕድል!
St.Paul's Hospital Millennium Medical College:
ማስታወቂያ
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2014ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሕክምና ትምህርት ለመማር መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾች ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡
ለማመልከት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፤
1. በ2014ዓ.ም በመደበኛ ትምህርት ፕሮግራም 12ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
2. በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና፤ 1) ሲቪክስ ውጤት ለተያዘላቸዉ ከ700 ያገኙትን ወደ 600 ከቀየሩ በኋላ 2) ሲቪክስ ውጤት ያልተያዘላቸው የሲቪክስ ውጤቱን ቀንሠው በሚያገኙትን ዉጤት መሠረት
• ከስር ከተዘረዘሩት ክልልና ዞኖች ውጪ ያሉ ሁሉም ክልሎች -
ለወንድ 475 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው
ለሴት 460 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት
• ለአፋር ክልል፣ ለቦረና ዞን(ኦሮሚያ ክልል)፣ ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ ለጋምቤላ ክልል፣ ለሱማሌ ክልል፣ ለደቡብ ኦሞ ዞን(ደቡብ ክልል)፣ ለዋግ እምራ ዞን( አማራ ክልል) እና ለምእራብ ኦሞ ዞን(ደቡብ ክልል)
ለወንድ 450 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው
ለሴት 440 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት
3. ከ9ኛ-12ኛ ክፍል አማካይ የትራንስክሪፕት ውጤት 80% እና ከዚያ በላይ የሆነ
ማሳሰቢያ
1. ማመልከት የሚቻለው Online ብቻ ነው፡፡
2. የማመልከቻ ጊዜው ከመጋቢት 5 - መጋቢት 11 , 2014ዓ.ም ድረስ ብቻ ነው
3. ለተጨማሪ ዝርዝር መረጃ የኮሌጁን ብይነ መረብ www.sphmmc.edu.et/ Official Facebook page/ Telegram page ይጎብኙ ወይንም የኮሌጁን ሬጅስራር ቢሮ ይደውሉ፤
• ስልክ ፡- 251 118 96 5125
https://sphmmc.edu.et/

የኮካ ኮላ ኩባንያ የአለም በጎ አድራጎት ክንፍ የሆነው ኮካ ኮላ ፋውንዴሽን 286 ሺህ ዶላር የሚደርስ የሕክምና ቁሳቁስ ለቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ድጋፍ አደረገ።
ከ286 ሺህ ዶላር በላይ ወጪ የሚያወጡት ቁሶቹ፣ የግል የጤና ደህንነት መሳሪያዎች፣ የጽንስ እና ማህጸን ሕክምና መሳሪያዎች፣ የህጻናት ህክምና ቁሳቁሶች፣ እና የባዮ ሚዲካል መሳሪየዎችን ያካተቱ ሲሆን ይህም የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ብሎም በሪፈራል የሚመጡ ማህበረሰብ ክፍሎችን ለማገልገል የሚውል ነው፡፡

We are proud to acknowledge the success for one our very own Staff Dr. Abdulfetah Abdulkadir who has been elected as the President of the Ethiopia Society of Obstetricians & Gynecologists (ESOG). Dr. Abdulfetah is known to be a very hard-working member of the St. Paul’s community. He was the first department head of the obstetrics and gynecology when the college was established. We are proud of him for this well-deserved appointment!
Written entrance exam for 2014 E.C academic year applicants to the medical school at Saint Paul Hospital Millennium Medical College
Exam venue: Medhanialem secondary school
Date: Sunday, March 27, 2022. እሁድ, የካቲት 18, 2014.
Time: 8:00 am in the morning. ጠዋት 2 ሰአት
N.B.
• VALID ID CARD
o You will not be admitted to the examination if you don’t not have valid ID card that clearly shows your full name and picture
• The ID number you need to use for the exam is your registration ID posted here alongside your name
• You need to bring pencil, pencil sharpener, eraser Using PEN IS NOT ALLOWED
• No other material is allowed in the exam room including cell phone, calculator and bags
• Look at your assigned exam room on the short listed candidates Excel sheet shared
• No one will be allowed to enter the exam room 30 minutes after the start of the exam and no one will be allowed to get out till 40-50 minutes have passed after starting the exam
• If you have any medical issues please notify coordinators at the coordination post ahead of time.
The file is attached here and also google drive is also put for your reference.
https://drive.google.com/file/d/1LruPO0FxmaV61uRFHkXuhQwrxT4pbDqq/view?usp=sharing
https://www.sphmmc.edu.et/Exam_eligible_list_grouping.pdf

መድኃኒት የተላመደ ቲቢ ምንድን ነው?
መድኃኒትን የተላመደ ቲቢ በሽታ መድኃኒት ያልተላመደ ቲቢን ለማከም የሚያገለግሉ መድኃኒቶችን የተላመደ የቲቢ በሽታ ዓይነት ነው፡፡ በሽታው የሚከሰተው ታካሚዎች መድኃኒቶችን በታዘዘው መሠረት ካላመውሰድና የክትትል ጉደለት ቢሆንም በሽታው መድኃኒት እንዳልተላመደው ቲቢ ሁሉ በትንፋሽ አማካይነትም ይተላለፋል፡፡ መድኃኒት ያልተላመደውም ሆነ መድኃኒት የተላመደ ቲቢ ዓይነቶች መንስኤያቸው፣ መተላለፊያ መንገዶቻቸውና ምልክቶቻቸው ተመሳሳይ ቢሆኑም መድኃኒትን ለተላመደ ቲቢ ሕክምና የሚሰጡ መድኃኒቶች ዓይነትና ብዛት እንዱሁም ሕክምናው የሚፈጅበታ ጊዜ ይለያል፡፡ ይሁን እንጂ መድኃኒትን የተላመደው ቲቢም በአግባቡ ከታከሙት መዳን ይችላል፡፡

የቲቢ በሽታ ምንድን ነው?
የቲቢ በሽታ በአገራችን በተለምዶ የሳንባ ነቀርሳ የሚባለው በሽታ ሲሆን ቲቢ የተባለውን የአሁኑን ሲያሜ ያገኘው ቲዩበርክሎሲስ ተብሎ ከሚጠራው የበሽታው የእንግሊዘኛው ቋንቋ አህጽሮተ-ቃል ነው፡፡ መንስኤም አልፎ አልፎ እንደሚነገረው ብርድ ወይም ንፋስ ሳይሆን ረቂቅ የሆነና ቀደም ሲል እንደተገለጸው “ማይኮባክቴሪያም ቲዩበርክሎስስ” የተባለ ባክቴሪያ ነው፡፡ ቲቢ “ማይኮባክቴሪያም ቦቪስ” በተባለ ባክተሪያ የተጠቁ የቤት እንስሳት ወተት ሳይፈላ ቢጠጣ ከእንስሳት ወደ ሰው ሊተላለፍ እንደሚችልም ተረጋግጧል፡፡
ቲቢ የትኛውን የኅብረተሰብ ክፍል ያጠቃል?
ቲቢ ዕድሜን፣ ፆታን፣ ዘርንና ቀለምን ሳይለይ ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍል የሚያጠቃ ተላላፊ በሽታ ነው፡፡ ምንም እንኳን በሽታው ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍሎች ቢያጠቃም በበሽታው በበለጠ የሚጠቁት በአምራች ዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙና የቤተሰብ ኃላፊ የሆኑ ዜጎች ናቸው፡፡
በተያያዘም ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናት፣ አረጋዊያን፣ የሰውነት መከለከያ አቅማቸው ዝቅተኛ የሆኑ ለምሳሌ ኤች አይ ቪ፣ የካንሠር እና የስኳር ሕሙማን፣ የምግብ እጥረት ያለባቸው፣ በአክታ ምርመራ ቲቢ እንዳለባቸው ከተረጋገጠ ሕሙማን ጋር አብረው የሚኖሩ እንዲሁም በተጨናነቁና በተፋፈጉ ቦታዎች የሚኖሩ/የሚሠሩ/የሚሰባበሱ ሰዎች እንዲሁም የአልኮንና የትምባሆ ሱሰኞችም ለበሽታው ይበልጥ ተጋላጭ ናቸው፡፡
የቲቢ በሽታ እንዴት ይተላለፋል?
ቲቢ የሚተላለፈው በአብዛኛው በትንፋሽ አማካኝነት ነው፡፡ ይኸውም አንድ በሳንባ ቲቢ የተያዘ ሕመምተኛ በሚስልበት፣ በሚያስነጥስበት፣ በሚተፋበት፣ ወይም በሚናገርበት ወዘተ... ወቅት የቲቢ በሽታ አምጪ ባክቴሪያን የያዙ የአክታ ብናኞች ወደ አየር ስለሚረጩና ብናኞችም በአቅራቢያው ያሉ ሰዎች አየር ወደ ውስጥ በሚተነፍሱበት ጊዜ በቀላሉ ወደ ሳንባው ውስጥ ገብተው ለማጥቃት ዕድል ስለሚያገኙ ነው፡፡
የቲቢ በሽታ ምልክቶች ምንድን ናቸው?
የቲቢ በሽታ ሰማኒያ ከመቶ የሚሆነውን የሚያጠቃው ሳንባን በመሆኑ የሳንባ ቲቢ በሽታ ዋናው ምልክት ሁለት ሳምንትና ከዚያ በላይ ለሆነ ጊዜ የዘለቀ ሳል ነው፡፡ ሳሉ አክታ ያለውና ደም የቀላቀለ ወይም ያልቀላቀለ ወይም ደረቅ ሊሆን ይችላል፡፡ ሕመምተኛው ከሳሉ በተጨማሪ በደረቱ አካባቢ የውጋት ስሜት፣ መጠነኛ የሆነ ትኩሳት፣ ሌሊት በመኝታ ጊዜ ማላብ፣ የሰውነት ክብደት መቀነስ፣ የምግብ ፍላጎት መቀነስና የሰውነት መድከም የመሳሰሉ አጠቃላይ የሆኑ ምልክቶች ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡ የበሽታም ምልክቶች እንደተጠቃው የሰውነት ክፍል ዓይነት ይለያያሉ፡፡
የቲቢ በሽታን ማዳን ይቻላል?
ቲቢ መድኃኒት ስለአለው በአግባቡ ከታከሙት የሚድን በሽታ ነው፡፡ የበሽታው ምርመራም ሆነ ሕክምና በመንግሥታዊና ሕክምናውን እንዲሰጡ በተፈቀደላቸው የግል ጤና ተቀቋማት በነፃ ማግኘት ስለሚቻል ማንኛውም ሰው የበሽታው ምልክቶች ሲታዩበት አገልግሎቱን ወደሚሰጥ ጤና ድርጅት መሄድ ይኖርበታል፡፡ የቲቢ መድኃኒት በታዘዘው መጠንና ጊዜ ባይወሰድ ችግር ያስከትላል፡፡ ስለሆነም ሕመምተኛው የታዘዘለትን መድኃኒት ሳያቋርጥ በየቀኑ መውሰድ ይጠበቅበታል፡፡ ሕክምናው ከተቋረጠ ግን የበሽታ መንስኤ የሆነው ባክቴሪያ የፀረ-ቲቢን መድኃኒቶችን በመላመድ በመደበኛው የቲቢ ሕክምና ዘዴ መዳን የማይችል የቲቢ ዓይነት እንዲፈጠር ያደርጋል፡፡

Forwarded from asnake Tsegaye
8.pdf
427.8 KB
ከዚህ ቀደም የመግቢያ ጽሑፍ ፈተና ከተፈታናችሁት መካከል ለቃለ መጠይቅ የተመረጣችሁ አመልካቾች ስማችሁን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ማግኘት ትችላላችሁ።
ፈተናው ነገ መጋቢት 21 ቀን ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ ይሰጣል።
ከደቡብ ኦሞ እና ሰሜን ኦሞ ያመለከታችሁ ከ9-12ኛ ክፍል ያጠናቃችሁበትን መረጃ(ትራንስክሪፕት) ይዛችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን ። ይህም ከዞኑ ትክክለኛ ተማሪዎችን ለመመልመል ያግዘናል።
ማንኛውም ተፈታኝ በተመደበለት ሰዓት ብቻ እንዲገኝ እናሳስባለን ።፡https://www.sphmmc.edu.et/Final_result_22.pdf

በተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ በተከበሩ ወ/ሮ ወርቅሰሙ ማሞ የተመራው ቡድን የቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ድንገተኛ የመስክ ምልከታ አደረገ። የምልከታውን ግብረ መልስ ለተቋሙ የሥራ ኃላፊዎች አሳውቋል። ቋሚ ኮሚቴው በተቋሙ ውስጥ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ተዟዙሮ ከጎበኘ በኋላ ከኮሌጁ ፕሮቮስቶች ጋር ውይይት አድርጓል። የቋሚው ኮሚቴ አባላት አንድ ቀን ከፈጀው ጉብኝታቸው በኋላ ኮሌጁ ማሻሻል የሚገባውን ነገሮችን በዝርዝር አስረድተዋል። በርካታ በጣም ጥሩ የሚባሉ ሥራዎችም ቀጣይነት እንዲኖራቸው አሳስበዋል። ኮሌጁ ከአገራዊ ህልውና ዘመቻው ጋር ተያይዞ ጦርነቱ እና የጤና ተቋማትን መልሶ በማደራጀት ያደረገውን ከፍተኛ አስተዋጽኦ የቋሚ ኮሚቴው አባላት ምስጋና አቅርበዋል።
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለመከላከልና ለመቆጣጠር ተሻሽሎ የወጣው መመሪያ ቁጥር 882/2014
_______________
ተሻሽሎ የወጣው መመሪያ 882/2014 ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ:-https://www.moh.gov.et/site/Directive_882_2014

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ለ2014 የትምህርት ዘመን ለሕክምና ትምህርት የተቀበላቸው አመልካቾች ስም ዝርዝር ማስፈንጠሪያውን በመንካት ማግኘት ይቻላል።
https://www.sphmmc.edu.et/final_acceted_applicants_for_2014.pdf