St.Paul's Hospital Millennium Medical College
22.1K subscribers
3.67K photos
39 videos
23 files
583 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
የቅጥር ጥሪ  ማስታወቂያ

                 የካቲት 25 /2015 እና መጋቢት 13 እና 14/ 2015ዓ.ም ለነርስ ፕሮፌሽናል ባለሙያነት ለመቀጠር የጽሑፍና ቃለመጠይቅ ፈተና ወስዳችሁ ባጠቃላይ ውጤት መሠረት የተመረጣችሁ ከተራ ቁጥር 1-85  ስማችሁ የተመዘገበው ከሰኞ መጋቢት 18 ቀን 2015ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ ቀናት በኮሌጁ ሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 98 በአካል ቀርባችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡

 
On April 5, we bring you our Fourth webinar under the title "Chronic Renal Disease Diagnosis and Management" presented by Dr. Sunil Prakash, Nephrology and Renal Transplantation BLK-MAX Center for Renal Sciences and Kidney Transplant and moderated by Dr. Seyfemichael Getachew, Consultant Internist and Nephrologist, Assistant Professor of Nephrology at SPHMMC, Ethiopia.


Learn and Earn 2 CEU Points from a World class webinar series by SPHMMC and Manaaki Healthcare.

Register now and here to get on our limited bi-monthly webinar series.
https://zoom.us/webinar/register/WN_8EmI9nppQZWbtbQ4rzd9YQ

#SPHMMC #manaaki #webinar #Nephrology #CKD #BLK_MAX #hospital #medical #CPD #CEU #bimonthly
የ2ኛ ዙር ኢትዮጵያዊት የተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ሽልማት በ8222 አጭር የመልእክት መስመር እስከ መጋቢት 15/2015 እጩዎቹን ለማቅረብ ለህዝብ ክፍት ሆኖ ቆይቶ ነበር።
ባለፈው አርብ መጋቢት 22/2015 እጅግ በደመቀ ሁኔታ የአየርላንድ ኢምባሲ አምባሳደር ኒኮል ብሬናን ጨምሮ ታላላቅ እንግዶች በተገኙበት የተመረጡት ኢትዮጵያዊያት ሴቶች ይፋ ሆነዋል ።

ክብርት ዶ/ር ሊያ ታደሰ ደግሞ በመንግስት ተቋማት አስተዳደር ዘርፍ አሸናፊ ሆነዋል። እንኳን ደስ ያልዎ!

#ኢትዮጵያዊት
የአባልነት ምዝገባ ጥሪን ስለማሳወቅ

 በኮሌጃችን እየተቋቋመ ለሚገኘው የተቋማችን ሰራተኞች ሸማች ማህበር በአስተባባሪ ኮሚቴው አማካይነት ምስረታውን ከዳር በማድረስ ላይ የምንገኝ ሲሆን ለዚሁ እንቅስቃሴያችን ይረዳን ዘንድ አስፈላጊ ሰነዶችን ያዘጋጀን ስለሆነ ከሚመለከተው ባለስልጣን መስሪያ ቤት የህጋዊ ሰውነት ፍቃድ ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት ለማግኘትና የኮሌጃችን ሸማች ማህበር አባል ለመሆን የተመዘገባችሁም፣ ያልተመዘገባችሁም የኮሌጃችን ሰራተኞች የኮሌጁን መታወቂያ በመያዝ ከሚያዝያ 2 ቀን 2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በወጣላችሁ የስም ዝርዝር የመጀመሪያ ፊደል መሰረት በቅ/ጳ/ሆ/ሚ/ህ ኮሌጅ (MCH Building 8th floor) ፤የ/AaBET Hospiatal ሰው ሀብት ቢሮ/፤ /ህትመት ማዕከል/  እንዲሁም  /ምቹ ክሊኒክ-22 ማዞሪያ/  በስራ ቦታችሁ በአካል ተገኝታችሁ የአባልነት ምዝገባ እንድታካሂዱ ጥሪያችንን እናስተላፋለን ፡፡

ማሳሰቢያ፡-

Ø  3ት ጉርድ ፎቶግራፍና የመመዝገቢያ 200 ብር (በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ሸማቾች)  በንግድ ባንክ ጉለሌ ቅርንጫፍ አካውንት ቁጥር 1000536343125 የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ይዛችሁ እንድትመጡ፣

Ø  የክፍል ሀላፊዎች በስራችሁ የሚገኙ ሰራተኞችን ስራን በማይነካ ሁኔታ እንድታስተባብሩልን እንጠይቃለን፡፡

ለጤናችን በጋራ እንስራ!!!

                                                                                                 በቅ/ጳ/ሆ/ሚ/ህ/ኮሌጅ የሸማች ማህበር አስተባባሪ ኮሚቴ

 
We would like to recognize Bemnet Yeshaw for his contribution to the improvement of maternal healthcare services.
Bemnet Yeshaw is a 5th year medical student. He has authored one book individually and a second upcoming one in collaboration with Dr Temesgen Mamo, an intern at St Paul. The first book, “እርግዝና እና ወሊድ” has been sponsored by the college and distributed to the public. The second one is on the way to be published.
Bemnet has also authored a third, yet to be concluded pocket book on infant feeding.
Bemnet got his incentives to write the books around maternal healthcare after he observed the knowledge and attitude gap amongst the pregnant mothers. He believes his deeds on public awareness will be a motive for other, more qualified physicians to work more on the issue and together, outturn into a revolutionary change.
"We appreciate the efforts made by Dr Bruktawit Kebede, Nurse Sileshi Abebaye, Nurse Abenezer Getachew, and Liason office for their high level dedication, consistent and active participation they have shown during our daily evaluation and reporting sessions, and enthusiastic approach to provide quality Healthcare in their respective service areas is commendable and examplary that deserves to be acknowledged.

We extend our thanks in the name of our clients and SPHMMC community!
መልከም የእረፍት ቀን !
Happy New Week!
ደስ የሚል በሥራዎ ስኬት የሚያገኙበት ሣምንት ይሁንልዎ!
Whether you like to

🙂run
🙂jump
🙂play sports
🙂dance

WHO recommends that children & adolescents 👦👧 do a minimum 6⃣0⃣ minutes/day of physical activity. Every Move Counts.
Plastic Reconstructive and hand surgery

Service is given by SPMMC include

 

1.Hand and forearm  Surgery

    የእጅ ቀዶ ሕክምና

2. Skin Tumors

      የቆዳ እጢዎች እና ካንሰር ቀዶ ሕክምና

3.  Burn  and its  Complications

     ቃጠሎ እና በቃጠሎ ምክንያት የደረሰ ጠባሳ ማከም

4. Congenital anomaly ( E.G Cleft Lip and palate,vascular anomalies, congenital hand anomalies)

     የከንፈርና ላንቃ  መስንጠቅ ህክምና በተፈጥሮ ችግር ያለበት እጅ ማከም

5.  Chronic wounds (E.G Diabetic foot ulcer)

      አልድን ብሎ የቆየ ቁስል ሕክምና

6.  Head and Neck Surgeries.

   ፊትና አንገት አካባቢ የሚመጡ እባጮችን እና ጠባሳዎችን ማከም

 
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሣችሁ!
Wishing you a wonderful Easter filled with joy and blessings.
የኢፌዲሪ ጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶር አየለ ተሾመ የትንሳኤን በዓል ምክንያት በማድረግ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሆስፒታል አዲስ አበባ የቃጠሎ የድንገተኛ እና የአደጋ ህክምና መስጫ ሆስፒታል/አቤት/ በመገኘት በዓሉን ሕሙማንን በመጎብኘት እና የጤና ባለሙያዎችን በማበረታት አክብረዋል፡፡
የኢፌዲሪ ጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶር ደረጀ ድጉማ የትንሳኤን በዓል ምክንያት በማድረግ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም በመገኘት በዓሉን ሕሙማንን በመጎብኘት እና የጤና ባለሙያዎችን በማበረታት አክብረዋል፡፡