St.Paul's Hospital Millennium Medical College
22.1K subscribers
3.67K photos
39 videos
23 files
583 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
አይገርምም?
በመንግት የጤና ተቋማት ውስጥ የሚሰጡ የተመረጡ የህክምና አገልግሎቶችን ከግል ባለሃብቶች ጋር በአጋርነት ለመስራት የሚያስችል ስርዐትን በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ፈቃድ ሰጥቷል።
እነሆ የህክምና አገልግሎቶቹ የሚከተሉት ናቸዉ።
እናመሰግናለን ጤና ሚኒስቴር።
A team of Egyptian Coptic doctors have been performing surgeries to fix severe spinal deformities as part of a weeklong medical mission to AaBet Hospital. The medical team consists of six doctors, one anesthesiologist, two nurses from hospitals in Chicago and Cairo and twenty-five Ethiopian doctors including two neurosurgeons. The Egyptian medical team performed more than 20 surgeries at the Aabet Hospital (St. Paul’s branch). The patients, all aged 18 and under, had spine deformities so severe that they were causing potentially lethal complications, including pressure on internal organs and lung infections. The surgeries were complex, with some taking eight hours. The Egyptian team is now performing the surgery for the 7th time and has been giving training neurosurgeons and related professionals each time. In the future, this type of surgery will be performed by Ethiopian surgeons The team started this seventh round of service on March 19 and will complete its mission on March 30, 2019.
የሣምንቱ ጥቅስዎ
ስመ ጥሩውን ኢትዮጵያዊ ዶ/ር ያዩ እጅጉን ተዋወቁት!
An Ethiopian young doctor has been inspiring Melbourne with his skill, commitment and passion to save young lives.

Dr Yayu Ejigu is an unsung hero from Ethiopia who heals broken hearts.
ፕሮፌሰር ሠናይት ፍስሐ ይናገራሉ፡፡
Professor Senait Fisha Speaks about Ethiopian issues!

Professor Senait Fisha Speaks
የ MRI ታሪክ
MRI በ1946 አካባቢ የተጀመረ አዲስ ቴክኖሎጂ ነው። ፌሊክስ ብሎች እና ኤድዋርድ ፑርሴል በዚሁ ዓመት ማግኔቲክ ሬዞናንስን ካገኙ በኋላ በ1952 የኖቤል ሽልማት ተቀብለዋል። እስከ 1970ዎቹ ድረስ MRI ለኬሚካል ትንታኔዎች ብቻ ነበር የሚያገለግለው። ከዚያም በ1971 ሬይመንድ ዳማዲያን MRI እንደ እጢ እና ሌሎች በሰውነት ክፍሎች ላይ በሽታዎችንም ለማጥናት እንደሚያገለግል አሳየ። በ1973 የMRI መረጃዎችን ተቀብሎ በኮምፒዩተር አማካኝነት ምስል መፍጠር የሚቻልበት ዘዴ ከተፈጠረ በኋላ ብዙ ሳይንቲስቶች በቀጣዮቹ 20 ዓመታት ውስጥ MRIን እያሻሻሉ ቴክኖሎጂውን ዛሬ ወደምናውቀው ደረጃ አደረሱት። በዚህ የመሻሻል ሂደት ውስጥ ከተፈጠሩ አስደናቂ ዘዴዎች ውስጥ ሱፐር ኮንዳክተርስ ናቸው። ሱፐር ኮንዳክተርስ በMRI ውስጥ ያሉ ጠንካራ ማግኔቲክ ፊልዶችን መጠቀም ያስችላሉ። ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው በMRI አማካኝነት ምርመራ የተደረገለት በ1977 ሲሆን ከዚያ ጊዜ ጀምሮ የኮምፒዩተር ቴክኖሎጂ በፍጥነት ማደጉ MRIም አብሮ እንዲያድግ ረድቷል። በ MRI ቴክኖሎጂ እድገት ውስጥ ትልቅ ለውጥ የመጣው በ2003 ነው።
ለጤናዎ እንዲህ ቢደርጉስ?

1. ከእንቅልፍዎ ሲነሱ በደንብ ይንጠራሩ።
መንጠራራት የደም ዝውውርን እና የምግብ መፈጨትን ያቀላጥፋል፤ በተጨማሪም የጀርባ ሕመምን ይቀንሳል። ድመቶች ይህን በሚገባ ያውቃሉ።
2. ቁርስ አይዝለሉ።
ጥናቶች እንደሚጠቁሙት ክብደት ለመቀነስ ከሚረዱ አስተማማኝ ዘዴዎች አንዱ ቁርስ በትክክል መብላት ነው። ቁርስ ሳይበሉ የሚውሉ ሰዎች ክብደት ይጨምራሉ። ፍራፍሬ ወይም የፍራፍሬ ጭማቂ፣ ከጥራጥሬ የተሰራ ምግብ፣ እርጎ እና የተቀቀለ እንቁላል ጋር ለቁርስ መብላት በጣም ጥሩ ነው።
3. ጥርስዎን ይፋቁ።
ብዙ ሰዎች ጥርሳቸውን እንዴት በአግባቡ መፋቅ እንዳለባቸው አያውቁም። ይህም ጥርስ እና ድድ ላይ የሚያደርሰው ጉዳት ጭራሽ ካለመፋቅ ያልተናነሰ ነው። ጥርስዎች ለሁለት ደቂቃ ያህል በብሩሽ ይፋቁ። ጥርስዎን በሚፍቁበት ሰዓት ጥርስና ድድ የሚጋጠሙበትን መስመር እንዲሁም ምላስዎን ማጽዳት አይርሱ። በየወሩ ብሩሽ ይቀይሩ።
4. ውሃ ይጠጡ።
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በሚያደርጉበት ሰዓት ለስላሳ ወይም ሌላ ዓይነት ሃይል ሰጭ የታሸጉ መጠጦችን አይጠጡ። በቂ ውሃ ይጠጡ
5. በየቀኑ በቂ እረፍት ይውሰዱ።
እረፍት በሥራ ብዛት የተጎዳ አካልን መልሶ ከመገንባት በተጨማሪ ለልብ ሕመምና ስነልቦናዊ ችግሮች ተጋላጭነትን ይቀንሳል።