St.Paul's Hospital Millennium Medical College
22.1K subscribers
3.67K photos
39 videos
23 files
583 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
እጅዎን እንዲህ ቢታጠቡ?
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባጸደቀው የምግብ እና
የመድኃኒት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1112 ማንኛውም የአልኮል መጠጥ ማስታወቂያ እድሜያቸው ከ21 አመት በታች ለሆኑ ሰዎች ምርቱ መሸጥ እንደሌለበት እና የምርቱ ማስታወቂያም ይህንኑ ክልከላ በግልጽ መያዝ እንዳለበት ደንግጓል፡፡ የካቲት 21 ቀን 2011 ዓ.ም. በፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ወጥቷል።
#DYK: At least half of the world’s population still do not have full coverage of essential health services.

On World Health Day this month, we focus on universal health coverage (UHC).

UHC means that all individuals and communities receive the health services they need without suffering financial hardship. It includes the full spectrum of essential, quality health services, from health promotion to prevention, treatment, rehabilitation, and palliative care.
This #WorldHealthDay, add your voice to the call for #HealthForAll
ድምጽዎን ያሰሙ
ፔቲሽን ይፈርሙ
Sign the petition 👉🏾 http://bit.ly/2IdkvHl
ተዋወቋቸው!
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ አርቲስት ጸደንያ ገብረ ማርቆስ ን የጽዱ: ምቹ እና አረንጓዴ የጤና ተቋም የበጎ ፈቃድ አምባሳደር ናት።
አርቲስት አዜብ ወርቁ ደግሞ የጤናማ እናትነት የበጎ ፈቃድ አምባሳደር ናት።
የዕለቱ ጥቅስ