St.Paul's Hospital Millennium Medical College
22.1K subscribers
3.67K photos
39 videos
23 files
583 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
ETOPIS entertained children in the pediatric ward.
ኢትዮጲስ እንዲህ ሕጻናቶቻችንን አዝናንታለች።
St.Paul's celebrated Christmas with children in the pediatric ward. TEWELID EDUTAINMENT GROUP entertained the children with drama and funny stories .The childeren also recived gifts and refreshments.

የገናን በዓል ከህጻናት ታካሚዎቻችን ጋር እንዲህ አክብረናል። ትውልድ ኢዱቴይመንት አሪፍ አስቂኝ ድራማ አዘጋጅቶ አዝናንቷቸዋል።
ከዚህ ቀደም ባወጣነው የስራ ማስታወቂያ መሰረት የተመዘገባችሁ በሙሉ የመግቢያ ፈተና እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡
1.ጁኒየር ነርስ፡-የፈተና ቀን ጥር4 ቀን 2011 ዓ.ም
የፈተና ቦታ፡-መድኃኒያለም መሰናዶና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
ሰዓት፡-3፡00(ጠዋት)
2.ፍሎቦቶሜስት፡-የፈተና ቀን ጥር 14 ቀን 2011 ዓ.ም
የፈተና ቦታ፡-በኮሌጁ አስተዳደር ህንፃ
ሰዓት፡-3፡00(ጠዋት)
3.ክሊኒካል ፋርማሲስትእና ጁኒየር ፋርማሲስት፡-የፈተና ቀን ጥር2 ቀን 2011 ዓ.ም
የፈተና ቦታ፡-በኮሌጁ አስተዳደር ህንፃ
ሰዓት፡-8፡00(ከሰዓት በኋላ)
In 2019, say NO TOBACCO.
🚭🚭🚭🚭🚭
መልካም የልደት በዓል ይሁንላችሁ
ጠቅላያችን የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ ያስተላለፉት መልዕክት ።
የህሊና ገንቢ ምግቦች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በኮሌጃችን ሕጻናት ሕክምና ክፍል ለሚገኙ ታካሚዎች የሚሆን ግምቱ ብር 350,000 የሚያወጣ የታሸጉ የአልሚ ምግቦች ድጋፍ አድርገዋል።
የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ የምግብ ድጋፉን ያስረከቡት ቤዛዊት ዐብይ የድርጅቱ የሽያጭ ሥራ አስኪያጅ ናቸዉ። የህጻናት ሕክምና ክፍል ኃላፊ ሲስተር ሐና በርሔ ስለተደረገዉ ድጋፍ አመሥግነወ፣ ምግቡ ለህጻናቱ በእጅጉ አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል።
ድርጅቱ ስላደረገዉ በጎ ሥራ ኮሌጁ ያመሠግናል።