St.Paul's Hospital Millennium Medical College
22.1K subscribers
3.67K photos
39 videos
23 files
583 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
የጽዳት ዘመቻው በኮሌጃችን።
ለሃኪሞች፤ ለአንስቴዥያ፤ ለሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ እና ለባዮሜዲካል ኢንጅነሮች ሲሰጥ የነበረው የሙያ ምዝገባ : ምዘናና ፍቃድ ከሚያዝያ 15 ቀን ጀምሮ በክልሎች መሰጠት ይጀመራል።
የተያያዘውን ነጋሪት ጋዜጣ ለበለጠ መረጃ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ።
t.me/spmmc
The Ear and Hearing Care Project of St.Paul's has conducted a 3 days training on Basic Ear and Hearing care for participants from community based rehabilitation service areas of Butajira ,Fitch and all health centers in Addis Ababa. There are also few participants from department of ENT, Obs-Gyn and Pediatrics at SPHMMC. The training aims at proving basics knowledge and skills regarding basics care package to ears and hearing.
ለተጎዱ የጌዲኦ ወገኖቻችን የጤና ድጋፍ ለመስጠት ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ- አቤት የተላከው የሕክምና ቡድን የሶስት ሣምንት አገልግሎቱን አጠናቆ ተመልሷል። እናመሠግናለን።
በአርሲ ዩኒቨርሲቲ በኢንተርን ሀኪሞች ላይ የደረሰውን ጉዳት የኢፌዲሪ ጤና ሚኒስቴር በቅርበት እየተከታተለ ነው::

ሚያዝያ 9 ቀን 2011 ዓ.ም በአርሲ ዩኒቨርስቲ ኢንተርን ሀኪሞች ጥያቄዎቻቸውን በሰላማዊ መንገድ ለዩኒቨርስቲው ኃላፊዎች ለማቅረብ በወጡበት ወቅት የአካባቢው ስርዓት አስከባሪ በወሰደው የኃይል እርምጃ በደረሰው ጉዳት የጤና ሚኒስቴር እጅጉን ማዘኑንና ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን ገለጸ፡፡
ሚኒስተር መስሪያቤቱ ትናንት ባወጣው መግለጫ እንደገለጸው የህክምና ባለሙያዎች እንደማንኛውም ግለሰብና ባለሙያ ጥያቄዎቻቸውን በሰላማዊና ህጋዊ መንገድ የማቅረብ መብት እንዳላቸው በጽኑ ይታመናል ብሏል፡፡
ጉዳቱን ያደረሱ አካላትም በአስቸኳይ አስፈላጊው ማጣራት ተደርጎ ተገቢው ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ እንዲወሰድ ሚንስቴር መስሪያ ቤቱ ከሌሎች ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን እየሰራ እንደሚገኝ አስተውቋል፡፡
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅም ማህበረሰብም በኢንተርን ሀኪሞች ላይ በደረሰው ጉዳት ማዘኑን እንገልጻለን፡፡
Are you a radiologist, medical physicist, radiation oncologist, radiotherapist, radiographer or radiobiologist? BJR, the international journal of radiology, radiation oncology, and related sciences is an essential reading. http://bit.ly/2L8ypgt