የቅዱስ ጳወሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ተማሪዎች ለጅማና አርሲ የህክምና ኢንተረን ተማሪዎች ያላቸውን አጋርነት በሰላማዊ ሰልፍ ገልፀዋል፡፡ በእንግሊዘኛ ከያዟቸው መፈክሮችም መካከል የሚከተሉት ይገኝበታል፡፡ no seven yearsfor no job, Jimma and Arsi we are with you, I am a Doctor I am human,respect my rights የሚሉትና ሌሎች ይገኙበታል፡፡ ( ፎቶ ሚኪያስ ገብረ ክርስቶስ C1)
The Hematology Unit in the Department of Internal Medicine is conducting training of laboratory technologists from April 23 to 25, 2019 on diagnosis of hemophilia. The training is prepared through a twinning program with the Karmanos Cancer Center in Detroit, USA and the supported of the World Federation of Hemophilia (WFH). The training is given by a senior laboratory technician from the Department of Laboratory Medicine, Kenyatta National Hospital, Kenya.
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የትምህርት ክፍል ኃላፊዎች የትንሣኤን በዓል ምክንያት በማድረግ ቁጥራቸው 200 ለሚሆኑ ሠራተኞች የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ። ለጽዳት: ራነር:አትክልተኛና ለተመሣሣይ የሥራ ክፍል ሠራተኞች ለእያንዳንዳቸው የብር 300 የበዓል ስጦታ አበርክተዋል።
ስለ በጎ ሥራችሁ እናመሠግናለን ።
ስለ በጎ ሥራችሁ እናመሠግናለን ።
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ ቅዳሜ ሚያዝያ 26, 2011 ዓ.ም. ከመላው ሀገሪቱ ከተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች ጋር ውይይት ያደርጋሉ::
በውይይቱ መካፈል የምትፈልጉ ማስፈንጠሪያውን ይንኩ። ሙሉ መረጃውን ያገኛሉ ።
Dr. Hailemichael Desalegn from St. Paul's Hospital presenting on 'challenges and options of Liver fibrosis assessment in Sub-Saharan Africa', at Kenya Medical Association annual event.
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በአሁኑ ሰዓት ከመላ ሀገሪቱ ከተውጣጡ 3000 ከሚሆኑ የሕክምና ባለሞያዎች ጋር ስለ ዘርፉ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እያካሄዱ ነው::