St.Paul's Hospital Millennium Medical College
22.1K subscribers
3.67K photos
39 videos
23 files
583 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ በጎ ፈቃደኞች ከአራዳ ኬር ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ቁጥራቸው ከ150 በላይ ለሚደርሱ ጎዳና ተዳዳሪዎች ነጻ የሕክምና አገልግሎት ሰጡ፡፡
ተጨማሪ የሀኪም ክትትል የሚያስፈልጋቸውም ተለይተዋል።
በእለቱ የምግብ፡የአልባሳት፡የሻወርና አገልግሎትም ተሰጥቷቸዋል፡፡
To all the St. Paul's midwives, who has the courage to take risks and successfully converting it into a story blessed with smiles and good news….. we wish you a very warm Happy International Midwives Day, for you are the best midwife we know.
ለሚድዋይቮች
እንኳን ለዓለም አቀፉ በዓላችሁ አደረሳችሁ። ክብር ይገባችኋል። በኮሌጃችን በእናንተ ድንቅ ሥራ ብዙ ስኬት ተገኝቷል። እናመሠግናችኋለን!
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ከትናንት በስቲያ በተከፈተው የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ ህክምና የንግድ ትርዒት በመካፈል ላየ ይገኛል፡፡በኢግዚበሽኑ ላያ ኮሌጁ ስለሚሠጠው የህክምና እና የጤና አገልግሎት ለጎብኚዎች እስከ መጪው ሰኞ ድረስ መረጃ ይሰጣል፡፡ ኤግዚበሽኑን የከፈቱት የግብርና ሚኒስቴር ዴኤታ ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሴ ናቸው፡፡ ሚኒሰቴር ደኤታዋ የኮሌጁን ኤግዚበሽን ጎብኝተዋል፡፡፡

St. Paul's is participating in the international medical exhibition which was launched the day before yesterday. The college is giving information on its medical services at the exhibition. The exhibition was opened by Aynalem Negisie, State Minister of Agriculture
Back to School የተሰኘ በትምህረት ላይ ያተኮረ ኤግዚቢሽን ተከፈተ፡፡የተለያዩ የትምህርት ተቋማት በተካፈሉበት ኤግዚቢሽን ወደፊት ኮሌጆች ለተማሪዎችና ሌሎች መረጃ የሚሰጡበት መድረክ ነው፡፡ የህክምና ትምህርት እና የጤና ትምህርትን በኮሌጃችን ለመከታተል የሚፈልጉ ሁሉ በኤግዚቢሽኑ ላይ የተሟላ መረጃ ያገኛሉ፡፡
ኤግዚቢሽኑን የከፈቱት የቱሪዝም ሚኒስቴር ደኤታ ሰርፀ ፍሬ ስብሃት ናቸው፡፡
ወድ ነርሶቻችን ስለ ላቀ ሥራችሁ ክብር ይገባችኋል። መልካም የነርሶች ሣምንት!
Dear Nurses,
When you are there with the patient, every one is sure that the patient will soon start to recover because you treat each of your patient with all your attention and dedication….. Warm wishes to you on National Nurse Week.
ዛሬ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እና የጤና ቢሮ ሃላፊዎች በደቡብ ክልል ከሚገኙ የጤና ባለሙያዎች ጋር በሀዋሳ ከተማ ባደረጉት ውይይት የሚከተሉትን ውሳኔዎች አሳልፈዋል::

1. በኢፌዲሪ ጤና ሚኒስቴር በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ከግንቦት 2011 ዓ.ም ጀምሮ በደቡብ ክልል የስፔሻላይዜሽን ትምህርት እየተከታተሉ የሚገኙ የሀኪሞች ደመወዝ፣ መደብና ጥቅማጥቅም በፌደራል መንግስት የሚሸፈን ስለሆነ በምትካቸው በደቡብ ክልል ለሀኪሞች እና ለሌሎች የጤና ባለሙያዎች ቅጥር ክፍት የስራ መደብ የሚከፈት ይሆናል::

2. ከግንቦት 2011 ዓ.ም ጀምሮ የትርፍ ሰዓት እና የጥቅማጥቅም ክፍያ ላይ የሚቆረጠውን ግብር ተመጣጣኝ ክፍያ በክልሉ መንግስት እና በየደረጃው ባለው የአስተዳደር እርከን እንዲሸፈን ተወስኗል::

3. ከ2009 ዓ.ም የደሞዝ ጭማሪ ጋር ተያይዞ በክልል የጤና ተቋማት ከዚህ በፊት ወደ ጎን የነበረውን የካሪየር እድገት ከግንቦት 2011 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ላይ እንዲሆን ተወስኗል፡፡

4. በክልሎች እና በፌደራል ተቋማት እየተደረጉ የሚገኙት የተለያዩ የጤና ባለሞያዎች ጥቅማጥቅም ክፍያዎች ወጥ እንዲሆኑ በ2005 ዓ.ም የወጣው የጥቅማጥቅም መመሪያ በደቡብ ክልል የጤና ተቋማት እስከ ጤና ጣቢያ ድረስ ከግንቦት 2011 ዓ.ም ተግባራዊ እንዲሆን ስምምነት ላይ ተደርሷል። በመመሪያው ላይ ያልተካተቱ የሙያ ዘርፎች የተጋላጭነት ክፍያ በአጭር ጊዜ እንዲካተት ይደረጋል፡፡

5. የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች ደመወዝ በክልሉ በሚገኙ በሁሉም አካባቢዎች ከግንቦት 2011 ዓ.ም ወጥ እንዲሆን ተወስኗል::
You can read a book on Pediatric Hematology-Oncology .
A study by Dr. Hanna Aberra (SPHMMC) revealed that the WHO guidelines for CHB failed to detect half of the patients in need of treatment in Ethiopia, implying the need for a revision of the WHO treatment criteria. The aim of this study was to evaluate the diagnostic performance of the WHO guidelines in a large CHB cohort in Ethiopia. The study was published on the Journal of Hepatology.
ስመ ጥሩዋ የማህጸን ስፔሻሊስት ሐኪም ፕሮፌሰር ሰናይት ፍሰሐ በፆታ እኩልነት እና በዓለምአቀፍ ፖሊሲ በሰሩት ሰራ ከመላው ዓለም ከተመረጡ 100 ሰዎች መካከል አንዷ ሆነዋል፡፡ እንኳን ደስ አልዎ!
Congratulations to Professor Senait Fisseha for your well-deserved recognition as one of Top 100 Global influential icons on gender equality and global policy.