እናመሰግናለን- የቡና ደጋፊዎች!
ዛሬ ፡- የኳስ ሜዳና አካባቢው የቡና ደጋፊዎች የመረዳጃ እድር አባላት በወሊድ ወቅት ደም ለሚያስፈልጋቸው እናቶች በተዘጋጀው ልዩ የደም ልገሳ መርሓ ግብር በመገኘት ደም ለግሰዋል፡፡
የቡና ደጋፊዎች ከስፖርት ሜዳ ውጪ እንዲህ ባሉ ወሳኝ የሕይወት አድን ተግባራት ላይም ግንባር ቀደም መሆናቸውን አሳይተዋል፡፡
በሰብዓዊነት ለተሞላው እና የእናቶችን ሕይወት ለመታደግ ላደረጉት ድንቅ ተግባራቸው የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ያመሰግናል፡፡
ይህ ደግነታችሁ ወደፊትም እንደሚቀጥል እንተማመንባችኃለን!

Save the Date 🎓 – Celebrating Achievement, Success, and New Beginnings
ጎበዙን ተዋወቁት! አንደኛ ʻሰቃይʻ ተመራቂውን ተዋወቁት!
በዚህ ዓመት ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በሕክምና ተመራቂ የሆነው ዶር ይክበር ቴዎድሮስ 3.95 በማምጣት ትምህርቱን አጠናቀቋል፡፡ይህም ከዚህ ዓመት ተመራቂዎችየአንደኛ ደረጃን አግኝቷል፡፡ እንኳን ደስያለህ!
Meet this year’s top graduating medical student, Dr. Yekeber Tewodros Mamo.
He graduates with an outstanding GPA of 3.95 and will be pursuing a specialization in Anesthesia and Critical Care Medicine. He has earned the distinction of being ranked 1st in his batch, Class of 2026.
We are truly proud of you, Yekeber, for this remarkable achievement and dedication.
On 3rd May 2026, we will celebrate him and all our graduates at a ceremony at the Adwa Victory Memorial Museum.