የዓለም ትምባሆ የማይጨስበት ቀን በየዓመቱ ግንቦት 23 ቀን ይከበራል። በዛሬው ቀንም በዓለም ለ33ኛ ጊዜ “ወጣቶችን ከኢንዱስትሪ ተፅዕኖ በመከላከል፤ ከትምባሆ እና ኒኮቲን መጠቀም እንጠብቃቸው!” በኢትዮጵያ ደግሞ ለ28ኛ ጊዜ “የትምባሆ ምርቶችን ባለመጠቀም የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ የሚያስከትለውን ጉዳት እንከላከል!” በሚል መሪ ቃል ይከበራል።
ህብረተሰቡ ወደ ትምባሆ ምርት ተጠቃሚነት እንዲገባ የተለያዩ የማማለያ ዘዴዎችን የሚጠቀሙ የትምባሆ አምራቾችን፣ አከፋፋይ፣ አብቃይ፣ ሻጭ እና መሰል የትምባሆ ንግድ ውስጥ የሚሳተፉ አካላት ወጣቱ የምርታቸው ተጠቃሚ እንዲሆን ከሚፈጥሩት ተጽዕኖ መጠበቅ እንደሚገባው የዓለም ጤና ድርጅት ያሳስባል።

ቅዱስ ዻውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ኮሌጅ ነጻ የመረጃ የጥሪ ማእከል ከፈተ።
የጥሪ ማዕከሉ በዋንኝነት ኮሌጁ ስለሚሰጠው አገልግሎት÷ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች እና በኮቪድ 19 ዙሪያ የተሟላ መረጃ ይሰጣል። በተጨማሪም የታካሚዎች የህክምና ቀጠሮ እና በተመሳሳይ ጉዳዮች ወደ ጥሪ ማእከሉ በመደወል ጊዜና ገንዘብ ሳያባክኑመረጃ በመስጠት ያሳውቃል።
የመረጃ ማዕከሉ የጥሪ ቁጥር 976 ነወ።

የጤና መረጃዎ!
አንዲት ሴት መንታ ስታረግዝ ምን ማወቅ አለባት?
በእርግዝና ወቅት የሚታዩት አብዛኞቹ ለውጦች በመንታ እርግዝና ላይ ይጋነናሉ። ለምሳሌ፦ ድካም፣ የወገብ ህመም፣ የእግር ማበጥ፣ ክብደት መጨመር ወዘተ።
መንታ ጽንስ ያረገዘች እናት ለአንድ ጽንስ ከምትመገበው የእለት የምግብ መጠን በላይ እንድትመገብ ይመከራል። ይህም ነፍሰ ጡር ከመሆንዋ በፊት ከምትወስደው መጠን በተጨማሪ 600 ኪሎ ካሎሪ መውሰድ ይጠበቅባታል።
ከዚህ በተጨማሪ መንታ ያረገዘች እናት ማወቅ ያለባት በእርግዝና ጊዜ ለጤና ችግሮች የመጋለጥ እድሏ ከፍተኛ ስለሆነ ተገቢውን ክትትልና የህክምና እርዳታ ማግኘት አለባት።
ሊያጋጥሙ የሚችሉት ችግሮች ዋና ዋናዎቹ፤
· የደም ማነስ
· የጽንስ አቀማመጥ መዛባት
· የደም ግፊት
· የስኳር ህመም
· በማህጸን ደም መድማት
· የምጥ ያለግዜው መምጣት
· ከወሊድ በኋላ ከፈተኛ ደም መፍሰስ የመሳሰሉት ናቸው።
(በዶ/ር ቤቴል ደረጀ- የማህጸን እና የጽንስ ስፔሺያሊስት)
ጽሑፉን ከወደዱት(Like) በማድረግ ለሌሎችም (share)ያድርጉት፡፡
ቸር እንሰንብት

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5141 የላብራቶሪ ምርመራ 150 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 1637 ደርሷል። በሌላ መልኩ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 250 ደርሷል።
የኮሮና ቫይረስ በምርመራ ተገኝቶበት በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ህክምና ሲደርግለት የነበረ፣ ከዚህ ቀደም ተጓዳኝ ህመም ያለበት እና በፅኑ ህክምና ላይ የነበረ የ30 ዓመት ኢትዮጵያዊ በትላንትናው ዕለት ህይወቱ ሊያልፍ ችሏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር አስራ ስምንት (18) ደርሷል፡፡

በሳይካትሪ ለመቀጠር አመልክታችሁ ፡ ለቃለመጠይቅ ፈተና ያለፋችሁ ሰኔ 11 ቀን ከጠዋቱ 2፡30 ቢሮ ቁጥር 98 እንድትገኙ ትጠየቃላችሁ፡፡( ውጤታችሁ ከ50 በመቶ በላይ ያመጣችሁ ብቻ፡፡)
የስም ዝርዝራችሁን ከላይ ይመልከቱ።
የስም ዝርዝራችሁን ከላይ ይመልከቱ።
ወድ ኢትዮጵያን በጎ ፈቃደኛ ደም ለጋሾች እንኳን
ለዛሬዋ የአለም ደም ለጋሾች ቀን እንኳን አደረሳችሁ!
ሰኔ 13 እና 14 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00-10:00 ሰዓት የሚቆይ የደም ልገሳ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። ሰለዚህ እርሰዎም እንዲለግሱ ጥሪ እናቀርባለን።
ሁላችንም አስፈላጊውን ጥንቃቄ እያደረግን ÷ በዚህ ወረርሽኝ ወቅትም ደም የሚያስፈልጋቸው ታካሚዎች ተገቢውን የደም አቅርቦትና ህክምና እንዲያገኙ እንርዳ!