አንድ ህፃን ልጅ ከተወለደ ጀምሮ ጨዋታ እንደሚያምረው እና እንደሚያስፈልገው ያውቃሉ?
ጨዋታ #ለህፃናት አዕምሯዊ ፣ስሜታዊ፣ ማህበራዊ እና አካላዊ እድገታቸው እጅግ ወሳኝ ነው።
ህፃናት ገና ከተወለዱ ጀምሮ ጨዋታ እና እንክብካቤ ይፈልጋሉ።
ጨዋታ ለህፃናት የሚሰጣቸውን በጣም ብዙ ጥቅሞቹ አሉት እስኪ አንድ በአንድ እንመልከታቸው።
# አይምሮ ዉስጥ ያሉትን የነርቭ ግንኙነቶችን ይጨምራል(#Synapses )
# የማስታወስ ብቃትን እና ግንዛቤን ይጨመራል (#memory and understanding)
# ስሜትን እና ግልፍተኛነትን የመቆጣጠር ብቃትን ይጨመራል (#Emotional intelligence)
# ከሌሎች ጋር ተነጋግሮ እና ተደራድሮ ቺግርን መፍታት ያስተምራል (#discuss and #compromise)
# አዲስ ነገርን የመፍጠር ብቃትን ይጨመራል(#Creativity)
# የንግግር የቋንቋ እና የመግባባት ብቃትን ይጨመራል(language and speech development)
# ከሌሎች ሰዎች ወይም ልጆች ጋር እንዴት አርገው መኖር እንድለባቸው ያውቃሉ (Social skill)
# የማህበረሰቡን ሕግ እና ደንቦች ለማወቅ ይጠቅማቸዋል ።
#በውድድር ላይ የማሸነፍም ወይም መሸነፍም ስሜት ይለማመዳሉ።
ተራን መጠበቅ እና ስርአትን ይለምዳሉ (play roll)
# ለሌሎች ማዘን እና ማካፈልን ይለምዳሉ(sharing)።
# አካላቸው እንዴት አቀናጅተው መጠቀም እንዳለባቸው ይማራሉ (#Coordination)
በአጠቃላይ ጨዋታ ለህፃናት አይምሯዊ አካላዊ እና ስሜታዊ እድገት እጅግ ወሳኝ ነው !
ዶ/ር ፋሲል መንበረ
(በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ
የህጻናት ሕክምና ስፔሻሊስት ሐኪም እና ረዳት ፕሮፌሰር)