🚨 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: የሮያል ሞሮኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሴኔጋል ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ጥሪ እያቀረበ ነው። 🇲🇦🇸🇳
«የሮያል ሞሮኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (CAF) እና ከፊፋ ጋር የህግ ሂደቶችን እንደሚጀምር አስታውቋል። የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ከሞሮኮ ጋር በተደረገው የፍፃሜ ጨዋታ ከሜዳ መውጣትን በተመለከተ ውሳኔ ለመስጠት፣ እንዲሁም በዳኛውና በባለሙያዎች በሙሉ ድምጽ ትክክል እንደሆነ የተፈረደበትን ፍፁም ቅጣት ምትን ተከትሎ በዚያ ውሳኔ ዙሪያ የተከሰቱት ክስተቶች ላይ ክስ እንደሚያቀርብ አስታውቋል።
ይህ ሁኔታ በጨዋታው መደበኛ ፍሰት እና በተጫዋቾቹ አፈፃፀም ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ አሳድሯል።
[ Football Tweets ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET

❤4👎2
🚨⚠️ የቶተንሃም አሰልጣኝ ቶማስ ፍራንክ ማቲያስ ቴልን ከቻምፒየንስ ሊግ የቡድን ዝርዝር ውጪ አድርገውታል።
ፍራንክ ለዶሚኒክ ሶላንኬ ቦታ ለመስጠት፤ ብቸኛው መንገድ ቴልን ማስወጣት ነበር።
❗️ የፈረንሳዩ አጥቂ እና ካምፑ በውሳኔው ምንም ደስተኛ አልነበሩም።
[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
ፍራንክ ለዶሚኒክ ሶላንኬ ቦታ ለመስጠት፤ ብቸኛው መንገድ ቴልን ማስወጣት ነበር።
❗️ የፈረንሳዩ አጥቂ እና ካምፑ በውሳኔው ምንም ደስተኛ አልነበሩም።
[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
❤2
🚨 ቶማስ ፍራንክ፡- “ጫና ውስጥ ስትገባ ከችግር ለመውጣት ትፋለማለህ”
«በመንገዴ ላይ እምነት እየተሰማኝ ነው። በእያንዳንዱ የፕሬስ ስብሰባ ላይ ይህንኑ ተናግሬያለሁ። ዛሬ ከኒክ፣ ከጆሃን እና ከቪናይ ጋር ምሳ በልቻለሁ፤ ሁሉም ነገር መልካም ነው።»
«ሁሉም የሚዲያ ሰርከስ አካል እንደሆነ አውቃለሁ»።
[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
«በመንገዴ ላይ እምነት እየተሰማኝ ነው። በእያንዳንዱ የፕሬስ ስብሰባ ላይ ይህንኑ ተናግሬያለሁ። ዛሬ ከኒክ፣ ከጆሃን እና ከቪናይ ጋር ምሳ በልቻለሁ፤ ሁሉም ነገር መልካም ነው።»
«ሁሉም የሚዲያ ሰርከስ አካል እንደሆነ አውቃለሁ»።
[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
❤11🔥2
ቦዶ ግሊምት ማን ሲቲን አሸንፈዋል 🤯
በቀዝቃዛዋ ኖርዌይ 🇳🇴፣ ሲቲ ባለፈው ቅዳሜ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ከተሸነፉ በኋላ ሁለተኛ ተከታታይ ሽንፈት ደርሶባቸል። 😶🥶
[ 433 ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
በቀዝቃዛዋ ኖርዌይ 🇳🇴፣ ሲቲ ባለፈው ቅዳሜ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ከተሸነፉ በኋላ ሁለተኛ ተከታታይ ሽንፈት ደርሶባቸል። 😶🥶
[ 433 ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🤣8❤7
🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: ካሴሚሮ በውድድር ዘመኑ መጨረሻ ማንቸስተር ዩናይትድን እንደሚለቅ አስታውቋል። 😢👋
[ 433 ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
[ 433 ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
❤17🫡8👏4🤯4🤣1
FULL-TIME: አሚን አድሊ በ95ኛው ደቂቃ ለቦርንማውዝ በሊቨርፑል ላይ ማሸነፊያውን ጎል አስቆጥራል! 😱
[ Sky Sports ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
[ Sky Sports ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🤣6❤2
ሴሜኒዮ እና ማርሙሽ ባስቆጠሩት ጎል ሲቲ በ2026 የመጀመሪያውን የሊግ ድላቸውን አስመዝግበዋል። 🤩🔵
[ Sky Sports ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
[ Sky Sports ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
❤7🤣2
❤20
በእነዚህ ታላላቅ ክለቦች መካከል ሌላ ክላሲክ ጨዋታ 🤝
ማን ዩናይትድ በኤምሬትስ 3-2 አሸንፏል!
[ Premier League]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
ማን ዩናይትድ በኤምሬትስ 3-2 አሸንፏል!
[ Premier League]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
❤12🔥7👎4
አሁን አንድ ቀረ።
አርሰናል በማንቸስተር ዩናይትድ መሸነፋቸው ተከትሎ ሰንደርላንድ በዚህ የውድድር ዘመን በሜዳው ያልተሸነፈ ብቸኛው ቡድን ሆኗል! 🏰

❤14🤯6🤣6👍3🔥1
🚨 ፓትሪክ ዶርጉ በጡንቻ ጉዳት ምክንያት ለ10 ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል።
[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🤯13❤11🤣8👍2
ከቻምፒየንስ ሊግ ምርጥ ጊዜያት አንዱ 🤯
የቤንፊካው ግብ ጠባቂ አናቶሊ ትሩቢን በ98ኛው ደቂቃ ጎል በማስቆጠር ቤንፊካን ወደ ጥሎ ማለፍ ዙር ማሳለፍ ችሏል 😱🦅
[ UEFA ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
የቤንፊካው ግብ ጠባቂ አናቶሊ ትሩቢን በ98ኛው ደቂቃ ጎል በማስቆጠር ቤንፊካን ወደ ጥሎ ማለፍ ዙር ማሳለፍ ችሏል 😱🦅
[ UEFA ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
❤17👏3
🚨 የቻምፒዮንስ ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ
የቻምፒዮንስ ሊግ '25/26' ማን ያሸንፋል? 🏆
[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
የቻምፒዮንስ ሊግ '25/26' ማን ያሸንፋል? 🏆
[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
❤16👍10🔥3🤯3
🤯 ቼልሲ በሁለተኛው አጋማሽ ሶስት ጎሎችን በማስቆጠር ዌስትሃምን አሸንፈዋል!
[ Premier League ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
[ Premier League ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
👍14❤12👎5🤣2
❤105👍30👎13🔥2🤣2🥰1