The Ethiopian Economist View
29.3K subscribers
724 photos
4 videos
197 files
1.34K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
ጥናታችሁን በ Econometrics Model ለመስራት አስባችሁ Linear Regression Model (OLS: Ordinary Least Square) ስልትን የመረጣችሁ እንዴት የዳታ Output በቀላሉ እንደምታወጡ እና እንዴት እያንዳንዱን ውጤት እንደምትተነትኑ በምሳሌ ተመልከቱ! How to do Linear Regression Analysis?https://youtu.be/bdJJ98Vrjhw

Binary Logistic Regression Analysis (በSPSS ሙሉ ሂደት)!

የጥናታችሁ ባህሪ ለምሳሌ….
1. ድሃ የመሆን እና ድሃ ያለመሆን እድል!
2. በአገልግሎት የመርካት እና ያለመርካት ሁኔታ!
3. በሱስ ምክንያት የመታመም/የመሞት እድል!
4. የመቀበል፤ የመጠቀም፤ የመጀመር እድል (መስኖ፤ ብድር፤ ምርጥ ዘር፤ ማዳበሪያ፤ ወዘተ)!
5. የማለፍ ወይም የመውደቅ እድል!
6. የመምረጥ ወይም የመመረጥ እድል!
7. የመሆን ወይም ያለመሆን እድል፤ ወዘተ Probabilistic አይነት ባህሪ ያለው ጥናት ለምትሰሩ ሰዎች የሚጠቅም ሞዴል https://youtu.be/jVTVZanNqfY!

#ለመረጃ

የኢትዮጵያ አርሶ እና አርብቶ አደር #የገጠር_መሬቱን በዋስትና አሲዞ #መበደር እንዲችል ተወስኗል!

#አዋጁ:- ማንኛውም ሰው መሬት የሸጠ ወይም የገዛ እንደሆነ፤ ከ100 ሺህ እስከ 200 ሺህ ብር ወይም ከ1 ዓመት እስከ 5 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት ወይም በሁለቱም ሊቀጣ ይችላል።

#ለማስታወስ፦ በኢፌዲሪ ሕገ መንግስት መሰረት " መሬት የማይሸጥ፣ የማይለወጥ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች የጋራ ንብረት ነው "። ሕገ መንግስቱ የገጠርም ሆነ የከተማ መሬት የባለቤትነት መብትን የሰጠው " ለመንግስት እና ለህዝብ " ነው።

Source @tikvahethiopia
ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ዓመት ሲያከራክር የኖረው የገጠር መሬት አዋጅ መሰረታዊ ለውጥ ተደርጎበታል!

በኢትዮጵያ አርሶ እና አርብቶ አደሩ የገጠር መሬቱን በባንክ አሲዞ መበደር እንደሚችል የሚፈቅድ አዲስ አዋጅ ወቷል!

የዚህ መሬትን የብድር ዋስትና አድርጎ የመጠቀም ተጠባቂ ኢኮኖሚያዊ እድል እና ስጋት ምን ሊሆን እንደሚችል እንመልከት!https://youtu.be/JlnoE_5nNi8

ኢትዮ ቴሌኮም በቀጣይ የድርጅቱን 10ከመቶ ድርሻ ለገበያ ሊያቀርብ ነው! ኢትዮ ቴሌኮም 10ከመቶ ድርሻውን የሚሸጥበት ምክንያት ምንድን ነው! የኢትዮ ቴሌኮምን አክሲዮን መግዛት ያዋጣል?

ይህንን በተመለከተ የሚከተለውን https://youtu.be/Zq8VULqJmYo ትንታኔ ይመልከቱ እና ለውሳኔ ይዘጋጁ!
ኢትዮ ቴሌኮም በቀጣይ የድርጅቱን 10ከመቶ ድርሻ ለገበያ ሊያቀርብ ነው! ኢትዮ ቴሌኮም 10ከመቶ ድርሻውን የሚሸጥበት ምክንያት ምንድን ነው! የኢትዮ ቴሌኮምን አክሲዮን መግዛት ያዋጣል?

ይህንን በተመለከተ የሚከተለውን https://youtu.be/Zq8VULqJmYo ትንታኔ ይመልከቱ እና ለውሳኔ ይዘጋጁ!
የድርጅታቸውን የተወሰነ ድርሻ በአክሲዮን ለመሸጥ የሚያስቡ ድርጅቶች የሚከተሉት 3 አማራጮች አሏቸው!

አንደኛ፦ ድርጅቶች ለመሸጥ የወሰኗቸውን አክሲዮናቸውን #ለህዝብ መሸጥ ከፍተኛ ካፒታል ለማሰባሰብ ጥሩ ዘዴ ቢሆንም ሂደቱ ውድ እና አድካሚ ነው! ምክንያቱም ድርጅቶቹ አክሲዮኖችን ለማሻሻጥ ፍቃድ ለተሰጣቸው ድርጅቶች ሃላፊነት ስለሚሰጡ የሚጠየቁት የአገልግሎት ክፍያ ውድ ሊሆን ይችላል እንዲሁም የሚፈልጉት ያህል አክሲዮን ተሸጦ እስከሚያልቅ ረጅም ጊዜ ለመፈጅ ይችላል።

ሁለተኛ፦ ድርጅቶች ለመሸጥ የወሰኗቸውን የተወሰኑ አክሲዮኖቻቸውን ለትልልቅ #የቢዝነስ_ተቋማት አውጥቶ መሸጥ! ከፍተኛ ካፒታል ለማሰባሰብ ጥሩ ዘዴ ሆኖ ሂደቱ እርካሽ እና ቀላል ነው! ምክንያቱም ተቋማት ትልልቅ ድርሻ የመግዛት አቅም ስለሚኖራቸው በጥቂት ተቋማት እና በአጭር ጊዜ አክሲዮኖቻቸውን ሸጠው ሊጨርሱ ይችላሉ።

ሶስተኛ፦ ድርጅቶች ለመሸጥ የወሰኗቸውን አክሲዮኖቻቸውን #ለውስጥ_ሰራተኞች መሸጥ! ሰራተኞች ከቁጠባቸው አልያም ከደሞዛቸው ላይ ከፍተኛ ካፒታል ሊኖራቸው ስለማይችል ትልቅ ካፒታል ከአክሲዮን ሽያጭ ለማሰባሰብ አስቸጋሪ ሲሆን (የሰራተኛ ተነሳሽነት ለመጨመር ጥሩ ዘዴ ነው!) የአክሲዮን ድርሻዎችን ለውስጥ ሰራተኞች የመሸጥ ሂደቱ ግን ቀላል ነው!
የአሜሪካ #ዶላርን ላለመጠቀም የተጀመረው ዘመቻ!

ዶላርን ከዓለም ዋና መገበያያነት እና የመጠባበቂያ ክምችትነት ለማስወጣት የሚደረገው ሙከራ እየተሳካ ነው!  (De-Dollarization)

ራሽያ እና ቻይና ከዶላር ውጪ በየራሳቸው ገንዘብ በመገበያየት ታሪክ እየለወጡ ነው!

ህንድ ከራሽያ ጋር ያለ ዶላር መገበያየት በመጀመሯ ለቢሊየን ዶላሮች የነበራት ፍላጎት ቀንሷል!

ዶላር ከዓለም ክምችት እየወጣ ከመጣ የሚጎዱት 3ቱ የአሜሪካ ሴክተሮች የትኞቹ ናቸው!

የሚከተሉትን እና በርካታ ጥያቄዎች ለመመለስ እና ግንዛቤ ለማግኘት የሚከተለውን https://youtu.be/jGWRTD7RmE4 ትንታኔ ይመልከቱ!

2023.pdf
3.9 MB
#ለመረጃ

የሀገራትን የረሃብ ደረጃ የሚለካው የረሀብ ኢንዴክስ (GHI) የ2023 ሪፖርት ይፋ ተደርጓል። ሪፖርቱ በየዓመቱ ይፋ የሚደረግ ነው።

በዚህም #ኢትዮጵያ 26.2 በመቶ በማስመዝገብ ከ125 ሀገራት 101ኛ ደረጃን ይዛለች።

በዚህ ጥናት ላይ የሀገራትን ደረጃ ለመስጠት ከሚዳሰሱ ዋና ዋና መሰረታዊ የሚባሉ ቁልፍ ጉዳዮች መካከል ፤ ከ5 ዓመት በታች ያሉ ሕፃናት የምግብ እጥረት ፣ ሞትና የምግብ አቅርቦት ዋነኞቹ ናቸው።
የጥናት ውጤት ለማቅረብ የትኞቹ ነጥቦች ላይ ትኩረት ማድረግ አለባችሁ?

ብዙ ተማሪዎች የጥናት ውጤታቸውን ለማቅረብ በጣም እንደሚጨነቁ ይታወቃል! ነገር ግን የተወሰኑ ጉዳዮችን ቅድሚያ በማስተካከል በቀላሉ የሰሩትን ጥናት በማስረዳት የተሻለ ውጤት ለማምጣት እንዲችሉ የሚያግዝ: ጥሩ ጥናት በደካማ አቀራረብ ሊወድቅ ስለሚችል ጥሩ ጥናት ብታዘጋጁም አቀራረባችሁ ሳቢ እንዲሆን ይህንን https://youtu.be/8_L9Cb6c_mE ቪዲዮ አዘጋጅቻለሁ እስከመጨረሻ ተከታተሉት፡፡
በስራ ላይ ያለ አክሲዮን ለመግዛት በቂ መረጃ ማግኘት ግድ ነው!

ከአያት አክሲዮን ማህበር አክሲዮን ለመግዛት የድርጅቱን ሁኔታ፤ የትርፍ ክፍፍል መጠን እና የእድገት ሁኔታ እንዲሁም በቀጣይ የቢዝነሱ እንቅስቃሴ ለባለአክሲዮን ሊኖረው ስለሚችለው እድል ለማወቅ!

ለአክሲዮን ግዢ ውሳኔ የሚረዳ የሚከተለውን መረጃ https://youtu.be/9kRs2MnsCBY አጋርቻለው ተጠቀሙበት ለሌሎችም አጋሩት!

የአክሲዮን የትርፍ ክፍፍል አሰራር! ትርፍ ተቀማጭ ቢሆን፤ ተጨማሪ አክሲዮን ለመግዛት ቢውል፤ ቋሚ የአክሲዮን ድርሻ ክፍፍል ቢኖር የ100,000 አክሲዮን ከ10 ዓመት በኋላ ስንት ብር ይደርሳል! ይህንን ምሳሌ ተመልከቱ! https://youtu.be/qfiRKv9s8Fo
የአክሲዮን የትርፍ ክፍፍል አሰራር! ትርፍ ተቀማጭ ቢሆን፤ ተጨማሪ አክሲዮን ለመግዛት ቢውል፤ ቋሚ የአክሲዮን ድርሻ ክፍፍል ቢኖር የ100,000 አክሲዮን ከ10 ዓመት በኋላ ስንት ብር ይደርሳል! ይህንን ምሳሌ ተመልከቱ! https://youtu.be/qfiRKv9s8Fo
ለአንድ ትሪሊዮን ብር የቀረበው የ2017 በጀት ጉዳይ!

የ2016 በጀት 801 ቢሊየን ብር ላይ 169 ቢሊየን ብር በመጨመር 971 ቢሊየን ብር ለ2017 የኢትዮጵያ በጀት ሆኖ ቀርቧል!

የ2017 በጀት ከ2016 አንፃር የ21 ከመቶ ብልጫ አለው! ለአንድ ትሪሊዮን ብር የቀረበ በጀት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መሸከም ይችላል?

የበጀቱ ከፍተኛ ጭማሪ መሰረታዊ ምክንያቶች ምንድን ሊሆኑ ይችላሉ? የበጀቱ መጠን ስጋት እና እድል ምን ሊሆን ይችላል?

https://youtu.be/kAJnEEwYt7U