የጉምሩክ ኮሚሽን በነዳጅ የሚሠሩ እና ሙሉ በሙሉ ውጭ ሀገር ተገጣጥመው ወደ ሃገር የሚገቡ አውቶሞቢሎች ላይ የውጪ ምንዛሬ #እቀባ መጣሉን አሳውቋል።
ከውጪ ሃገር ምርት እንዳይገባ ለመከልከል የሚደረገው በሞንተሪ ፖሊሲ፡ ብሄራዊ ባንክ (የውጪ ምንዛሬ ባለመፍቀድ) እና በፊስካል እርምጃ፡ ገቢዎች ሚኒስትር እና ጉምሩክ ኮሚሽን (ወደብ ላይ የውጪ ምንዛሬ ያልተፈቀደለት ምርት እንዳይገባ በማድረግ ነው)።
በነዳጅ የሚሰራ አውቶሞቢል ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት የውጪ ምንዛሬ መከልከል! ኢትዮጵያ ውስጥ ወደ ኤሌክትሪክ አውቶሞቢል መኪኖች የመዞር ግዴታ መጣል ኢኮኖሚው ላይ የሚኖረው እድል እና ስጋት! ለምልከታ ይህንን ቪዲዮ https://youtu.be/JYKOrEybvWY መመልከት ትችላላችሁ!
ዜናው በገቢዎች ሚኒስትር የማህበራዊ ገፅ ላይ ይገኛል!

YouTube
በነዳጅ የሚሰራ አውቶሞቢል ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት መከልከል! ወደ ኤሌክትሪክ መኪኖች የመዞር ግዴታ! ኢኮኖሚው ላይ የሚኖረው እድል እና ስጋት!
የድህነት ወለል፤ የድህነት ጥልቀት (Poverty Gap) እና የከፋ ድህነት (Poverty Severity) መለኪያ The Foster–Greer–Thorbecke (FGT) poverty measures በምሳሌ ይማሩበት!
(https://youtu.be/u-acopM4frA
(https://youtu.be/u-acopM4frA
YouTube
የድህነት ወለል እና የድህነት ጥልቀት መለኪያ (FGT: Poverty Measure)
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: https://t.me/WaseAlpha

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች፡ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ።
ኢድ ሙባረክ!
ኢድ ሙባረክ!
ጥናት የምትሰሩ ሰዎች የነዋሪዎችን የነፍስ ወከፍ ገቢ (Per Capita Income) እና የድህነት ወለል (Poverty Line) መነሻ በመውሰድ ከድህነት ወላል በታች የሚኖሩ ሰዎች ቁጥር (Poverty Headcount Index)፤ ከድህነት ወለሉ አማካይ መጠን አካባቢ የሚገኙ ሰዎችን (Poverty Gap Index) እና ከድህነት ወለሉ በጣም የራቁ/ድህነታቸው የከፋ ደረጃ ላይ የደረሱ (Poverty Severity Index) መረጃ መተንተን የምትችሉበት በዓለም ላይ የተለመደው የድህነት መለኪያ የሆነው The Foster–Greer–Thorbecke Indices (FGT) በምሳሌ ለመማር የሚከተለውን https://youtu.be/u-acopM4frA ቪዲዮ ይጠቀሙበት፡፡
YouTube
የድህነት ወለል እና የድህነት ጥልቀት መለኪያ (FGT: Poverty Measure)
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
Email: Wase.belay12@gmail.com
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
የችርቻሮ ገበያው ለውጪ ባለሃብቶች ክፍት ቢሆን (Retail Liberalization)....
የሀገር ውስጥ ነጋዴ ዓለም አቀፍ ብራንድ የሆነ ምርት አስመጥቶ በመሸጥ እና አምራቹ እራሱ በሀገር ውስጥ ሱቅ ከፍቶ መሸጥ ቢጀምር ያለው ልዩነት ምንድን ነው?
#ለምሳሌ፦ ኦርጅናል Nike የሚያስመጣ የኢትዮጵያ ነጋዴ ሱቅ ከፍቶ መሸጥ ይችላል/ይፈቀዳል! ነገር ግን የአሜሪካው የNike ጫማ አምራች ኢትዮጵያ ውስጥ ሱቅ ከፍቶ ምርቱን መሸጥ አይችልም/አይፈቀድም!
ልዩነቱ ምንድን ነው?
መሰረታዊው ምክንያት #የችርቻሮ_ገበያን ለውጪ ባለሃብቶች ክፍት ያለማድረግ የፖሊሲ መነሻ ሲሆን ነገር ግን የማምረት እና ለውጪ ገበያ ብቻ ማቅረብን ግን ያበረታታል። ለዚህ ደግሞ የሀገር ውስጥ አምራቾችን ለማበረታታት/ጥበቃ ለማድረግ (Protectionism) እና የካፒታል/የውጪ ምንዛሬ ወደውጪ ሀገር የሚኖር ፈሰስን ለመከላከል ነው።
#ለምሳሌ፦ የNike ጫማ ከውጪ አስመጥቶ የሚሸጥ የሀገር ውስጥ ነጋዴ ግብይቱ በኢትዮጵያ #ብር ከመሆኑ በተጨማሪ የአስመጪነት አስገዳጅ የውጪ ምንዛሬ ጥያቄ ላያደርግ ይችላል! ነገር ግን የውጪ ድርጅት ጫማ ለሸማቹ በብር ቢሸጥም በሂደት ከብሄራዊ ባንክ በምትኩ በዶላር/በውጪ ምንዛሬ እንዲለወጥለት መጠየቁ አይቀርም (የዓለም የንግድ ድርጅት ከአስገዳጅ ህጎቹ መካከል ነው! የዓለም የገንዘብ ድርጅት እና የዓለም ባንክ የአስገዳጅ ህጉ አስገዳጅ አስፈፃሚዎች ናቸው)።
በተለያየ ምክንያት ተፎካካሪ ምርት ለማቅረብ የሚቸገረው የሀገር ውስጥ አምራች የተሰጠውን የጥበቃ ፖሊሲ ባለመጠቀሙ ገበያው በተዘዋዋሪ የከውጪ አስመጪዎች ሆኗል (ደካማ የደጋፊ ፖሊሲ አማራጭ መኖር፤ የምርት ጥራት እና የማምረቻ ወጪ ዝቅተኛነት ይህንን ሁኔታ አግዘውታል)።
ቸርቻሪዎችን በሀገር ውስጥ ገበያ የማስገባት ሁኔታ ከ1990ዎቹ ጀምሮ ባሉ ጥናቶች አዎንታዊም አሉታዊም ውጤት ማምጣቱን ያሳያሉ (የምርት ጥራት፤ የዋጋ ምክንያታዊነት፤ የሰራተኛ ደሞዝ እና የገበያ ስልት መሻሻል ሲፈጠር አነስተኛ የሀገር ውስጥ አምራቾች መዳከም መከሰቱን አሳይቷል)።
ኢትዮጵያ ውስጥ የችርቻሮ ገበያ ለውጪ ባለሃብቶች የመክፈት (Retail Liberalization) ሃሳብ መኖሩ ተገልጿል (በጠቅላይ ሚኒስትሩ) ይህን በተመለከተ የኔ ሃሳብ አነስተኛ አሉታዊ ጎን ብቻ ነው የሚታየኝ....
1. የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በብዙ ዘርፍ በሩን የዘጋበት ምክንያት በጣም አሳማኝ ነበር ለማለት ያስቸግራል (ሲያከራክር የኖረው የቴሌኮም ገበያ ሲከፈት ውጤቱ አሉታዊ አይደለም!)፤ ከሪፖርቶች ተነስተን ከተመለከትን ላለፊት 30 ዓመታት የባንክ ሴክተሩ የመሮጫ ሜዳው ከውጪ ጫና ተጠብቆም ከከተማ ለመውጣት አልደፍር ብሏል፤
2. በጥበቃ ውስጥ ያሉ የሀገር ውስጥ አምራቾች በተለያየ በራሳቸውም ሆነ በመንግስት ችግር በኢኮኖሚው በዋጋ፤ በጥራት እና በመጠን የምርት ፍላጎትን ለማርካት ተቸግረው Import በገበያው ነግሷል፤
3. በአነስተኛ የኢኮኖሚ፤ የማህበራዊ እና የፖለቲካ ፋይዳ በትንሹም በትልቁም በሩን ለውጪ ገበያ በመዝጋቱ ዓለም አቀፍ ጫናው ለጠቅላላ ኢኮኖሚው የሚገባው አይደለም፤
4. ኢኮኖሚው ከፖሊሲ ይልቅ የአምራቾች እና የአስመጪዎች የገበያ ትንበያን ተከትሎ የሚሄድ ሆኗል (ለኢንዱስትሪ የታለመው ኢኮኖሚ በአገልግሎት ዘርፉ ጥላ ስር አርፏል)፤ ወዘተ
ማሰብ የሚያስፈልገው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የውጪ ምንዛሬ ካዝና የማይገመት አይደለም (ካፒታል በተፈለገ ፍጥነት ወደ ውጪ ምንዛሬ የሚለውጥ ሊሆን አይችልም)፤ የዜጎች የዓለም አቀፍ ብራንዶች የመሸመት አቅም ሁኔታ፤ ሌሎች አሳሪ የፖሊሲ እና የፖለቲካ ሁኔታ ተደራርቦ በውጪ ቸርቻሪ ገበያተኞች ገበያው ይጥለቀለቃል የሚል ግምት የለኝም።
ስለሆነም የውጪ ቸርቻሪዎች አጋዥ ፖሊሲዎችን መጠበቃቸው ካለመቅረቱ (የውጪ ምንዛሬ በገበያ መወሰን፤ የፈጠራ መብት ጥበቃ፤ ወዘተ) በተጨማሪ የሀገር ውስጥ አነስተኛ አምራቾችን ከተፎካካሪት በላይ የማምረት አቅማቸውን የሚፈትነውን ችግር ለመፍታት ጥረት ቢደረግ መጥፎ እርምጃ እና የሚታይ አሉታዊ ውጤት ኢኮኖሚው ላይ ያመጣል ብዬ አላስብም።

#ለመረጃ
የመጋቢት ወር ሀገር አቀፍ የዋጋ ግሽበት 26.2 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አሳወቀ።
በወሩ ከተመዘገበው የዋጋ ግሽበት ፦
➡️ ምግብ ነክ ዕቃዎች (food items) 29 በመቶ ድርሻ ይዘዋል።
➡️ ምግብ ነክ ያልሆኑ ዕቃዎች (Non-food Items) 22 በመቶ በመሆን ተመዝግቧል።
በአጠቃላይ የዋጋ ግሽበቱ #በየካቲት_ወር ከነበረበት 28.2 በመቶ ወደ 26.2 በመቶ በመሆን መጠነኛ ቅናሽ ማሳየቱን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አመላክቷል።

🙏1
ከIMF ለመስማማት የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም የመጨረሻው ጥይት ብርን ከዚህ በላይ ማዳከም ነው!
የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ልኡካን የዓለም የገንዘብ ድርጅት የተጨማሪ ብድር ስምምነት ለማድረግ በአሜሪካ ውይይት መጀመሩ ይታወቅ ነበር! ዛሬ የወጣው የሮይተርስ ዘገባ "There are still "difference" between IMF and Ethiopia over a loan and reform package" ይላል! ዋናው ያለመስማማት ነጥብ ከዶላር አንፃር #ብር_መዳከም አለበት የሚለው ላይ ነው!
ዜናውን በቀጣዩ ሊንክ ተመልከቱት....
IMF says still 'differences' with Ethiopia over new loan programme | Reuters
https://www.reuters.com/world/africa/imf-says-still-differences-with-ethiopia-over-new-loan-programme-2024-04-19/

Reuters
IMF says still 'differences' with Ethiopia over new loan programme
There are still "differences" between the International Monetary Fund (IMF) and Ethiopia over a loan and reforms package, but talks are continuing, a senior IMF official said on Friday.
በገቢ ንግድ፤ በውጪ ንግድ፤ በጅምላ እና በችርቻሮ ንግድ የውጭ ባለሃብቶች እንዲሳተፉ የመፈቀድ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ እድል እና ስጋቶች ሲተነተኑ.....
ለኢትዮጵያውያን ብቻ ተፈቅደው የቆዩ ዘርፎች (ከነዳጅ እና የአፈር ማዳበሪያ ውጪ) ለውጪ ባለሃብቶች መፈቀዳቸው ለነጋዴው፤ ለአርሶአደሩ፤ ለቸርቻሪው፤ ከውጪ አስመጪው፤ ወደውጪ ምርት ላኪው እንዲሁም የሀገር ውስጥ ሸማቹ ከዚህ ውሳኔ ምን ያተርፋል ምን ያጣል? የሚከተለውን ትንታኔ https://youtu.be/45jjGTB5ycY ተመልከቱ.....

በኢትዮጵያ በገቢ፤ በውጪ፤ በጅምላ እና በችርቻሮ ንግድ የውጭ ባለሃብቶች እንዲሳተፉ የመፈቀድ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ እድሎች እና ስጋቶች.......
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
Email: Wase.belay12@gmail.com
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
በገቢ ንግድ፤ በውጪ ንግድ፤ በጅምላ እና በችርቻሮ ንግድ የውጭ ባለሃብቶች እንዲሳተፉ የመፈቀድ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ እድል እና ስጋቶች ሲተነተኑ.....
ለኢትዮጵያውያን ብቻ ተፈቅደው የቆዩ ዘርፎች (ከነዳጅ እና የአፈር ማዳበሪያ ውጪ) ለውጪ ባለሃብቶች መፈቀዳቸው ለነጋዴው፤ ለአርሶአደሩ፤ ለቸርቻሪው፤ ከውጪ አስመጪው፤ ወደውጪ ምርት ላኪው እንዲሁም የሀገር ውስጥ ሸማቹ ከዚህ ውሳኔ ምን ያተርፋል ምን ያጣል? የሚከተለውን ትንታኔ https://youtu.be/45jjGTB5ycY ተመልከቱ.....
ለኢትዮጵያውያን ብቻ ተፈቅደው የቆዩ ዘርፎች (ከነዳጅ እና የአፈር ማዳበሪያ ውጪ) ለውጪ ባለሃብቶች መፈቀዳቸው ለነጋዴው፤ ለአርሶአደሩ፤ ለቸርቻሪው፤ ከውጪ አስመጪው፤ ወደውጪ ምርት ላኪው እንዲሁም የሀገር ውስጥ ሸማቹ ከዚህ ውሳኔ ምን ያተርፋል ምን ያጣል? የሚከተለውን ትንታኔ https://youtu.be/45jjGTB5ycY ተመልከቱ.....
YouTube
በኢትዮጵያ በገቢ፤ በውጪ፤ በጅምላ እና በችርቻሮ ንግድ የውጭ ባለሃብቶች እንዲሳተፉ የመፈቀድ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ እድሎች እና ስጋቶች.......
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
Email: Wase.belay12@gmail.com
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
የኢትዮጵያ ብር ከዶላር አንፃር ሊዳከም የሚችልባቸው 6 ምክንያቶች እና አዝማሚያዎች!
የኢትዮጵያ መንግስት ብር ከዶላር አንፃር ያለውን አቅም እንዲያዳክም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚደርሱበት ጫናዎች ብዙ ናቸው! ይህንን ጫና ለረጅም ጊዜ ለመቋቋም የሞከረ ቢሆንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ይህንን አቋሙን ሊያስቀይሩ የሚችሉ 6 ምክንያቶች እና አዝማሚያዎችን እንመልከት https://youtu.be/gEre1S9fN1o !

የኢትዮጵያ ብር ከዶላር አንፃር ሊዳከም የሚችልባቸው 6 ምክንያቶች እና አዝማሚያዎች /Ethiopian Currency Devaluation Probabilities

በዓለም ላይ የሰራተኞች ቀን መከበር የተጀመረበት ዋና ዓላማ የሰራተኛውን መደብ ታታሪነትና ትጋት እውቅና መስጠት፣ ለሰራተኛው መብቶቻቸውን በተመለከተ ግንዛቤ መፍጠር እና ሰራተኛውን ከብዝበዛ መጠበቅ ነው።
ከኢኮኖሚ የእድገት ምንጭ (Economic Factors) መካከል አንዱ ሰራተኛ (Labor) ነው! ስለዚህ የኢኮኖሚ ሞተር ለሆናችሁ #በላብ አደሮች በሙሉ ለምትታሰቡበት ቀን እንኳን አደረሳችሁ!

የዓለም የገንዘብ ድርጅት (IMF) እና የዓለም ባንክ (World Bank) ድርጅቶች ልዩነት፤ አባላቶቻቸው፤ ከፍተኛ ባለድርሻዎቻቸው፤ ከፍተኛ ተበዳሪዎቻቸው፤.....
የዓለም የገንዘብ ድርጅት (IMF) እና የዓለም ባንክ (World Bank) ድርጅቶች አመሰራረት እና ልዩነት.....
የዓለም የገንዘብ ድርጅት ከፍተኛ ባለድርሻዎች እና ከፍተኛ ተበዳሪዎች ዝርዝር.....
የዓለም ባንክ ከፍተኛ ባለድርሻዎች እና ከፍተኛ ተበዳሪዎች ዝርዝር.....
የዓለም የገንዘብ ድርጅት እና የዓለም ባንክ አባል ያልሆኑ 7ቱ ሀገራት ዝርዝር....
ይህንን በተመለከተ የሚከተለውን ዝርዝር መረጃ https://youtu.be/nKVcsts-GpY ተመልከቱ!

የዓለም የገንዘብ ድርጅት (IMF) እና የዓለም ባንክ (World Bank) ተግባር፤ ልዩነት፤ አባላቶቻቸው፤ ከፍተኛ ባለድርሻዎቻቸው፤ ከፍተኛ ተበዳሪዎቻቸው!
1. የዓለም የገንዘብ ድርጅት (IMF) እና የዓለም ባንክ (World Bank) ድርጅቶች አመሰራረት እና ልዩነት.....
2. የዓለም የገንዘብ ድርጅት ከፍተኛ ባለድርሻዎች እና ከፍተኛ ተበዳሪዎች ዝርዝር.....
3. የዓለም ባንክ ከፍተኛ ባለድርሻዎች እና ከፍተኛ ተበዳሪዎች ዝርዝር.....
4. የዓለም የገንዘብ ድርጅት እና የዓለም ባንክ አባል ያልሆኑ 7ቱ ሀገራት ዝርዝር....