ኢትጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያን ከውጪ ሀገር የውጪ ምንዛሬ ለሚልኩ በሀገር ውስጥ ካሉ 31 የንግድ ባንኮች 100 ቢሊየን ብር የኢንቨስትመንት ብድር ቀርቧል!
በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በ31 የንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ባንኩ ከመደበው ገንዘብ ብድር ለማግኘት ማመልከት እንደሚችሉ ተነግራል።
ከፍተኛ የማበረታቻ ብድር በመሆኑ ለዲያስፖራው እና ለጠቅላላ ኢኮኖሚው ያለውን እድል እና ኢኮኖሚው ከዚህ ማበረታቻ ለማትረፍ ማድረግ የሚያስፈልገው ጥንቃቄን በተመለከተ የሚከተለውን መረጃ ተመልከቱ.....https://youtu.be/taxtLd7d_r0

YouTube
ለዲያስፖራዎች በ31 ባንኮች የ100 ቢሊየን ብር ብድር ቀርቧል! የዚህ ከፍተኛ ብድር እድል እና የሚፈልገው ጥንቃቄ...#Diaspora #Loan #NBE
ለኢትዮጵያውያን እና ለትውልደ ኢትዮጵያን ከውጪ ሀገር የውጪ ምንዛሬ ለሚልኩ በሀገር ውስጥ ካሉ 31 የንግድ ባንኮች 100 ቢሊየን ብር የኢንቨስትመንት ብድር ቀርቧል!
በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በ31 የንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ባንኩ ከመደበው ገንዘብ ብድር ለማግኘት ማመልከት እንደሚችሉ ተነግሯል!
ከፍተኛ የማበረታቻ ብድር በመሆኑ ለዲያስፖራው እና ለጠቅላላ ኢኮኖሚው ያለውን እድል እና ኢኮኖሚው…

#ለመረጃ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ዮሀንስ አያሌው (ዶክተር) ስራቸውን ለቀዋል። በተጠባባቂነት/በጊዚያዊነት የባንኩ ምክትል ፕሬዝዳንት ጌታቸው ዋቄ ሀለፊነቱን ተረክበዋል።

ኢትዮጵያ እና ቻይና በየራሳቸው ገንዘብ ለመገበያየት ትልቅ ውሳኔ ወሰኑ! በዚህ ግብይት ተጠቃሚው ማነው?
ቻይና እና ኢትዮጵያ በመካከላቸው ግብይት እና ኢንቨስትመንት ለማከናወን ያለ ዶላር ማለትም በዩሃን እና በብር ብቻ ለመለዋወጥ (Currency Swap) ወስነዋል!
ከ40 ቀን በፊት ኢትዮጵያ እና UAE የ46 ቢሊየን ብር እና የ3 ቢሊየን ድርሃም ልውውጥ ለማድረግ ስምምነት አድርገው ወደ ተግባር መግባታቸው ይታወቃል! አሁን ደግሞ ከቻይና ጋር ተስማምታለች የዚህ ስምምነት ምንነት፤ እድል እና የወደፊት ትኩረት ዙሪያ ዘርዘር ያለ መረጃ አቅርቢያለሁ....https://youtu.be/zBsvnXUQC1c

ኢትዮጵያ እና ቻይና በየራሳቸው ገንዘብ ለመገበያየት ወሰኑ! በዚህ ግብይት ተጠቃሚው ማነው?

ከ40 ቀን በፊት ኢትዮጵያ እና UAE የ46 ቢሊየን ብር እና የ3 ቢሊየን ድርሃም ልውውጥ ለማድረግ ስምምነት አድርገው ወደ ተግባር…

የመንግስት ሰራተኞች አዲሱ የደሞዝ ጭማሪ ዝርዝር....
ከኢኮኖሚ ማሻሻያ በኋላ የመንግስት ሰራተኛውን ከኑሮ ጫና ለመቋቋም ያግዘዋል በሚል ለመጨመር ታቅዶ የነበረው የመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ጭማሪ ዝርዝር ወጥቷል ከፍተኛው የ333% እና ዝቅተኛው የ5% ጭማሪ አለው ዝርዝሩን ተመልከቱት...https://youtu.be/dpDzLD8X9CA

የተሻሻለው የመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ጭማሪ ዝርዝር!
ከኢኮኖሚ ማሻሻያ በኋላ የመንግስት ሰራተኛውን ከኑሮ ጫና ለመቋቋም ያግዘዋል በሚል ለመጨመር ታቅዶ የነበረው የመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ጭማሪ ዝርዝር ወጥቷል ከፍተኛው የ333% እና ዝቅተኛው የ5% ጭማሪ አለው ዝርዝሩን ተመልከቱት!
Email: Wase.belay12@gmail.com
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
Email: Wase.belay12@gmail.com
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
ኢትዮጵያ እና ቻይና በየራሳቸው ገንዘብ ለመገበያየት ትልቅ ውሳኔ ወሰኑ! በዚህ ግብይት ተጠቃሚው ማነው?
ቻይና እና ኢትዮጵያ በመካከላቸው ግብይት እና ኢንቨስትመንት ለማከናወን ያለ ዶላር ማለትም በዩሃን እና በብር ብቻ ለመለዋወጥ (Currency Swap) ወስነዋል!
ከ40 ቀን በፊት ኢትዮጵያ እና UAE የ46 ቢሊየን ብር እና የ3 ቢሊየን ድርሃም ልውውጥ ለማድረግ ስምምነት አድርገው ወደ ተግባር መግባታቸው ይታወቃል! አሁን ደግሞ ከቻይና ጋር ተስማምታለች የዚህ ስምምነት ምንነት፤ እድል እና የወደፊት ትኩረት ዙሪያ ዘርዘር ያለ መረጃ አቅርቢያለሁ....https://youtu.be/zBsvnXUQC1c
ቻይና እና ኢትዮጵያ በመካከላቸው ግብይት እና ኢንቨስትመንት ለማከናወን ያለ ዶላር ማለትም በዩሃን እና በብር ብቻ ለመለዋወጥ (Currency Swap) ወስነዋል!
ከ40 ቀን በፊት ኢትዮጵያ እና UAE የ46 ቢሊየን ብር እና የ3 ቢሊየን ድርሃም ልውውጥ ለማድረግ ስምምነት አድርገው ወደ ተግባር መግባታቸው ይታወቃል! አሁን ደግሞ ከቻይና ጋር ተስማምታለች የዚህ ስምምነት ምንነት፤ እድል እና የወደፊት ትኩረት ዙሪያ ዘርዘር ያለ መረጃ አቅርቢያለሁ....https://youtu.be/zBsvnXUQC1c
YouTube
ኢትዮጵያ እና ቻይና በየራሳቸው ገንዘብ ለመገበያየት ወሰኑ! በዚህ ግብይት ተጠቃሚው ማነው?
ኢትዮጵያ እና ቻይና በየራሳቸው ገንዘብ ለመገበያየት ትልቅ ውሳኔ ወሰኑ! በዚህ ግብይት ተጠቃሚው ማነው?
ቻይና እና ኢትዮጵያ በመካከላቸው ግብይት እና ኢንቨስትመንት ለማከናወን ያለ ዶላር ማለትም በዩሃን እና በብር ብቻ ለመለዋወጥ (Currency Swap) ወስነዋል!
ከ40 ቀን በፊት ኢትዮጵያ እና UAE የ46 ቢሊየን ብር እና የ3 ቢሊየን ድርሃም ልውውጥ ለማድረግ ስምምነት አድርገው ወደ ተግባር…
ቻይና እና ኢትዮጵያ በመካከላቸው ግብይት እና ኢንቨስትመንት ለማከናወን ያለ ዶላር ማለትም በዩሃን እና በብር ብቻ ለመለዋወጥ (Currency Swap) ወስነዋል!
ከ40 ቀን በፊት ኢትዮጵያ እና UAE የ46 ቢሊየን ብር እና የ3 ቢሊየን ድርሃም ልውውጥ ለማድረግ ስምምነት አድርገው ወደ ተግባር…
አዲሱ የደመወዝ ጭማሪ እንደጠበቅነዉ አይደለም ያሉ የተለያዩ የመንግስት ስራተኞች ጥናቱ በሚኒስትሮች ምክር-ቤት ቀርቦ ከመፅደቁ በፊት በድጋሚ መታየት እንዳለበት መናገራቸውን ካፒታል ዘግቧል።
ከመስከረም 1 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ ለዉሳኔ የቀረበዉ እና በገንዘብ ሚኒስትር እንዲሁም በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አማካኝነት ጥናት ተደርጎበታል የተባለው ይህ የሠራተኞች የኑሮ ውድነት ጫና መደጎሚያ ደመወዝ ማሻሻያ ረቂቅ ለሚኒስትሮች ምክርቤት የቀረበው በቀን 28/12/ 2016 ዓ.ም. መሆኑ ታውቋል። #ካፒታል

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2016 እና በ2017!
2016 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ Busy የነበረበት ዓመት ነው! ብዙ የኢኮኖሚ እና የፋይናንስ ፖሊሲዎች ወጥተዋል፤ ተሽረዋል፤ ተሻሽለዋል.....9ኙን እንመለከታለን!
በ2017 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሊገጥሙት የሚችሉት እና ሊያከናውናቸው ከሚችላቸው ጉዳዮች.....ዋና ዋናዎቹን እንመለከታለን!
በ2016 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ስጋት የፈጠሩ በቀጣይ በእድል እና በስጋት ከሚነሱ ብዙ ጉዳዮች......ዋና ዋናዎቹን እንመለከታለን!
በዚህ ቪዲዮ የ2016 የኢኮኖሚ (Review) እና የ2017 የኢኮኖሚ (Projection) ዙሪያ ሃሳብ እናቀርባለን ተከታተሉት!https://youtu.be/HcATaG49zxc

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2016 ምን ይመስል ነበር? በ2017 ምን እንጠብቅ?
በ2016 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ Busy የነበረበት ዓመት ነው! ብዙ የኢኮኖሚ እና የፋይናንስ ፖሊሲዎች ወጥተዋል፤ ተሽረዋል፤ ተሻሽለዋል.....9ኙን እንመለከታለን!
በ2017 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሊገጥሙት የሚችሉት እና ሊያከናውናቸው ከሚችላቸው ጉዳዮች.....ዋና ዋናዎቹን እንመለከታለን!
በ2016 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ስጋት የፈጠሩ በቀጣይ በእድል እና በስጋት ከሚነሱ ብዙ ጉዳዮች......ዋና…

በ2016 የባንኮች የሃብት፤ የካፒታል እና የብድር መጠን ደረጃ ወጥቷል!
በኢትዮጵያ የባንኮች የሃብት መጠን ከ3.2 ትሪሊዮን ብር በልጧል (ከ2015 አንፃር በ2016 ከ400 ቢሊዮን ብር በላይ ብልጫ አለው)።
ከ30 ንግድ ባንኮች ውስጥ የብሔራዊ ባንክ 5 ቢሊየን ብር የተቀማጭ ገደብ ያሟሉት 17 ባንኮች ሲሆኑ 13 አዲስ እና ነባር ባንኮች ዝቅተኛ የተቀማጭ ሃብት ከቀን ገደቡ በፊት (June, 2026) አላሟሉም!
በ2016 የባንኮቹን የሃብት (Asset)፤ መጠን፤ በብሄራዊ ባንክ የተቀማጭ ካፒታል መጠን እና በብድር ክምችት አቅም ከፍተኛዎቹን በደረጃ ተመልከቱ!
የዚህ መረጃ በቀጣይ የአክሲዮን ገበያ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ልትጠቀሙበት ትችላላችሁ....https://youtu.be/7uuxxcfcpjM

በ2016 በካፒታል፤ በሃብት እና በብድር መጠን የባንኮች ደረጃ! #Banking
በኢትዮጵያ የባንኮች የሃብት መጠን ከ3.2 ትሪሊዮን ብር በልጧል (ከ2015 አንፃር በ2016 ከ400 ቢሊዮን ብር በላይ ብልጫ አለው)።
ከ30 ንግድ ባንኮች ውስጥ የብሔራዊ ባንክ 5 ቢሊየን ብር የተቀማጭ ገደብ ያሟሉት 17 ባንኮች ሲሆኑ 13 አዲስ እና ነባር ባንኮች ዝቅተኛ የተቀማጭ ሃብት ከቀን ገደቡ (June, 2026) በፊት አላሟሉም!
በ2016 የባንኮቹን የሃብት (Asset)፤ መጠን፤ በብሄራዊ…

#መረጃ
የአማራ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ የለቀቁትን ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው ብሩን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድርጎ ሾመ፡፡ መስከረም 3 ቀን 2017 ዓ.ም።

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ፣
መልካም በዓል!
መልካም በዓል!
ለኢንቨስትመንት እና ለንግድ ተመራጭ የሆኑ ዘርፎች| ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ካፒታል ሊሰሩ የሚችሉ ቢዝነሶች!
በዚህ ወቅት ከፍተኛ ካፒታል ያለውም ሆነ አነስተኛ ገንዘብ ያለው ሰው የኑሮ ውድነት/የዋጋ ንረትን ተቋቁሞ ለመዝለቅ ገንዘብ ከመያዝ ይልቅ ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎቱ አድጓል!
ከኢንቨስትመንት ውሳኔ በፊት ከግምት መግባት ያለባቸው ጉዳዮች ብዙ በመሆናቸው ሰዎች በቀላሉ ኢንቨስትመንት ላይ መሳተፍ ቢፈልጉም እየቻሉ አይደለም!
ኢንቨስትመንት ላይ ለመሳተፍ የወሰኑ ሰዎች ቢሆኑ እንኳ የትኛውን ሴክተር እና ቢዝነስ ልምረጥ? በምን ያህል ካፒታል ልጀምር? የሚለው ጥያቄ መልስ በቀላሉ የሚገኝ አይደለም!
በዚህ ቪዲዮ ከገበያው እና ከመጪ ጊዜ አዝማሚያ በመነሳት ባላችሁ ካፒታል ልክ ኢንቨስት ብታደርጉ ልትሰሩ እና ልታተርፉ የምትችሉባቸው በርካታ ዘርፎችን በምሳሌ እናቀርባለን!
እንደምትጠቀሙበት አምናለሁ...https://youtu.be/dEyNHxFMc5M

ለኢንቨስትመንት እና ለንግድ ተመራጭ የሆኑ ዘርፎች| ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ካፒታል ሊሰሩ የሚችሉ ቢዝነሶች! #Investment
ለኢንቨስትመንት እና ለንግድ ተመራጭ የሆኑ ዘርፎች| ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ካፒታል ሊሰሩ የሚችሉ ቢዝነሶች!
በዚህ ወቅት ከፍተኛ ካፒታል ያለውም ሆነ አነስተኛ ገንዘብ ያለው ሰው የኑሮ ውድነት/የዋጋ ንረትን ተቋቁሞ ለመዝለቅ ገንዘብ ከመያዝ ይልቅ ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎቱ አድጓል!
ከኢንቨስትመንት ውሳኔ በፊት ከግምት መግባት ያለባቸው ጉዳዮች ብዙ በመሆናቸው ሰዎች በቀላሉ ኢንቨስትመንት ላይ መሳተፍ…

Exchange-rate-reform_2016.pdf
449.4 KB
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ባለሙያዎች ማኅበር በገበያ ላይ የተመሠረተ የውጭ ምንዛሬ ፖሊሲውን በተመለከተ ያጠናው ባለ 19 ገፅ የዳሰሳ ጥናት ማንበብ ለምትፈልጉ!
#መረጃ (ለአስመጪዎች)
ማንኛውም አስመጪ /ድርጅት የዉጭ ምንዛሪ አስፈቅዶ ግዢ ፈጽሞ ወይም በፍራንኮ ቫሉታ ግዢ ፈጽሞ ምርቱን ወደ ሀገር ዉስጥ ሲያስገባ ከሁለቱ አለም አቀፍ ኩባንያዎች Cotecna ወይም Bureau Veritas የቅድመ ጭነት ኢንስፔክሽን የPVOC (Pre-Export Verification of Conformty) በማሰራት የአንዱን የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ከገቢ ዕቃው ጋር ማቅረብ ግዴታ የሚኖርበት ሲሆን ያለ ጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ምርቶቹን ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት የማይቻል መሆኑን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር በጥብቅ ያሳስባል፡፡
የምርቶቹ ዝርዝር ከዚህ በታች ተገልጿል፡-
1. Circuit-breakers >50A
2. Household refrigerating appliances
3. Washing machines
4. Induction Motors
5. Electric Vehicle
6. Agricultural tractors
7. Motor vehicle batteries
8. Generators
9. Pneumatic tires for passenger cars and trailers
10. Distribution transformers
11. Mineral insulating oils

የኢትዮጵያ ሰሊጥ በቻይና ገበያ ድርሻው ከ50% ወደ 5% ለምን ቀነሰ? በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለ ንግድ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ብቻ የመሆኑ ጉዳይ....
ወደ ቻይና የሚደረግ የንግድ ልውውጥ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ብቻ እንዲሆን የሚያዝ ህግ አለ! ይህ ህግ የግል ባንክ ደንበኞችን ወደ ሌላ አማራጭ እየገፋቸው አይደለም?
በቻይና የኢትዮጵያ የሰሊጥ ምርት ድርሻ ከፍተኛ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ ወደ 5% ዝቅ ብሏል! ከዚህ ምክንያት መካከል አንዱ የኢትዮጵያ እና የቻይና ንግድ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ግዴታ መሆን አለበት ከሚለው ክልከላ ጋር ግንኙነት የለውም?
ይህንን በተመለከተ የሚከተለውን ትንታኔ ይመልከቱ....https://youtu.be/Tz6ZPBp_29s?si=11nfRPgUzka36dgp

የኢትዮጵያ ሰሊጥ በቻይና ገበያ ድርሻው ለምን ቀነሰ? በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለ ንግድ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ብቻ የመሆኑ ጉዳይ!
ወደ ቻይና የሚደረግ የንግድ ልውውጥ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ብቻ እንዲሆን የሚያዝ ህግ አለ! ይህ ህግ የግል ባንክ ደንበኞችን ወደ ሌላ አማራጭ እየገፋቸው አይደለም?
በቻይና የኢትዮጵያ የሰሊጥ ምርት ድርሻ ከፍተኛ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ ወደ 5% ዝቅ ብሏል! ከዚህ ምክንያት መካከል አንዱ የኢትዮጵያ እና የቻይና ንግድ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ግዴታ መሆን አለበት ከሚለው ክልከላ ጋር…